🛑ቤቴን ላሳያቹ ደስታዬ የአረብ ሀገር እህቶቼ የምስራች ቤት እና ቦታ ቀነሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 630

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  Месяц назад +70

    ለማንኛውም መልክት በዚ ስልክ አናግሩኝ#0939125445

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Месяц назад

      @@fasikatube9475 ፈሲከ በሁን ሰት ቤት ልሰራ አስቤ ነበር ሰው የኑሮ ውድነት እየለ የስፈረረኘል ቦታአለኘ የጭቃ ቤት 90ቆርቆሮ ለመቆም ብቸ 7 /8መቶሺ ይሉኘል እስኪ አንቺ የቡተጅረ አየር ስለ ምተቂ በሽሪኝ አለህ ይበሽረሽ

    • @user-zx9sf8jq4h
      @user-zx9sf8jq4h Месяц назад +1

      ፋሲካየ በአላህ ተባበሬኝ በትግጥ እሩቅነውግንወጭውንእቺላለሁ እናደሴወጣብሎነውእና ሂደሺእይልኝወንድሚስርቻለሁብርብርይላልእናአጣሬልኝሰውየለኝምእፍፍፍእኔምድካምብቻሁንኩ ስንትአመትሙሎ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mathinamathina7506
      @mathinamathina7506 Месяц назад

      ​@@user-zx9sf8jq4h አብሽሪ ውደ እኔ ቦታቦታ ብል እሚሠማኝጠፋ በርካሹግዜ ቆይ ይቀንሳል ሲሉኝ አሁን ሲወደድ ቆይ ስባል ልቤተሰብሮል አሁንስ አገሬ ልገባነው ምዋጋለው ውልካልሠራሁ እየታመምኩ ነውየመጣሁት የቤኪራይ አስመርሮኝ የያዝኩትን ጨርሽ ቤተሠብ እየሰጡኝ ያረብ ኸይሩን ነገር ይወፍቀን ያረብ

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Месяц назад

      @@fasikatube9475 አህለን

    • @user-ue3tz2ks7t
      @user-ue3tz2ks7t Месяц назад

      ​@@user-zx9sf8jq4h ከቡታጅራ ወሎ በጣም ብዙ ኪሎ ሜትር ነው በዛላይ መገዱ ሰላም አይደለም እነ በዛው ባሉ ዘመዶች ጓደኞች አሰተካክይ እህቴ አላህ ይርዳሺ

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 Месяц назад +113

    የኔማር ያችም ደሥታ የኛም ደሥታ ነው ማነው እደኔ ደሥ ያለው በአላህ 👍👍👍ግጩኝ

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r Месяц назад +36

    ለማደም ቅማሞች ያለሽ ክብር ሰለደንቅ አለልፍም❤❤🎉🎉🎉

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Месяц назад +25

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🎉

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Месяц назад +23

    የእዉነት ለኔ ጀግና ጠካራ ነሸ በረች አላህ ይጨምርልሽ

  • @Zebu918
    @Zebu918 Месяц назад +31

    ጎበዝ ፋሲካ ጠካራ ጀግና ሴት ነሽ ለኔ በርቺ የመዳም ቅመሞች ቦታ ግዙ ቤት ይኑራቹ ብልጥ ሁኑ የራሳቹ የሆነ ነገር ሊኖራቹ ይገባል በርቱ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 Месяц назад +1

      ችግሩ ህጋዊ ውድ ነው ህገወጥ ደሞ ያፈርሳሀል ግራ ገባኝ እኮ😢😢😢😢 ወይስ ብር በባንክ ማስቀመጥ ነው አማራጭ

    • @Zebu918
      @Zebu918 Месяц назад

      @@emawayishgetu2584 ብር በባክ አታስቀምጪ ህጋዊ እስከ አድ ሚልየን አለ አለች እኮ አልሰማሻትም ወደ ቡታጀራ አይፈርስም ህገወጥ መገድ ካለው እኔም ህገወጥ ገዝቼ ተመዝግቦልኛል

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc Месяц назад

      @@emawayishgetu2584 አረህገወጥ እዳትነካኪ ውደ የገዙት በሀሳብ አለቁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@emawayishgetu2584ደምረኛ

