በመቶ ሺዎች አንዳልተጠራ በሺዎች የትገኘ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን በኢትዮጵያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
    በመቶ ሺዎች አንዳልተጠራ በሺዎች የትገኘ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን በኢትዮጵያ / bread baking machine in Ethiopia
    በመቶ ሺዎች አንዳልተጠራ በሺዎች የትገኘ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን በኢትዮጵያ
    የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
    ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
    ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
    / ermiasfkade
    ድህራ-ገፅ myethiopian.com/
    ---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
    ------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
    👉 Facebook~~ / www.ermipage
    👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
    #5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
    amzn.to/2LEhpec

Комментарии • 124

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +15

    ኤርምያስ ሰለ መረጃ እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያርግልን እንጂ የሠራ መሰመር ከእናንተ እንመራለን

    • @tiyaatube6241
      @tiyaatube6241 5 лет назад +1

      ትክክል ነሽ እህት ዋናው ሰላም ነው እግዚአብሔር መተሳሰብና መከባበር ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 лет назад +8

    እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @አዱተናፋቂዋ
    @አዱተናፋቂዋ 5 лет назад +21

    አገራችን ሰላም ትሁንና እንገባለን እንሰራልን በተለለይ በብሄርና በኣይማኖት የሚጣሉትን ሰከን ያርግልን ኤርሚ አንተ ግን እናመሰግናለን

  • @mommom1417
    @mommom1417 5 лет назад +2

    ኤርሚ እናመሰግናለን ተስፋ አለኝ የሞያው ባለቤት ነኝ ሀገሬ ገብቸ መስራት እፈልጋለሁ የዳቦ ማሽን መሸጫ ሱቁን ስልክ ቁጥር ብሰጠነ ደስ ይለናል

  • @ቢንትስራጅ
    @ቢንትስራጅ 5 лет назад +1

    ጀዛከላህ እናመሰግናለን በርታልን የምሰራውን እያማረጥኩ ነው በአላህ ፍቃድ ቀጥልበት በጣም ትጠቅመናለህ! በዝች ምድር ደግሞ ከአላህ በታች ሰዎችን መጥቀም የመሰለ እድል የለም!!

  • @abebagabre4389
    @abebagabre4389 4 года назад

    Ermiyas egziabher edmena tena ysth hagerachn selam yargln yezeregnnet merz yatfaln fetari betam des yemil zegebanew yakerebkln tebarek

  • @zainabz8307
    @zainabz8307 4 года назад

    ኦርምየ እናመሠግናለን በውነት በለፍ ያቀረብክው ተስፍየን ነው የቆረጠኝ

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus6051 5 лет назад +1

    ኤርሚ ስላም ላንተ ይሁን ስለ መረጃህ እናመሰገናለን እግዚአብሔር ኡምላክ ለሀገራችን ሰላም ይስጣት ሀገረ ስላም ሲሆነ ነው ሥራም የሚሰረው

  • @alem6447
    @alem6447 5 лет назад

    እናመሰግናለን ለመረጃው ወንድማችን

  • @habibaaseen1499
    @habibaaseen1499 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም አሁንም ያስተማርከው ውድ ነው

  • @haleemamohammd4800
    @haleemamohammd4800 5 лет назад +1

    ኤርሚ ያግልግሉ መኪና ጥይቅልን

  • @liyamekonen7996
    @liyamekonen7996 5 лет назад +1

    ኤርሚ ስላም ላንተ ይሆን ስለ መረጃህ እናመሰገናለል ለሀገራችን ሰላም ይስጣት እግዚአብሔር አምላክ ሀገረ ስላም ሲሆነ ነው ሥራም ይሚስራው

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 лет назад

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 5 лет назад +3

    ግን በደንብ ማሣየት ፓርቲሽኑ ውሥጡ ብናየው አሪፍ ነበረ አልፈቀዱም መሠለኝ ግን ጥሩ ነው ለ ሌላ ቀን እቃ ሥታሣየን አየተከፈተ ቢሆን ጥሩ ነው አመሠግናለሁ ኤርሚ ይሄንንሥ ማን አሣየን

