ዝውውሮች ተጧጡፈዋል። ጀርመን አለፈች እንግሊዝ ዛሬስ? የእሁድ ስፖርት ዜና ሰኔ 23/2016 | Mensur Abdulkeni |Alazar |Bisratsport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июн 2024
  • #ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
    አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
    ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
    ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
    ➮የዝውውር ዜናዎች
    ➮የጨዋታ ውጤቶች
    ➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
    ሁሉንም በአንድ ቦታ
    Addis sports is a RUclips channel where you get the latest football news every minute!
    ➮Ethiopian football news
    ➮ Full information on the major European leagues
    ➮Transfer News
    ➮ Game results
    ➮Football analysis
    All in one place
  • СпортСпорт

Комментарии • 50

  • @liyufikre6515
    @liyufikre6515 4 дня назад +6

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን Addis sports እንዴት አደራችሁ Eyuu ነኝ የመድፈኛዉ ወይንም የሻሾጎ ልጅ ዋዉ ፉኣድ በጣም ዳስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ መላው የጀርመን ደጋፍዎች አሁንም የድል ጉዞ ለቶንወንድሜ። ወንድሜ ፉኣድ ሁሌም ሰለም ሁንልን ሰለምህ ይብዛልህ ግን የዴንማርክ በረኛውን ሽማይክልን ሰለዳንቀዉ አላልፍም መልካም ሰንበት ለሁላችንም ❤

  • @MubarikMubarik-hi5ww
    @MubarikMubarik-hi5ww 4 дня назад +2

    ሰለም❤አዲስ እስፖርት ሙቤ ነኝ ከጂደ ትመችኘለህ የሚተቀርበቸው ሁሉ ይመችኘል❤❤❤❤

  • @yonasbeyene6302
    @yonasbeyene6302 4 дня назад +3

    ሰላም አድስ እስፓርት❤❤❤❤❤

  • @user-cm4li1wk3x
    @user-cm4li1wk3x 4 дня назад +1

    ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርቶች የቼልሲ ደጋፊነኝ ትንታኔህ ይመቼኛል በርታልኝ ሰለሞን ቼልሲ ከቃሊት ደራርቱ

  • @user-bs4rj5hz9f
    @user-bs4rj5hz9f 3 дня назад

    ሠላም ሠላም ዳጊ ነኝ ከሊቢያ አቀራረብ በጣም ትመቸኛለ በረታልኝ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ነኝ መልካም እድል cr7

  • @user-ql7iw9sl2q
    @user-ql7iw9sl2q 4 дня назад +2

    ሰለም ሸምሱ ናኝ ካሰውዲ ጅዳ ያርሴ ዳጋፊ ነኝ ሰኣርሴ ምን አድስ አለ ዝውውር ❤❤❤❤

  • @Yisaqjimma-kq9fv
    @Yisaqjimma-kq9fv 3 дня назад

    ሰላም ሰላም ኢነደች አደራቹ አድስ ኢስፖርቶች ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ፦ጀርሜን ማሸነፉ ደስቢሎኛል ዋንጫውም የሱነው። ከሃይቫርት ካለ ጀርሜን አለች❤❤❤❤❤❤

  • @fikeruermias3163
    @fikeruermias3163 3 дня назад +1

    Selam ades sport selamchu bezati yeblashu eyalk arsenal zendero betam tekzqswal teshwoch yemysfrem aymeslangm fikeru nang ka south afirca❤❤❤❤❤