    • @tube4169
      @tube4169 Месяц назад

      የኔ ቢጤ​@@emawayishgetu2584

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Месяц назад +110

    ቅመሞችየ ብራችሁን ቤትና ቦታ ላይ አድርጉት🎉🎉🎉

  • @user-kp8lo2cb2x
    @user-kp8lo2cb2x Месяц назад +7

    ስወድሽ ግን አንቺ ልጅ 🎉ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ለኛ ለስደተኞች❤❤❤

  • @user-op9qg5he6y
    @user-op9qg5he6y Месяц назад +11

    ፍርዶስ ያቺ ቤት ገናነዉ አላለቀልሽም እንዲ እስቲ አሳይን አዉ ቦታ ግዙ

  • @Mdjahid-bg7th
    @Mdjahid-bg7th Месяц назад +44

    የወሎ ሰው ልብ የለው ተምክራችሁ አትሰሙ ለምን አገራችሁ አሰሩም ከወሎ ደቡብ መታችሁ የምትሰሩ ነገ ሰፋሪ ተብላችሁ 😢

    • @HalimaHalima-kz7em
      @HalimaHalima-kz7em Месяц назад +3

      በጣም ወላሂ ምናልባት ስልጤ አግብተዉ ይሆናል

    • @Gggg-bo4gx
      @Gggg-bo4gx Месяц назад +4

      የኛኮ ጅብ ሆኑ ቦታ ብቻ ሦሥት ነጥብ የሚሉ የጨት ቤት አምሥት ነጥብ ነው የሚሉት በተለይ መርሣ

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th Месяц назад +8

      @@Gggg-bo4gx ለምን አስር ነጥብ አይሆንም ነገ ምን እንደሚገጥሽ አታቂም እሰው ክልል ሆ ሀገራችን እኮ በጣም ተባላሽቷል

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Месяц назад +1

      ዳሴ እና ኮቻ ኦቨር ነዉ

    • @tirutasfwu8258
      @tirutasfwu8258 Месяц назад +11

      ከወለጋ አማራወች መቼ ነዉ የምትማሩት ለምን አገራችሁ ላይ አሰሩም

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 Месяц назад +27

    አሰላሙ አለይኩም ፍርዶስዬ አላህ ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ ይቺን ፁሁፍ የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛልኝ እኔንም አሳድጉኝ mama tub ነኝ ፋስጋዬ ሀቢባቲ ሸርችልኝ❤🙏🙏

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn Месяц назад

      ❤❤

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m Месяц назад

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@FreihaYaissnደምረኛውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@MunthaMuntha-z7mደምረኛ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Месяц назад

      አሚን

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Месяц назад +2

    ❤ማሻ አላህ ፍዝካ በርች ጎበዝ ነሽ አላህ ሆይ እኛ ስድት በቃቹ በለን ጥሩ ሪዝቅ በሀገርችን ወፍቅን እስቲ ስድት የምረረው ላይክ😢

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Месяц назад +10

    የኔቆንጆ ትክክልነሺ እንደቤትኪራይ እሚያሰጠላየለም ማሻአላህውበቱንለቆብሻን በስላምነው ልጆችሺን አላህያሳድግልሺ ሶሰተኛይቱሴትብትሆን እናብትወልጂምናለበት አምሮኝነው ወለጂልኝ ኡሙቢላል😂😂😂

    • @zenithyimam3223
      @zenithyimam3223 Месяц назад +1

      😂😂😂😂

    • @user-me2td2pz7k
      @user-me2td2pz7k Месяц назад +2

      ክክክክክ አንቺስ የማን ጎፈሬ ልታበጥሪ ነው የኔ ውድ አላህ ጥሩ ጥሩ ልጅ ይወፍቅሽ

    • @user-me2td2pz7k
      @user-me2td2pz7k Месяц назад +1

      ክክክክክ አንቺስ የማን ጎፈሬ ልታበጥሪ ነው የኔ ውድ አላህ ጥሩ ጥሩ ልጅ ይወፍቅሽ

    • @user-sz9el4jl8k
      @user-sz9el4jl8k Месяц назад

      @@user-me2td2pz7k የማዳምን ጎፈሬእያበጠርኩነው😂😂

    • @user-sz9el4jl8k
      @user-sz9el4jl8k Месяц назад

      @@user-me2td2pz7k የስውነውያማረኝ😂😂😂

  • @kamu9323
    @kamu9323 Месяц назад +13

    ፍሪዶስ እኔ የጅማ ልጅ ነኝ ወላሂ እኛ ሀጋር በጣም ዉድ ነው ግን እኔ ገዝቼለሁኝ ካሪታ የለው ቤት ግን እንደያፈሪሱብኝ ፈረው በሁን ግዜ ሂጋዊ እረሱ የስፈራል ብቻ በዱአ ቹሁ አስቡኝ