  • @hulumyalfal7690
    @hulumyalfal7690 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ኤርሚ ደግሞ ሙያ የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች ካሉ ንገረን እናመሰግናለን

  • @wonderadbeyene5325
    @wonderadbeyene5325 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 лет назад +1

    ኤሬሜ እናመሠግናለን አዎ ይሄነው የሚሻለው ቢከስርም ቢያተርፍ በትንሽ መሞከር ።

  • @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን

    ኤርሚዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው 😍👍

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Ali-lb1ck
    @Ali-lb1ck 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ኤርም

  • @SaraSara-ix3nw
    @SaraSara-ix3nw 4 года назад

    ዋጋው ደሰ ይላል እናመሰግናለን

  • @awetashgidey410
    @awetashgidey410 5 лет назад +1

    ተባረክ ኤርሚ ወንድማችን

  • @mimishowmimi1730
    @mimishowmimi1730 5 лет назад +5

    ኤርሚ እናመሰግናለን እሲቴ በዛውም የቢዛ መጋገሪያ በደም አጣራልን አነስ ያለ ነገር

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад

    እናመስግናለን ኤርሚ ሰላምህ ይብዛ

  • @seadamohammed9167
    @seadamohammed9167 5 лет назад +6

    ኤርሚ ስልክ ቁጥሩን ስጠን እናመሰግናለን

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል

    እናመሰግናለን ኤርሚ ግን መብራ በቤትውስጥ ቆጣሪ መጠቀም ይቻላል? ወይስ ሀይሉ ከፍተኛነው ለራሱ ለብቻው ያስፈልገዋል ብታጣራልን ባለ3ስቱ ተደራራቢው መጋገርያ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ድሀን ያካተተ ሲሆን ደስ ይላል

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio 5 лет назад

    That's better brother. This video is encouraging with reasonable prices. Thanks.

  • @santysanty8688
    @santysanty8688 5 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው እናምስግን አለን ኢርሚ

  • @jaleelagetu5375
    @jaleelagetu5375 5 лет назад +1

    የቤት ሄሌክትሪክ ስትል አልገባኝም እዴትነው እቤት ውስጥም መስራት ይቻላል እዴ

  • @OmarAli-we9bh
    @OmarAli-we9bh 3 года назад

    Hey bro.የ pizza መስሪይ ማሽን እባክህን ዋጋውን ላስችግርህ??

  • @Ageri2
    @Ageri2 5 лет назад +1

    Thanks ermi

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @haleemamohammd4800
    @haleemamohammd4800 5 лет назад

    እናምስግናልን ኤርሚ

  • @ፊዮሪናነኝየዩቱብበረኛ

    እናመሰግናለን ኤርሚ ከቻልክ ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጥልን

  • @ረህማነኝየቡታጀራዋ

    ሀገር ብንገባም ተስፋ ይኖረናል እናመሰግናለን

  • @zedfuye5293
    @zedfuye5293 5 лет назад

    ሃሳቤን ቀይሪ ነበር ተባረክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን ኤርሚ ዋጋው ግን ውድ ነው

    • @lubie31
      @lubie31 5 лет назад +1

      Betam tru information new yesetehen ermi;edme yistilin

  • @ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ
    @ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ 5 лет назад

    አናመሠግናለን

  • @bettyshow9202
    @bettyshow9202 5 лет назад

    Thank God bless you

  • @ኢትዮጵያክብሬነሽ
    @ኢትዮጵያክብሬነሽ 5 лет назад +1

    ምፈልገዉ ስራ በጣም አሪፍ ነዉ ወንድሜ ስልክ ቁጥር ስጠኝ???

  • @kiyakiya5004
    @kiyakiya5004 5 лет назад

    Ermiye enameseginalen esty ene be elektirik enjera gagire makefafel efeligalew gen endet makefafel echilalew malete hotel, girosery yemesaselutin nawek yasfeligal ene degmo alawkin bijemir wutetama mohon yemichil yemeslikal??

