ልዩ መረጃ | የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ መግለጫ | አማራ ፋኖ ሸዋ እዝ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ @roha_tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 162

  • @GudG8f
    @GudG8f 3 месяца назад +8

    የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ቀጠናዊ ትስስርና የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ኢንጅነር ብሩክ thank you❤

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 3 месяца назад

    ድል ለአማራህዝብ💪💪💚💛❤
    ድል ፋኖ አማራ ፋኖነው ፋኖም አማራነው💪💪💪

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 3 месяца назад +17

    ተመስገን አምላኬ የእናንተ የጀግኖቹ ዘር በመሆኔ ትልቅ ኩራት ይስማኛል አማራው ተራራው ሀገር መስራቹ ጀግናው የአማራ ህዝብ እውቀት ጀግንነት ባህል ዕምነት ሀገር ወዳድ ምሁራን ባለቤት ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት የስልጣኔ ምንጭ የመጀመሪያው የራሱ መግባቢያ ቋንቋ ያለው ወርቅ ህዝብ አማራ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 месяца назад +16

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 3 месяца назад +8

    መአዚ የአማራ መከላከያ ሠራውይት ይመስረት ያኔ ሁሉም ነገር ያከትማል🇨🇬⚔️✍️💪

  • @YILKAYTI
    @YILKAYTI 3 месяца назад +16

    የኢትዮጵያ ልጅ አማራ ሆይ የአባቶችህን አደራ ከግብ ሳታደርስ ወደቤትኽ አትግባ ፡ለከፋፋይ እና ለባንዳ ጆሮኽን አትክፈት፡በዚኽ ቀጥል ከአገዛዙ እና ከባዓዲንኖች ትርፍ አንጀትና መላው የኢትዮጵያ ኽዝብ ገጎንኽ ነው፡❤❤❤❤

    • @agdr895
      @agdr895 3 месяца назад

      ይህ ሚዲያ እንዴት እየከፋፈለ እንደሆነ አስተውል። ትናንት አንድ ለመሆን የጋራ ስም አውጥተው ተስማምተው ለመስራት መንገድ እንጀመሩ ሰምተናል። ዛሬ የሸዋው ብቻ መግለጫ ሰጠ ብላ ያውም አንዱን አስቸጋሪ ዊንግ መርጣ አቀረበችልን። ይህ የመአዛ ክፋት አማራ በአንድ እንዳይመጣ የሚሰራ ሴራ ነው። እሷ ብቻዋን እየሮጠች ከፈረንጅ ጋር የአማራ ወኪል እኔ ነኝ ሰራዊትም አለኝ ለማለት የተጠቀመችበት የፋኖ ዊንግ ነው።

  • @toyba3234
    @toyba3234 3 месяца назад +24

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪

  • @amaamm-x5j
    @amaamm-x5j 3 месяца назад +26

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን።በአባቴአማራ።በእናቴአማራ።ድልለአማራድልለፋኖ

  • @bizuayehumereke784
    @bizuayehumereke784 3 месяца назад

    ሁሉን አቅፍ የዐማራው ህዝባዊ የህልውና የነፃነት ትግል አብባ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!✌️✌️✌️💚💛❤️✌️✌️✌️ድል ለፋኖ ባለሀገሩ 👣👣👣✌️✌️✌️

