ሰዓታት ክፍል አራት ከጸልዩ በእንተ ዱያን እስከ ንዒ በመምህር ወልደገብርኤል ይታይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 5

  • @demlewy.yigzaw8008
    @demlewy.yigzaw8008 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ከክፍል አራት ቀጥሎ ያለውን ላገኘው አልቻልሁም።

  • @WuBET
    @WuBET 2 года назад +1

    መምህራችን ሊቀ ጠበብት ወልደገብርኤል ሰዓታቱን በደብረ ዓባይ ዜማ ለሁላችንም እንዲሆን አድርገው አቅርበውልናል። ሁላችንም ለሁሉ እንዲደርስ በማድረግ እኛም ሰብስክራይብ በማድረግ መምህሩ የሚማር የሚያደምጥ መኖሩን እንዲያውቁ ማድረግ አለብን ።

    • @eyobaweke4129
      @eyobaweke4129 2 года назад

      ሙሉውን ሰዓታት የት ነው የማገኘው ዳውሎድ ለማድረግ ፈልጌ ነበረ

  • @eyobaweke4129
    @eyobaweke4129 2 года назад

    ሙሉውን ልቀቁት ወይም የማገኝበትን መንገድ ጠቁሙኝ ከኢትዮጵያ ነው

    • @maenektube4942
      @maenektube4942  2 года назад

      ኢዮብ አመሰግናለሁ ስለሰጠኸኝ አስተያየት በሌላ ሥራ ቢዚ ሆኘ ነው ይቅርታ ከሰባት ሰዓት ባለነሰ ውስጥ ይለቀቃል