  • @user-bk5eo3dl3u
    @user-bk5eo3dl3u 4 дня назад +1

    ስለም ስለም አዲስ ስፖርት ባጣም ነው ምዎዳችሁ ኑሪልኝ ዬ ዘንድሮ ዋጫ ጃርማን ይባላል አቢ ነኝ ካ ዲግበ

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 4 дня назад +2

    Man utd,❤❤❤❤❤
    CR7♥️♥️♥️♥️😘☝

  • @matiyasdereje-gm6ys
    @matiyasdereje-gm6ys 3 дня назад +1

    ARS. ❤❤❤❤❤❤

  • @BahirRashed
    @BahirRashed 3 дня назад

    Fuad very good thanks ❤arsenal king

  • @DaniWaliso
    @DaniWaliso 3 дня назад +1

    ሰለም ዳን ከጅብት አድስ እስፖርት የአርሰናል ጉደይ

  • @NureAkmel
    @NureAkmel 3 дня назад

    Selam selam adis sport endat nacho nure manche negn ke sa Africa min adis yezewewr zena ale sell manche Glory Glory man united

  • @getakebu654
    @getakebu654 3 дня назад

    ባርዲ ነኝ ከቡልቂ> ያንቴን ድምፅ ካልሰማሁ sport የሠማሁ የሠማሁ አልመስልህ ብሎኛል በጣም ነው አቀራረብህ የምመቸኝ

  • @MstiruTibebu-br7ck
    @MstiruTibebu-br7ck 3 дня назад

    ሰላም ሰላም ፉአዴ አቀራረብህ ይመቸኛል ጧትና ማታ ነው የምከታተልህ በርታልኝ ወንድሜ የቸልሲ ደጋፊ ነኝ ከአፋር ጋላፊ ምስጢሩ❤❤❤❤❤❤

  • @SidikMohammed-d1k
    @SidikMohammed-d1k 3 дня назад

    Selam ades sport🎉🎉🎉

  • @ermiaskifle193
    @ermiaskifle193 2 дня назад

    ❤selam adis sport

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 3 дня назад

    አዲሶች ሁሌም አድማጫችሁ ነው የዘንድሮው የአዉሮጳ ዋንጫ ይለያል ዝቅተኛ ግምት የተሰጣቸው ቡድኖች ትልልቆቹን የፈተኑ ናቸዉ ፖርቱጋልን ማለት ይቻላል ዋንጫዉን እስፔን ትወስደዋለች የኔ ግምት ነዉ አስናቀ ዓለሙ ነኝ ከካናዳ

  • @ahmedmustaf6634
    @ahmedmustaf6634 4 дня назад +1

    Well come my brother

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 3 дня назад

    ስፖርት አዲስ ስፖርት ይመቸኛል ወንድሜ በርታልኝ በዚህ ቀጥል ሁሌም አደንቅሃለሁ ሸገር የሲቲዋ ስለባርሳና ስለማንችስተር ሲቲ ምን አዲስ ነገር አለ ዛሬ ታሸንፋለች ወደ ሩብ ፍጻሜ ታልፋለች ከሆን

  • @Gebre-hb1ke
    @Gebre-hb1ke 3 дня назад

    🎉ይመቸው ውንድሜ Man unid dagefa new

  • @sikossilo6269
    @sikossilo6269 4 дня назад +1

    ሠላም ሠያነኝ ከሳኡዲ ጅዳ
    የቸልሲ ደጋፊ💙ነኝ ክለቤ አሁንም ምን እየሰራ እንዳለ አልገባንም ታዳጊ እያሉ ምርጡን ክለባችንን አካዳሚ አደረጉት💔
    እስከመቸ ታዳጊ እያሉ አርቆ ማሰብ?????
    ይልቁንስ ደና 9ቁጥር አጥቂ አምጠተውልንውልን አመቱን ባሪፍ ለምን አያስጀመሩንም
    ዘድሮም መቃጠላችን ነው
    chelsae forever💙💔

  • @Abrahamtamre
    @Abrahamtamre 3 дня назад +1

    ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርት አብርሃም ነኝ ከደርበን ቼልሲ አጥቂ ካላስፈረመ ከአምና ይሻላል ብዬ አልገምትም አንተስ ምን ትላለህ ምርጥ የቸልሲ ደጋፊ ነኝ