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 месяца назад +3

    በርቱ ጥሩ መግለጫ ነው ❤❤❤
    GREAT POINTS
    FANO IS SAVIOR OF AMHARA

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 3 месяца назад +10

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ❤

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 3 месяца назад +9

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 месяца назад +7

    በውጪ ያለው አማራ ዝምታው ያሳዝናል ሰልፍ ማድረግ ሰው ለምን አቃተው

  • @Userb223
    @Userb223 3 месяца назад +4

    አንድ ሳትሆን ምንም ብትል የሚሰማህ የለም፣ የሚቀድመውን እናስቀድም፣ አንድነት ግዴታ ነው።

    • @Ephrem-c7w
      @Ephrem-c7w 3 месяца назад

      እነሱም አይሰሙህም ፡የሚሰማህን እንደለመድከው ገላምጥ😂😂

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 3 месяца назад +23

    እንደኔ በክፍለ ሀገር ደረጃ እሚሰጥ መግለጫ ቢቆም ባይ ነኝ። ፋኖ በሀሳብ ፣በአላማ ፣በትግል አንድ አይነት ትግል ስለሆነ ጠላተችን እንደ ጉንዳን ቢበዙም መግለጫው ግን በአንድ ማስታወቂያ ቢሰጥ ይበልጥ ተሰሚነት ይኖረዋል። አንድ ጊዜ እስክንድ ፣ሌላ ጊዜ ሌላ መስጠቱ ተገቢ አይደለም።

    • @EAPOAmharia
      @EAPOAmharia 3 месяца назад

      Tikikil newu

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ 3 месяца назад +2

      በትክክል መዐዛ ትልቁ ስራዋ ይህ ሚዲያ መከፈፈል ነው አንድ ሆኑ ሲባል ሮጠው በልዬነት ውስጥ ነው የሚገቡ አርፈሽ ተቀመጭ የሚላት አጣች

  • @Tadlangesie
    @Tadlangesie 3 месяца назад

    ድል ለአማራ ድል ለአማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eys9496
    @eys9496 3 месяца назад +10

    ❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ❤❤

  • @tglovefire3659
    @tglovefire3659 3 месяца назад

    ፋኖ ይችላል 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ
    @ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ 3 месяца назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 3 месяца назад +5

    በተናጠል መግለጫ መስጠት በአንድነቱ ላይ ችግር ስለሚኖረው ወደፊት ባይቀጥል መልካም ይመስለኛል ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 месяца назад +5

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 3 месяца назад +8

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @FatumaAlly-is5tr
    @FatumaAlly-is5tr 3 месяца назад

    የብረሀን ጁላን እንግሊዘኛ ሰመቸ ይሄን ሰሶሰማ መታደል ነዉ አማራ መህን

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 3 месяца назад +5

    አሰግድ የተባለው የዘመድኩንና የአኪላ አሽከር! አሁን ለአሰግድ የሚቀርበው አማራው እስክንድር ነው ወይስ እያጎው ዘመድኩን?

  • @RuurFu
    @RuurFu 3 месяца назад +7

    ዲል ለፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Mesfin-fu5cg
      @Mesfin-fu5cg 3 месяца назад

      ፍትህ ለእንግሊዘኛ

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 3 месяца назад +5

    ፉክክር መሆኑ ነው በአእንግሉዝኛ መናገር እንችላለን እንደ ማለት። መጀመሪያ ከራስህ ኢጉ ጋር ታገል ራስን ማንገስ ስታቆም ሌላውም ያዳምጥሃል ያከብርሃል የምናከብረውን አሰግድን አውርዳቸሁ አርመጠመጣቸሁት ጎጠኞች

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 месяца назад

      👎👎👎👎👎አንተ የባዳ ዘር አፍህን ዝጋ

  • @FunnyDragon-uh2st
    @FunnyDragon-uh2st 3 месяца назад +6

    መንግስት ተብዬው የዚህን ያህል መናገር 😂አይችልም 3:18

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 месяца назад

      ምሀይም የት አባቱ አዉቆት እሡ ንፁህዝብን መግደል ነዉ የሚአዉቀዉ😢😢

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 3 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪💪💪💪

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw 3 месяца назад +10

    አንድ ሁን

  • @ytu1225
    @ytu1225 3 месяца назад

    ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 месяца назад

    ድል. ለአማራ. ሕዝባዊ. ሀይል. ሰራዊት. ፋኖ
    ዉድቀት. ሞት. ለምቀኞቹ. በአማራ. ጥላቻ. ለተመረዙት. በበታችነት. ስሜት. ታጭቀዉ.
    አማራን. ለማበርከክ. አማራን. ለማደህየት
    አማራን. የተማረ ሀይል. /ልጅ/እንዳይኖረዉ
    አማራዉን. ለተለያዩ. በሽታዎች. እንዲጋለጡ
    እናም. ለተለያዩ. ዘርፈብዙ. ችግሮች. እንዲዳረጉ. እያደረጉ. ላሉት. ለባንዳዎቹና.
    ለቀን. ሰጣቸዉ. ቅሎች. ይሁን.