    • @nabeyatnabeyat852
      @nabeyatnabeyat852 Месяц назад +1

      አብሽሪ አላህ አለሽ ሁላችንም ፈርተናል

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@nabeyatnabeyat852ደምረኛ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Месяц назад

      አብሽሪ አይዞን​@@nabeyatnabeyat852

    • @fanostube15
      @fanostube15 Месяц назад

      አብሽሪ እህቴ አላህ ይድረስልሽ

    • @heywet
      @heywet Месяц назад

      Anche kelelesh gebtesh atserem ende??? Hegewet eyeserash endayafersubegn teyalesh???

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Месяц назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ፋሲጋ

  • @asead5209
    @asead5209 Месяц назад +5

    ወሎየዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ወለጋን አስታውሱ ከሰው ክልል ሂደው ነው ያ ሁሉ ስቃይ የደረሰባችው በክልላችሁ አገዙም😮😊

    • @user-bh9ty6yj7m
      @user-bh9ty6yj7m Месяц назад

      እረ የመዳም ቅመሞች ጤናቸዉ ያጠራጥራቸዋል ክክክክያለ ክልልዋ ነገ ዉጪ ልተወበቃ

  • @teslim570
    @teslim570 Месяц назад +8

    እኔ እምለው ዴሴና ኮምቦልቼ ሀይቅ ቦታ በጣም ውድ ነው

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Месяц назад +1

      እረ ሀሪፍነው ብዙምውድእሚባል አይደለም እሷ እኮ ቡታጅራ እረክሷል እምትላችሁ ገጠር ላይ ገና ያልተለማ የገበሬ መሬትላይነው ከተማ ካልሆነ ሀይቅም ደሴም እርካሽነው

    • @rabia467
      @rabia467 Месяц назад

      ኧረ ከጠርም ቢሆን ዉድ ነዉ ​@@EmuHiba-pv3wr

  • @user-nn7ef2tg5i
    @user-nn7ef2tg5i Месяц назад +9

    ቡታጀራ ሁሉ አቀፍ የፍቅር ከተማ ሰላም❤❤❤❤❤❤

    • @Umu857
      @Umu857 Месяц назад

      👍👍👍

    • @SaraAhmed-xu5kc
      @SaraAhmed-xu5kc Месяц назад

      የት አካባቢ ነው አሁን የቀረፀቺው

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Месяц назад +2

    በርች አወ እቤትና እቦታላይ ማስቀመጥ ይጠቅማል ብር ግን ወሎ ዉድነዉ አልቀነሠም

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 Месяц назад +12

    አምሮብሻል ዉዴ በርቺ አላህ ያግዝሽ 😘

  • @ዩትብ
    @ዩትብ Месяц назад +4

    ትክክል ምክርሺ ጠቃሚነዉ እህቴ እናመሰግናለን

  • @N33Natty
    @N33Natty Месяц назад +2

    አከባቢው ያምራል፣ፅት ያለነው ፣አሜን እንኳን ረከሰልን ዶላረ በጣም ቀንስዋል፣ለዛነው መሰል፣

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Месяц назад +7

    ኧረ እኛ ጋር ወሎ ደሴ፣ ኮቦልቻ ውድ ነው

    • @AYALMEKONEN-d7m
      @AYALMEKONEN-d7m Месяц назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ🎉

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Месяц назад +4

    ማሻአላ ወሎየፍቅር አገር ነው ውደ

  • @hadiethio-
    @hadiethio- Месяц назад +19

    አሁን ተሳደቡ አሉ ክክክ ስንመከር ነው ምንሳደበው እኛ ምክር አይወድልንም 😂 አፍያዬ በርቺ ውዴ❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Месяц назад

