የእግዚአብሔር ሚዛን ይለያል! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 50

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад

    አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት ፓስተር ብሩክ ነህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +1

    የተባረክ ፓስተርዬ ለምልም ፀጋ ይብዛልህ እግዚአብሔርን መፍራት ከህይወታችን አይወሰድ

  • @dinaabrahamtekie
    @dinaabrahamtekie Год назад +1

    ፖሰተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @alaindubai9684
    @alaindubai9684 2 года назад

    አሜን

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 2 года назад

    አሜንንንንንንንን🙏

  • @kersemekonnen338
    @kersemekonnen338 2 года назад

    ተባረክ ይጨምር እግዚያብሔር ባንተ እየመከረን ስላለ ይመስገን ፀጋ ይብዛል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад

    አሜን ይለያል

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 года назад

    Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 2 года назад +1

    በትምህርትህ ሁሌ በጣም እባርካለሁ እማራለሁ ያብዛልህ ፖስተር!!

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 2 года назад

    Amen Amen

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።qq

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 2 года назад +2

    የተባረከ የእግዚአብሔር ሰው ፖስተር ዘመንህ ብሩክ ይሁን በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው ጸጋው ይብዛልህ 🍇🍇🍇❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennnn Amennn.haleluyaa

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennnn kibr legeta yihun yakeberegn geta yibarek wagaye wid new begeta 🙏🙏🙏 tebarek paster

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 года назад +3

    ፓስተር በትምሕርቶችሕ ወስጥ ምክር ተግሳፅ አለበት ጌታ ባንተ በኩል ትምሕርትን ተግሳፅን ስለሚሰጠኝ የጌታ ባርያ ዘመንሕ የለመለመ ይሑን አሜንን

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 2 года назад

    Amen

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ ።

  • @melatmekonnen4892
    @melatmekonnen4892 2 года назад

    God bless you Paster !!!!

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 2 года назад +1

    Amen 🙏
    May God bless you!!!!!!

  • @hallelujaymesgen736
    @hallelujaymesgen736 2 года назад

    yene res new yastemarkew❤️❤️❤️❤️🇦🇿🇦🇿🇦🇿

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 2 года назад

    God bless you pastor

  • @tsionakalewold9870
    @tsionakalewold9870 2 года назад

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ጆሽ

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @workneshrundasa4393
    @workneshrundasa4393 2 года назад

    Egzihabiher yibarikih Pastorye

  • @hallelujaymesgen736
    @hallelujaymesgen736 2 года назад

    lyo ko neh kber kal atahu⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌞🌞🌞🌞

  • @alem8640
    @alem8640 2 года назад

    Amen Tebarek pastor

  • @memeayrka7886
    @memeayrka7886 2 года назад +1

    ፓስተር እያሱ ጌታ ዘመንክን ይባርክ በጌታ ፍቅር እወደሃለው ትምህርትህ በሙሉ ያፀናኑኛል ያበሪቱኛል ያሞሮዱኛል ይስተካኩሉኛል በዙ ነገር ከትምርትህ ህይወቴ ቀይሮታል ዘመንክ ይለምልም ፀጋ ይብዛብህ ተባርክ በቡዙ

  • @ታመነቺበለጠባሣ
    @ታመነቺበለጠባሣ 2 года назад

    አሜንንን
    አሜንንን
    አሜንንን
    ተባረኪ
    የጌታ ሳዉ 📖🙌
    🍒🍒🍇🍇🙌🙌
    🙏🙏🍒🍒🍒

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 2 года назад

    unbelivable leason the sad part is there is faveritizm in church starting from sitting arangement. we all have to change .i wish everyone to treat others like jesus does. God bless u pastor.

  • @muludeboch4150
    @muludeboch4150 2 года назад

    Amaaaa

  • @tsigemariamfanta9059
    @tsigemariamfanta9059 2 года назад

    መልካም ቃል ነው

  • @tigistmathewos1340
    @tigistmathewos1340 2 года назад

    God bless you 🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Tebarek paster betifu

  • @sabamengesha9547
    @sabamengesha9547 2 года назад

    May God blessed you

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 2 года назад

    ፓስተርዬ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ጥልቅ ምክር ነው ክብር ሁሉ አሁንም ለዚህ ታላቅ ለሆነ ጌታ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ የሂወታችን መስመር ቀያሽ ቃሉ ሰለሆነ ትኩረት መሰጠት አለብን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rb2782
    @rb2782 2 года назад

    አንድ! ክብር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን 🙏🏽 ፓ/ር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 2 года назад

    Egziabher Yantenem zemen Yetebek ፍጻሜህ የክብር ይሁን🙏❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад

    የጌታችን ፀጋና መንፈስ በዘመንህ ሁሉ ይብዛልህ ፓስተር እያሱ

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 2 года назад

    Amen Ewenetnew Egziabher Yetebeken Tebarekelen🙏❤👍

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 2 года назад

    LA LEDGE E UGUALE PER TUTTI 🇮🇹

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 2 года назад

    Thank you so much hollspiirt for your word 🙏 hallelujah, stay blessed pastor I wish am in your church ⛪ 🙏 ❤

  • @hallelujaymesgen736
    @hallelujaymesgen736 2 года назад

    SLAM ABATE TEBAREK NURLN⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱💒💒💒💒💒💒

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 2 года назад

    ሰላም ኢያሱዬ

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 2 года назад

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 года назад

    GBU more and more

  • @tsad726
    @tsad726 2 года назад

    God bless you pastor I love the way you teach and your tone because some tones are annoying to follow for some time

  • @liyazewde6646
    @liyazewde6646 2 года назад

    titanic ምሳሌ ባለቤቱ ሳይሆን engieerሩ ነበር ጌታ ላይ የተሳለቀው

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    😂😂