  • @EmawayAbebe
    @EmawayAbebe 4 дня назад +1

    Fuade betam new emetamechegn bareta beki negn k adema

  • @nahomteklay460
    @nahomteklay460 4 дня назад +2

    ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ ኣዲስ እስፖርት ናሆም ተክላይ ነኝ ከሳውዲ ኣረብ የምትለቁሉን ኣዳዲስ ዜናዎች ጥዋት እና ማታ እከታተዋለሁ የ ማንችስተር ደጋፊ ነኝ ሰል ማንቼ ኣዲስ ዝውውር ምን ኣለ ብጉጉት እየጠብኩ ነኝ ይመቻቹ❤

  • @WonduMetena
    @WonduMetena 4 дня назад +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @mengiste8990
    @mengiste8990 4 дня назад +1

    ፉአዴ አንዴት ነሐ ማንቸስተር አሁንም ምንም ሳያስፈርም ሊያልፍ ነው ።

  • @eyobgebure
    @eyobgebure 4 дня назад +1

    👍👍

  • @esulabadmasu4820
    @esulabadmasu4820 3 дня назад

    ሰላም ሰላም ፉአዲ Addis Sport አድማጭ ከ Frankfurt ene yeArsenal degafinegne Arsenal moche new yemwedwu Dill legna yihun👏👏Esubalew

  • @getakebu654
    @getakebu654 3 дня назад

    Baridi ke buliki > dimitsihen kalisemaw sporit yesemau alimesilihe eyalegni new betam new yemiwedihe

  • @Amanuelbereket-hk2qq
    @Amanuelbereket-hk2qq 4 дня назад +1

    Selam fuad indet naki Amanuel ibalalawu ye talaku ye man city dagaf nagn

  • @mohammedaman8823
    @mohammedaman8823 3 дня назад +1

    Mahamade Aman nayi ka Jerman
    Ya zandaron ya Ourop Wana a Jarman tansalachi

  • @user-ud7ov7yc5l
    @user-ud7ov7yc5l 3 дня назад

    ሰላም ሰላም ጢና ይስጥልኝ addis sports እንዴት አዳራችሁ mula ነኝ ka south africa mirx ye ቸልሰ ዳጋፍ ነኝ dile la cole palmer zare England tashanifalech ❤❤❤

  • @SolomonLejiso
    @SolomonLejiso 4 дня назад +1

    Salam wondime fohade indeti nahilign Solomon qanidagna maniche dagafi nagni xuhat xuhat hulemi ikaratalalo barata wonidime

  • @TaduMitiku
    @TaduMitiku 3 дня назад +2

    ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርቶች ቴዲ ምትኩ ነኝ ካ south africa በጣም ትመቸኛላችሁ አዲስ እስፖርት አዲስ ስፖርት ማዳመጥ ሱስ ሆኖብኛል የ ቺኮች ድምጽ ይልቅ ያንተን ድምጽ ሲሰማ በጣም እርካታ ይሰጠኛል የቼልሲና የእራል ማድሪድ ደጋፊ ነኝ የቀድሞ የቼልሲናል ማድሪድ ተጫዋች የነበረው eden hazard ቼልሲን የተመለከተ ምን አዲስ አስተያት ሰቶ ነበር ? 🙏

  • @NewayiBrihanu.E-yj7ez
    @NewayiBrihanu.E-yj7ez 3 дня назад

    ሰለም ፎኣዴ የአርስናል ነገር ግረ ገብቶኛል የዚውውር መስኮት ከመከፈቱ በፍት ከተጨዋቾች ጋረ ተስማማ,
    ጠያቃ, ከጫፍ ደሪሷል ያምል ዎሬ ተጧጡፎ ነበረ ይሀን እንጅ አንድም ተጫዋች ሰያስፈሪም pre-season ተጀመረ የመጀማሪያውን ፈረሚ ለመየት ጓጉቼዋለዉ
    ንዋይ መድፈኛው ከዋቸሞ(ሆሰዕና )