      ዉድ ደሚሪኝ 1:40

    • @Allhkrim5523
      @Allhkrim5523 Месяц назад +2

      እሷ እኮ በስነስርዓት ነው የምትመክረው እንደ ሌላው ሁሉንም ያጠፋውንም ያላጠፋውንም አንድ ላይ ጨፍልቃ ቆሻሻ እያለች አይደለም የምትመክረው ።

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl Месяц назад +4

    ማሻ አላህ አፊያዬ እንኳን ዴስ አለሽ ዴስታሽ ዴስታችኝ ነው ❤❤❤

  • @TecTec-tx8yy
    @TecTec-tx8yy Месяц назад +5

    የኔ ውድ ደስይላል ምኞቴነው ይሳካልኝ❤❤❤❤

  • @AaSs-qx9ly
    @AaSs-qx9ly Месяц назад +1

    የኔ ጀግነ ሤት ሚኪሪሽ ደስ ሲለኝ የኔጀግነሤትሚኪሪሽደስሲለኝ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Месяц назад +9

    የታል ቤትሽ ትክል ፋሲካየ ለምክርሽ እናመሠግናለን

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf Месяц назад +11

    ገና መግባቴ ነው አላየሁትም ቪድዮው ርዕሱ አይቼው ነው የመጣሁ

  • @amm4537
    @amm4537 Месяц назад

    ወይኔ እህቴ ቁንጅናሽ ውድም አለ ምን ከገኘሽ አላህ ይጠብቅሽ እራስሽን ጠብቂ ገልቢ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Месяц назад +1

    ኸይር ያሰማሽ ውነትሽን ነው ቀነሰ 🤲🤲
    እኔስ ደከምኩ ደረስኩበት ስል ይርቀኛል 👍👍👍

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc Месяц назад

      ደሴና ኮበልሻ ውደ እፈልግነበር ኢሙ ቢላል አክባር ካለሽ ሿክ በይኝ😁😁😁✋️✋️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc Месяц назад

      ስልክ አይሰራም አብይ ኦነግ ዘረኛው ዘግቶታል

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 Месяц назад +1

    ፍሲካየ ሁሌም ለኛ የሚጠቅሙ ምክሮችሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf Месяц назад +3

    ፍርዶስዬ አሪፍ ነው😊

  • @user-fu9gi2wq3k
    @user-fu9gi2wq3k Месяц назад +1

    ትክክልነሽ ወላሂ ለዛም ብዬ ነበር ስደት የወጣሁት ግን ወፍ የለም

    • @Zuziza745
      @Zuziza745 Месяц назад

      አብሽሪ አንቺ ብቻ ደህና ሁኚ ትዪዢዋለሽ

    • @user-fu9gi2wq3k
      @user-fu9gi2wq3k Месяц назад

      ተባሸሪልኝ ሀያቲ ኢንሻአላህ አላህ ምንዳዘጋጀልኝ አላቅም ለሁሉም ይስጥ❤❤​@@Zuziza745

  • @user-xw5cl6cr6q
    @user-xw5cl6cr6q Месяц назад +1

    ወሎዬዎች ግን ጤናኛ ናችሁ ወለጋን አስታውሱ ወሎ ውሰጥ መሬት የለም

  • @feke2tube
    @feke2tube Месяц назад +7

    ማሻአላህ አሙ ቢላል የኔ ጀግና በርቺ ❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Месяц назад

      ዉድ ደሚሪኝ 1:09

    • @user-wh1qx4pd7o
      @user-wh1qx4pd7o Месяц назад

      ደምሯት አቦ በየኮሜት ደምሩኝ አበዛይ😅

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Месяц назад +4

    1ሚሊየን ነበረኝ ቡታጅራ ሠዉየለኝም እጅ ኮቻእማ ከ3በታች የለም ቦታ እኔም ኮቻን ለቅቄ ልምጣመሠል

    • @asmaaMMM-xc1gz
      @asmaaMMM-xc1gz Месяц назад

      አዎ ነይ❤የቡታጅራ ልጅ ጥበሺ ጥሩውን ካገኘሽ😂😂❤❤

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 Месяц назад

      @@asmaaMMM-xc1gz 😂😂😂😂
      እኔ አልሀምዱሊአላህ በክብር አግብቸ የልጅ እናት ነኝ ኑሮን ያቀለልኩ መሥሎኝ ነዉ ቦታእየመረጥኩ ያለሁት ወንዱንሥ መልከመልካም ልበቀና😎😎 ሠጠቶኛል አልሀምዱሊላህ