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 лет назад

    Thanks wedamachn E/r Ethiopian yabarak

  • @meskeyhabesha68
    @meskeyhabesha68 3 года назад

    የዘወትር ህልሜ

  • @ghenethailemichael9244
    @ghenethailemichael9244 3 года назад

    ኦቨኑ የከፈትክ ብታሳየን ቆንጆ ነበር

  • @AhsanKhan-qb1xj
    @AhsanKhan-qb1xj 4 года назад

    ቁጥርህን አስቀምጥልን ወንድም

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 5 лет назад

    እናመሠግናለን እስኪ የዳቦ ሊጥማቡኪያውንም ጠይቅልን ቆጆዋጋነው

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 лет назад +1

    enamsegnalen erm

  • @አብድአላህአብድረህማን

    ኤርሚ አድራሻቸውን አስቀምጥልን

  • @eyesusgetanw813
    @eyesusgetanw813 5 лет назад +6

    ስልከ ቁጡር ስጠን ? እናመሰግናለን

  • @sbnaseble3657
    @sbnaseble3657 5 лет назад

    betam arif new Fetari beselam wed hagerachen yageban enji hager lay yemisera sera ayetefam bicha coin yenuren

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    እናመረግናለን ኤርሚ

  • @hanitube2686
    @hanitube2686 5 лет назад

    Thank you ermiye

  • @yemisrachtesfaye4627
    @yemisrachtesfaye4627 2 года назад

    Piece and yete yegealPlease berebre medelZa ena onion yemifech Ethiopia made Konjo brand yetegaw nw w

  • @arawit
    @arawit 2 года назад

    Where to buy this machine? is it available?

  • @ሊሊየማርያምልጅሂወቴማርያ

    ኤረሚዬ እቲ አጠገቡ ያለው ልብስ ማጠራቀሚያ ማሺን። ኦቶማቲክ ይመስላል ዋጋውን ንግርን ስንት እንድሆነ

  • @ቢንትስራጅ
    @ቢንትስራጅ 5 лет назад

    ኤርሚዋ ወንድሜ ምግብ ቤት አስቤ ነበር ማለት ሬስቶራንት ስንት ቢኖረኝ መቀሳቀሻ ይሆነኛል ግን ቡታጅራ ነኝ አ አ አይደለሁም

  • @ሽንኩርትሽንኩርት
    @ሽንኩርትሽንኩርት 5 лет назад

    የሸንኮራ.አገዳ.ጁስመስሪያ.ማሽንአለ?

  • @zedfuye5293
    @zedfuye5293 5 лет назад

    ዋውውው አሪፍ በጣም

  • @bona2318
    @bona2318 5 лет назад

    Ermi piano ena yeteleyayu miusical instrument kale tekumen

  • @alalico7282
    @alalico7282 5 лет назад +1

    Thank u Ermi

  • @abiyotalemayehu9613
    @abiyotalemayehu9613 2 года назад

    Yet now eminagegnew?

  • @stylishqueen1843
    @stylishqueen1843 2 года назад

    ማቡኪየው ስንት ነው

  • @ዘፈርአባይ
    @ዘፈርአባይ 5 лет назад +1

    እዲህ እሚመጥነንን ዱቅ አድርገው ግን ፁፉን አይቸ ነው

  • @felekeshigute7866
    @felekeshigute7866 5 лет назад

    good job

  • @martia5u719
    @martia5u719 5 лет назад

    ኤርሚዬ ስልክህን ስጠኝ በቅርብ አገር ገብቼ ዳቦ ቤት ለመክፈት አስቤአለሁ

  • @negishtube3519
    @negishtube3519 5 лет назад

    Arif new gn be anidi anidi kene wagawi bitenegiren tiru neber dibilikilik aderekew gn ameseginuloh