  • @FmhuuJdbjj
    @FmhuuJdbjj 3 дня назад

    ቢለል ናኝ ከሰውዲ ፉአዴ ቀጥልበት እዋደሀለው

  • @BahirRashed
    @BahirRashed 3 дня назад

    Salaam Salaam fuye

  • @GjvjbGhkjjj
    @GjvjbGhkjjj 4 дня назад +1

    ጣልያን መሰናበትዋ አሳዝኖኛል ጀማል ሙሴላ ኔይማርን ለመሆን ሚሞክረው ነገር ቢቀርበት ባይ ነኝ ኩዋስ ይበላል ቶሎ አይለቅም

  • @user-zw3xj5me7y
    @user-zw3xj5me7y 3 дня назад

    ሰላም ሰላም እንዴ አደራችሁ አዲሰ ሰፖርትቶች እኔ ግን መቼ ብሆኑ አርሰናል ከወሰጥ መዉጠ አልቺልም አርሰናል ሁሌም ወሰጥ ነው ቴዲ ነኝ የሆሳዕና ልጂ England 3&1 ያሸንፋል❤

  • @BirukBabushe
    @BirukBabushe 3 дня назад

    Slm slm foade selam hunilign ye man untd nagn ye c rondo dagafinagn

  • @HenokYemane-jo5cp
    @HenokYemane-jo5cp 3 дня назад

    Ene emelew yihe Chanel kal sport yeneberew new ende?

  • @feridnura-xg9hq
    @feridnura-xg9hq 3 дня назад

    ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርቶች ፈሪድነኝ ከ ሳውዝ አፍሪካ የዘወትር አድማጫቹነኝ ወልቂጤ የመትረፍ እድል አው ወይ?

  • @DevaGlgKorenso
    @DevaGlgKorenso 3 дня назад

    Deva ebalalw ka habura sila Liverool Mo Salah min adis nagar aleh

  • @MuleyacobYacob
    @MuleyacobYacob 3 дня назад +1

    Selam selam adis sporitochu fode euro la ye xahkawa switzeland alitechalechim wachawun bibelu dasitay new fode Habaricho durame anidm chawota sayashanif worede yasazinal yehulem adimachi mule negn ka SA Durban

  • @MelakuTagele123
    @MelakuTagele123 4 дня назад +1

    እንደምን አደራቹ አዲስ እስፖርት ዝዉዉር ከጀመረ ሳምንታት አስቆጥሯል ። ከሌሎቹ ጊዚያት በተለየ የ አሁኑ ዝዉዉር ላይ ብዙ ትክክለኛ ዜናዎች እየወጡ አይደለም ።አርሰናል ዝዉዉር ወሬዎችkale melaku ke hawassa

  • @user-qv2ph6hy1i
    @user-qv2ph6hy1i 4 дня назад +1

    Salm xina yisxeline wudi ya adds sports betasabochi
    Fawude gin English dagnioche batemi Kifu nachewu Ara ahunise baza ufffffff Grenwood laziyo liyamra nawu
    Mibalawu iwante nawu woyi
    Zare England tedamqalechi
    Min ale balegni bicha yahona nagre yitayagnali lelase min adis nagr ale sila man u
    Camon England today batrfewu malkami wilo yehunilachu by by
    Abdukiar nagni ka South Africa

  • @Abdo-dr6lw
    @Abdo-dr6lw 3 дня назад

    ሰላም ሰላም አድስ sport እንደት ናችሁ በሳኡዲ በረሀ 400 በግ እየጠበኩ ነው ቢሆንም እከታተልሀለው አቀራረብህ ይመቸኛል የአርሰናል ዝውውር ወሬ ብቻ እንዳይሆን ፈራሁ አብዱነኝ ከሳኡዲ ጅዛን