    • @NawaMawa-sw1zu
      @NawaMawa-sw1zu Месяц назад

      ​@hawwaadrieኮቻ ውድነው ቤት 5 ነጥብ 😢s3582

  • @HASENTUBEሀሰን
    @HASENTUBEሀሰን Месяц назад +5

    ኡከን ደስ አለሽ የገሬ ልጅ

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Месяц назад +1

    ማሽአላህ እናተጋር እርካሽነው እደ የኛወቹ ቡታጀራ ገብተዋል እደ አይወሎ ድሮሥ ደግ ህዝብ የትም ሀገሩነው

    • @user-ty1ym5pz7u
      @user-ty1ym5pz7u Месяц назад

      አው አሉ

    • @Hayatyaambasala
      @Hayatyaambasala Месяц назад

      በጣም እኔ ግን ከወሎ ውጭ ወደ ውጭ ሆ የወለጋውን አይቼ😢

  • @ffsadf9690
    @ffsadf9690 Месяц назад +1

    ምክርሽ ጠብ አይልም ፊርዶስዬ እኔ ኮቻ የዛሬ2 አመት ገዝቸ ባዶ ነበር ሀገሩ አሁን ቤት በቤት ሆኗል እኔም መሠረቱን እያወጣሁ ነው

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 Месяц назад

      ህጋውይ ወይስ ህገወጥ

    • @ffsadf9690
      @ffsadf9690 Месяц назад

      @@amiyimamgo7198 ህጋውይ ነው ማማዬ አሁን አድስ የተመራ አለ እያሉ ነው ዋጋውም ጥሩ ነው ግዙ

    • @ffsadf9690
      @ffsadf9690 Месяц назад

      @@amiyimamgo7198 ህጋውይ ነው ማማዬ አሁንም ተመርቷል እያለይ ሰምቻለሁ ፋንድሻ ቲዩብ የምትባል ገብተሽ እይ

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 Месяц назад +7

    እየሰብኩሽ መጣሽ 😘😘well come

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc Месяц назад +1

    ወአሌኩም አሰለም ወሴረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @user-zg8oc7qu9w
    @user-zg8oc7qu9w Месяц назад +1

    እረ ወሎ ምን አጣችሁ ነው እሰው ክልል እየሄዳችሁ ቡኃላ እንዳታለቅሱ ወለጋን አስታውሱ

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 Месяц назад +1

    አሰላም አላኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ የጨምርልሽ❤🎉ይት አካባብ ነዉ

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m Месяц назад

      ወአይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y Месяц назад +2

    አፊያዬ እኔም ልምጣ መሰለኝ ቡታጀራ ስንት አመት ለፍቼ በሰው ሀገር አዳማ ነው ሀገሬ ይፈርሳል ስሉኝ ስጋት ገባው አልገዛሁም በቅርብ ወደ አገሬ እገባለው

    • @user-qg5ds6xz9m
      @user-qg5ds6xz9m Месяц назад

      እህት ትችያለሽ አዳማ በናዚሬት መሰለኝ ምኬደው

  • @meccamecca207
    @meccamecca207 Месяц назад

    Wl wr wb Fasuu endeet nashii selaam nashii Eree enem Butaa jiraa naw yamii gazaaw eshi lezaweem Anchi yaleshibaat botaa wedee inshaa Allah obishalleew ❤❤❤❤❤❤

  • @fafi8402
    @fafi8402 Месяц назад +7

    ፋሴካዬ እሰክ ሰነት የገኛል ቧታ በኮመነት መልሺልኝ

  • @user-cr7ky4rj8n
    @user-cr7ky4rj8n Месяц назад

    የኔ ውድ እንጃች ጉበዝ እና እውነተኛ ሰው አላየሁም❤❤❤

  • @zinab8199
    @zinab8199 Месяц назад

    እናተጋማ እርካሽ ነው ወላህ ወሎ በጣም ውድ ነው ቦታው ቤት ያለውማ ከ3. በላይ ነው ኡፍ

  • @saedisaedi995
    @saedisaedi995 Месяц назад +2

    እኔ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ብገዛ ግን እሩቅ ነዉ ለኛ እኔም ኬሚሴ ልጅ ነኝ ቤተሰብ እሽ ቢለኝ እገዛ ነበር