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 месяца назад +3

    እንደ እኔ ይህ የእንግሊዘኛ መግለጣ አልታየኝም ለምን ቢባል በእንግሊዘኛ መሰጠት ያለበት አጠቃላይ እንደአማራ ፋኖ እንጅ በዚህ መልኩ መሰጠቱ ተገቢ አይደለም

  • @HaidaHaida-u5n
    @HaidaHaida-u5n 3 месяца назад

    ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ❤❤❤❤ፍኖ❤❤ያሸንፍል❤❤❤❤ድልለጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @Dagimanyegeberallij
    @Dagimanyegeberallij 3 месяца назад +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @RuurFu
    @RuurFu 3 месяца назад +3

    አዲ ሁኑ ደሞቸ አዲነት ሀይል ነዉ እባካችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @HailuAyele-l8x
    @HailuAyele-l8x 3 месяца назад

    ድል ለተገፋው አማራ ድጋፍ ሰጭ ኢትዮጵያውያንና አምሃራ ህዝብና ታጋዮች

  • @ganzeb-uh6zt
    @ganzeb-uh6zt 3 месяца назад +8

    መጀመሪያ በገዛ ወንድሞቻችሁ ላይ የምታደርጉትን ትንኮሳ አቁሙ አሳፋሪዎች!!!!

    • @SamesonShege
      @SamesonShege 3 месяца назад

      Yetabke setakosu Yeke leba

    • @tesfu1230
      @tesfu1230 3 месяца назад

      😅😅😅

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 месяца назад

      ማነዉ የተበደለዉ የአማራ ህዝብ እኮነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @damusk9336
    @damusk9336 3 месяца назад +12

    አንድ ሁኑ ሸዋን አንሳችሁ አሳነሳችሁት የመሀይም ጥርቅም እናንተም አሁን የሚኒሊክ ልጆች ነን ትሎ ይሆናል አሳፋሪዎች

    • @edenteshome7065
      @edenteshome7065 3 месяца назад +2

      ደደብ በአንተ ቤት ያዘንህ መስለክ መከፋፈልክ ነዉ

    • @eyasuadne87
      @eyasuadne87 3 месяца назад +1

      ሸዋ(አማራ) በሚለው ይስተካከል አማራ አንገቱ አአንድ ነው

    • @henyteka9008
      @henyteka9008 3 месяца назад +2

      አንተ ቡሽቲ ምን አገባህ ማን እንደሆንክ ይታወቃል ።
      አኛ እንኳን ለራሳችን ለሌላም እንተርፋለን ስለዚህ ከዉጭ ሰዉ አያስፈልገንም።

    • @hewan676
      @hewan676 3 месяца назад

      ገብተህተዋጋ ቅቅናምሸዋካሳነሳችሁ እናተገጥማችሁ ነፃነውጡን እበት

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 месяца назад

      ደቆሮ ምሀይም ምን ያስቀባጥርሀል ቀባጣሪ 👹👹👹👹👹👹👹👹❌❌❌❌❌❌👎👎👎👎👎👎

  • @tadiyos8797
    @tadiyos8797 3 месяца назад +2

    Great, world watching!

  • @yeshialemmengistu3643
    @yeshialemmengistu3643 3 месяца назад

    Victory for Amhara/ FANO

  • @NibretNibret-wv6lv
    @NibretNibret-wv6lv 3 месяца назад +5

    አንድ ሁኑ እባካችሁ!