  • @alambitaka3879
    @alambitaka3879 5 лет назад +1

    Harif nebere gin betam wed nwe wagawe,yadresn enji okkkkk tebkunn

  • @tigistterefe636
    @tigistterefe636 5 лет назад

    ኤርሚ እንደዚ ዞር ዞር ብለክ እያየክ ፈልገክ ንገረን እና ስራ ፈጠራዎችንም አጋራን

  • @zamanizamani1317
    @zamanizamani1317 5 лет назад

    ውይ ወንድሜ ተሤፋ አሥቆረጥከይ እኮ ጭራሽ በባለፈው የለቀክልን ሥሠማውሥ አሞይ ሠንበተ

  • @anisaadem1824
    @anisaadem1824 4 года назад

    Can you please check ingera metade

  • @emanseid591
    @emanseid591 5 лет назад

    የሊጥ ማቡኪያ ማሽን ጠይቅልን

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 года назад

    SELAME YE KEDESTE ETHIOPIA LEGE YE CAKE MEGAGEREYA PROFESSIONNEL YEMIHONE SENETE YEGEGALE????E/YEBAREKEHE

  • @berhanugeta2809
    @berhanugeta2809 5 лет назад

    ግን በደንብ አድርገህ ብታስርዳን ጥሩ ነበር

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 5 лет назад +2

    CHG tupu bezi chanal lay gibuna iyu beta brands teens waga ale yedabo megageriya mabukiyana makofesha ke 20 shi jemro ale CHG tube bilachu gibuna iyu

  • @iftuutube9075
    @iftuutube9075 5 лет назад

    Ermeye eski salkachune ena Aderasacho asi kabatelene

  • @martamarta6483
    @martamarta6483 5 лет назад +1

    Erimiye enamsgenalen

  • @bintalimohamed9001
    @bintalimohamed9001 4 года назад

    Adrasha malete slk

  • @ganateshetu5302
    @ganateshetu5302 5 лет назад +1

    ኤርሚ የዱቄቱ ነገር ነው ከባዱ

  • @zinutube9054
    @zinutube9054 5 лет назад +1

    Areme enamasagenalane selekachawen ena botawen betenagerane

    • @qhg2267
      @qhg2267 5 лет назад

      ሽኩረን

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 лет назад

    ቪድዮህ መጨረሻ ላይ ያለው የማቡኪያውን ዋጋ እባክህን ንገረኝ ኦን ላይን ላይ እግኝቼው አርባ ሺ ብር አሉኝ
    ኢትዮ ስንት እንደሆነ ሹክ በለኝ

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 2 года назад

    ወደ ገደለው ግባ።

  • @stopamharagenocide.6714
    @stopamharagenocide.6714 5 лет назад

    Oven ለማሳየት እርቁቷን የቆመች ሴት አታስፈልግም። ሌላው በርታ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ጠቃሚወች ናቸው።

  • @mesheshademissie586
    @mesheshademissie586 5 лет назад

    where is the adress?

  • @mhbubameh2465
    @mhbubameh2465 5 лет назад

    እሰከማቡኬያው ነው ሚሸጥው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    ስልክ ቁጥር ስጠን ኤርሚ

  • @fatumfatum489
    @fatumfatum489 2 года назад

    👍

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 5 лет назад

    የምፈልገው እቃነው

  • @michaelseifu8098
    @michaelseifu8098 5 лет назад

    where is the address?

  • @sbnaseble3657
    @sbnaseble3657 5 лет назад

    geletomi Ermi!

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 5 лет назад +1

    Duqitu keyet ymetal

  • @tsegakbirtukbirtu5133
    @tsegakbirtukbirtu5133 5 лет назад +1

    Mabukiya mashinu snt newu armi

  • @hanaayiti1393
    @hanaayiti1393 5 лет назад

    Selkeken ermi

  • @haustbahiya6709
    @haustbahiya6709 5 лет назад +1

    ኡኡኡኡ:ብር:ቅጠል:የሆነበት:ጊዜደረስን

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 года назад

    ኤርሚ ስልክ

  • @alcatelphone8681
    @alcatelphone8681 5 лет назад +1

    Enmsgen

  • @ሜሮንየዳኒ
    @ሜሮንየዳኒ 5 лет назад

    ቁጥራቸውን

  • @وطنعمري-ل9ه
    @وطنعمري-ل9ه 5 лет назад

    enamasaginalen

  • @zamanizamani1317
    @zamanizamani1317 5 лет назад +1

    አረ ይቅርብይ ባንዴው መንቀልነው ኦ እድሜ ልኬን በመዳም ቤት ጭርሽ አሁን ደግሞ እንደዚህ አልከይ

  • @amanuelgetacho7353
    @amanuelgetacho7353 2 года назад

    Ye yet hager mirt nw