በቤት ዉስጥ የሚሰራ ምርጥ የተልባ ሳሙና ለፊት ጥራት /flaxseed soap skincare/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 3

  • @BALEMMOYA
    @BALEMMOYA  8 дней назад +1

    እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 8 дней назад +2

    ሲቀልጥ ደስ ሲል እኔ በመክሮይፍ ነው የማቀልጠው ብዙም አይቆይ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እስከዛሬ ተልባውን ቀቅየ ነበር የምሰራው ከዚህ በኋላ እንደዚህ በጥሬው እሰራለሁ እሱ ይበልጥ አሪፍ ነው ❤❤❤❤

  • @mekonnengetahaun4011
    @mekonnengetahaun4011 8 дней назад +1

    በጣም ገራሚ ሳሙና ነው ዘሬ የረባ ሳሙና ከገበያ በጠፋበት በዚህ አይነት ምርጥ ዘዴ በቀላሉ መስራት ከተቻለ ይመችሽ👍💓💓💓