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 3 месяца назад

    So great

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete 3 месяца назад +2

    እኔ ጥያቄ አለኝ ወደ አንድ እየመጡ ነው የተባለ ያለ የሸዋ መግለጫ ብሉ ምን ያስመጣል

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf 3 месяца назад +5

    ሸዋን አንሳችሁ አሳነሳችሁ አሳፋሪዎች ህዝቡንም ከፋፈላችሁ የማጀቴ ወጣት በኦሮሞ የሚገደለው አንሶ በተግል ጓደኛው መገደሉ ያሳዝናል

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 3 месяца назад

    Thank you very much, our freedom fighters (Fano)! You are defenders of the targeted Amhara people.

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw 3 месяца назад +51

    ለአማራ ህዝብ የወጣ ፋኖ የወጣበትን አላማ እረስቶ በስልጣን ሹክቻና በረብጣ ገንዘብ ተጣልቶ ሲታኮስና ሲገዳደል እንደማየት አሳፋሪ ነገር የለም እናም የአባታችን ቃል ይከበር አማራ አንድ ሁን አለቀ አለቀ አለቀ ምርጫችን ይሄ ብቻ ነው

    • @fisht8072
      @fisht8072 3 месяца назад +1

      ምናአባትህ አገባህ

    • @agdr895
      @agdr895 3 месяца назад

      ይህ ሚዲያ በራሱ አስተዋጽኦ አለው። የኢትዮ ፎረም ሌላው ገጽ ነው። ፋኖዎች አንድ ሆኖ መታገል ሊጀምሩ መግለጫ ባወጡ ማግስት አንዱን ዊንግ ለይተው መግለጫ ሰጠ በማለት የሚሰሩትን ተመልከት። ማአዛ መሀመድ የጭቃ ውስጥ እሾህና ያገኘችውን እድል ተጠቅማ እንደእባብ እየተጓዘች ያለች ክፋ ናት።

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 3 месяца назад +2

      ትክክል

    • @Aka_editzz07
      @Aka_editzz07 3 месяца назад

      @@fisht8072 are your normal ?

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 месяца назад

      ​@kalkidanlibas1023ደደብ ፋኖ እርሥበርሥ ሢገዳደል አይተሻል ትክክል የምትይ ገልቱ

  • @kiduish21
    @kiduish21 3 месяца назад +2

    ፋኖ አንድ ሳይሆን የሚያወጣው መግለጫ እንኳን ነጮቹ እኛም ኢትዮጵያውያንም አይዋጥልንም። መጀመሪያ እንድትሰሙ አንድ ሁኑ!

  • @Roman-v9f9w
    @Roman-v9f9w 3 месяца назад +8

    አንዳንዶቻችሁ ለራሳችሁም ለአማራም መሸማቀቂያ ናችሁ።አሁን የናንተን እበት እበት የሚሸት ወሬ የትኛው አለምአቀፍ ማህበረሰብ ይሰማናል ብላችሁ ነው?ይሄ ባጭሩ ስለዚህ ዑለም ምንም ግንዛቤው እንደሌላችሁ ብቻነው የሚያሳየው።ይሄንን ድድብናችሁን በቶሎ አቁሙና ተኩሱላይ በርቱ።እስክንድር ጥሩ ምላሽ ሰቷል።ይሄ ያንተ ያው ለቅርብ ጓደኞችህ እንግሊዘኛ እችላለሁ ያልካቸውን አሳምኖልህ ይሆናል።በተረፈ ለሌሎቻችን የባስኬቶ ቋንቋም መስሎናል።እናም አትጃጃሉብን

    • @edenteshome7065
      @edenteshome7065 3 месяца назад

      ደደብ የእሱን ያክል አትችልም ደግሞ ቋንቋ መግባቢያ እንጅ ብቃት አይደለም

  • @melakuabebe784
    @melakuabebe784 3 месяца назад +1

    Unit is the strong than individually Please

  • @newchapter.8945
    @newchapter.8945 3 месяца назад

    This is a good start. Fano needs to develop diplomatic and media output in English to reach out to the international community.
    Thank you

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 3 месяца назад

    አማሐራ ተራራው የማይሰበር የማይወድቅ አንገቱን የማይደፍው ምን ቢገከፍው ሰው አርዶ የማይበላ ሀይማኖተኛ ደግ ህዝብ ✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽

  • @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
    @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ 3 месяца назад

    ትለያለህ ፋኖ💯💯

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 3 месяца назад +1

    ፋኖ በጉጥ መከፋፈሉን አቁሞ የአማራ መከላከያ መመስረት አለብት።ያኔ በጎጥ መከፋፈል ይቆማል 👌

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 3 месяца назад

    Thank you so much my King fano

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 3 месяца назад

    Victory for Fano Victory for Amhara Victory for Ethiopianism!!! It is also a good sign for the countries of the world .💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 месяца назад

    ጀግና❤❤❤

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitBelete-vi4fs
    @BezawitBelete-vi4fs 3 месяца назад +4

    ምኑ ተይዞ ነው ግን አሁን በስልጣን እርስ በእርስ ምትባሉት መጄመሪያ ሊያጠፋህ የመጣውን አጥፋ ለወገንህ ድረስ

  • @akliltasfaye3171
    @akliltasfaye3171 3 месяца назад

    Like

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 3 месяца назад +1

    ውይ ሮሀዬ ፋኖ አንድ መሆኑን አልሰማሽም እንዴ?

  • @habtamukifle2406
    @habtamukifle2406 3 месяца назад +1

    Yes they did!

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 3 месяца назад +1

    ይህ እግሊዝኛ መግለጫ ለማነዉ አማርኛ መስማት ያልቻለ አስተሳሰበ ትንሽ ቅጣጥን ህዝብ ምን ይሰራን መጀመሬ አማራ አድ ከሆነና ከተደማመጠ እኳን ለራሱ ለአፍሪካ ይተርፍ ነበር

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 месяца назад

      ለአለም መሬዎች

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 3 месяца назад +1

    Only oneAmhara!!!

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 3 месяца назад

    HE IS RIGHT 💯

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 месяца назад +5

    አንድነታችሁን አጠንክሩ እርስበርሳችሁ አትባሉ።

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 3 месяца назад +2

    This kind of thing I don’t think it shows FANO strength but divided FANO,,,,

  • @ገብርኤልአባቴ-ሸ5ዐ
    @ገብርኤልአባቴ-ሸ5ዐ 3 месяца назад +1

    ❤❤

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 3 месяца назад +1

    A❤❤❤❤❤❤

  • @ethio_tewahdo_tube21
    @ethio_tewahdo_tube21 3 месяца назад +3

    Asafari new Amhara ande alemehonu jezboch

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 3 месяца назад

    አብይ አህመድ የአማራን ዘር ከኢትዮጵያ እያጠፋ ነው....

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 месяца назад

    Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 3 месяца назад +3

    ይልቁንስአንድ ሁኑ ።ወሬተውና

  • @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
    @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 3 месяца назад +2

    መጀመሪያ አንድን ሁኑ በተቀረ አልመስማማታችሁ የህዝቡን መከራ ከማራዘም በቀር ከዝው ከሚያደርገው መከራ የእናተ መጎተት ደግሞ ሌላ ችግር ሆነብን አምላኬ ለእውነት የቆሙትን እርዳቸው

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete 3 месяца назад

    ይሄ መግለጫ ሳይሆን መገልበጫ ነው

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 3 месяца назад

    Appreciate conventional message in English more advancing of all foreigners recognise" Fano struggle "and continue to react the future relvant political programs💪👁‍🗨🇬🇳👁

  • @berhno
    @berhno 3 месяца назад +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 3 месяца назад

    አዳነችና ጂላ ኑ ተማሩ እግሊዘኝ

  • @amentube2416
    @amentube2416 3 месяца назад +1

    አይይይ አንቺ ሴትዮ ግን ለአለም አቀፉ የአማራ ህዝብ እንዲሰማው ከፈለግሽ በአማርኛ ለምን አትሰራው ሴራሽን አሁንስ ከሽፎብሻል 😂😂😂😂😂

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 3 месяца назад

    የአማራ መከላከያ እድመሰረት ጫና አድርጉ😢።።።።።።

  • @ፊደልሚዲያ-ቨ9ጘ
    @ፊደልሚዲያ-ቨ9ጘ 3 месяца назад

    አደነች አበቤና ምርኮኘው ብረሃኑ ጁላ በሰሙት እንግሊዝኛ ...

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 месяца назад

    የተባበሩት መንግስታትም ሆነ የሰብከዊ መበት ተቀርቋሪ ነን ባይ ድርጅት ዛሬ በኢተሰዮጵያ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ግድያ እያየ እየሰማ ዝም ማለቱ የተባበሩት ወንበዴዎች ድርጅት መሆናቸውን በስራቸው አረጋግጠዋል።

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 3 месяца назад

    The mortgage war is coming to an end

  • @ganchofeyisa3981
    @ganchofeyisa3981 3 месяца назад +6

    አንተ መጀመሪያ እናንተ ተስማሙ ፣ ይህን ሳታደርጉ የምትሰጡት መግለጫ ሁሉ ቀልድ ነው

    • @henyteka9008
      @henyteka9008 3 месяца назад

      ፈይሳ አሁን ምን አባህ አገባህ ቦቲያም

  • @adisuayalew
    @adisuayalew 3 месяца назад

    😢😢

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 3 месяца назад

    አንድ ሁን መግለጫ አታብዙ

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 3 месяца назад +1

    ማርያም እኔ በሸዋ እርስ በርስ መዋጋት በጣም በጣም አሳፋሪዎች ናችሁ አንድ ሁሉ እባካችሁ😢

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 3 месяца назад

    ድልፍኖኖፍፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 3 месяца назад

    በሸዋ የውጊያ ቀጠና ውስጥ ነው ሰላሌ። በየጊዜው በዚህ መስመር ህዝብ ሲንገላታ አካባቢውን በተወሰነ የፋኖ ቡድን patrol አያደርጉም? ቆላ ቆላውን መጎማለል ብቻ ነው?

  • @hirutf8228
    @hirutf8228 3 месяца назад

    Egiziyabhar kenant gar yehun..

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 месяца назад +1

    FANO 👑📗📒📕

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 3 месяца назад +3

    መጀመሪያአንድሁኑወሬ

    • @elfuanegash8948
      @elfuanegash8948 3 месяца назад

      በሽተኛ:ስድቡ:ምን:አመጣውየሚደረገው:የግፍ:ብዛት:በቅርብ:እግዛቤሄር:እራሱ:አንድ:ያደርጋቸዋል: እሺ:: 💚💛❤️

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 3 месяца назад

    🤲🥰👌🙏👍

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu 3 месяца назад +1

    dilli lefano

  • @jil-w7u
    @jil-w7u 3 месяца назад

    አንድ ካልሆናችሁ ተራ ሽፍታ ነህ እንጂ የነፃነት ታጋይ አይላችሁም። ሽፍት ሆነህ ትቀራለህ ÷ ምንም አትመጣም።

  • @TewodrosYinges-l3c
    @TewodrosYinges-l3c 3 месяца назад

    mejemeriya anid hunu zimbelachu enide hisan beyekenu atitalu

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij 3 месяца назад

    Shwa fanoo the light of ethiopa all shewa fanoo just obey to fanoo asged he is true fanoo make him your leader and remove inside you beden fanooo ok.

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 3 месяца назад

    ABIY AHMAD .....IS DESTROYING THE AMHARA RACES FROM ETHIOPIA.............

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 месяца назад +4

    እጭ እኛ መግለጫ ሰልችቶናል ህዝባችን አታስጨርሱ አንድ ሁኑ እና እንግዛቹህ ባቅማችን በየጎጡ መግለጫ አፈልግም እሄን መግለጫ ብለሽ በሚዲያ አትልቀቂብን ማዛ ተብየዋ

  • @ዘለአለምጎርፉ
    @ዘለአለምጎርፉ 3 месяца назад

    በፈራችሁ ለአስታጥቄ አሳዩት