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Месяц назад

      ለምን አገርሽላይ አትገዥም እዴ እሷ ያለችሽ ገጠራማ ቦታ ገና እየለማ ያለ የገበሬ ቦታ ነው እጅ ቡታጅራ ከተማ አላለችም እኮ ታዳ አንችስ ኬሚሴ ወይም ኮምቦልቻ ወደገጠሩ ከገባሽ በጣም እርካሽ አይደልእዴ ደቡብ ክልል በገባሁየምትይው

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Месяц назад +2

    ቦታ800ሺያአላህ አልሀምዱሊላህ በደህናቀን በ200ሺገዛሁ ቤትም ማበጃጃትደረሠልኝዱአ አድርጉልኝእንድጨርሰው

  • @Hagere_tube
    @Hagere_tube Месяц назад +2

    ፋሲካዬ የሚሸጠውን ቤት አሳይን

  • @aishaqattan4480
    @aishaqattan4480 Месяц назад +2

    መሽአለህ እሮቭ ነው ምትመስል

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Месяц назад +2

    ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ አህላን ኡሙ ቢለል

  • @GalaxyA-ws1uv
    @GalaxyA-ws1uv Месяц назад +1

    ጀግና እህቴ ይለቀለት ቤት ስንት ነው ?? ባዶ ቦታስ እህቴ መልሽልኝ በእናትሽ እህቴ ??

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m Месяц назад +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ሑሌም ደስ ይበልሽ ፋሢካ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Месяц назад +3

    ቡታ ጂራን በፍቅር ወድጃታለሁ በይቱበሮቿ ምክናያት በተለይ በጋሽየልጆች ምክናያት

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 Месяц назад +1

    የወሎ ሰው እንደ ከብት የሚነዳ ለምንድን ነው ከሰው ክልል ሂዳችው ነገ ቤያፈረሱባችውስ ተጠያቂው ማን ነው ? ወለጋ አትረሱ ወሎ ተጠንቀቁ 😢

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd Месяц назад

    ማ ሽ አላህ ሲያማምር አካባቢውም ደስ ይላል ማሽአላህ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 Месяц назад +2

    እረ ፍረዶሰ ትይ አረከሰም እኔ ያልሁት ሀር ነዉ!!

  • @hayati1954
    @hayati1954 Месяц назад

    የኔ ኢንሴኖ ነው እውነት ቡታጅራ ከረከሰ እሸጥና ቡታጅራ እዲገዛልኝ እናገራለሁ የኔ ውድ አመሰግናለሁ😮😊❤❤🎉🎉مبروك حبيبتي

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m Месяц назад

    አልሀምዱሊላህ በድህና ሰአት ዉድ አባቴ ሰርቶልኛል ዉነትሺነዉ ቤት ኪራይ አይጣል እኔ ግን ቤኪራይ ደርሷብኝም አያቅ الحمدالله

  • @Asem7194
    @Asem7194 Месяц назад +1

    አረ ማሸአለህ አከበብሽ ደስስስስ ይለል

  • @user-ov2wp9kg9z
    @user-ov2wp9kg9z Месяц назад +2

    ባክሽ የትም አትበይ እያፈረሡ አይደል

  • @aumrihamtub4415
    @aumrihamtub4415 Месяц назад +1

    ፋፊየ እኔም ወላሂ ቡታጅራ ደስ ይለኛል ማሻአሏህ ወለየዎች ቡታጅራ ቤት ከሰራችሁ እኔም በዛ መሄደ አይቀርም ደስ ይለኛል 🌹🌹🌹

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v Месяц назад +2

      አንፈልግም ሀገራችንን እናሳድግ።የምን ዙረት

    • @aumrihamtub4415
      @aumrihamtub4415 Месяц назад

      @@user-cn2zw4iw3v እሽ ሀሀሀሀ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Месяц назад

      እኔእፈልግ ነበር ሠውየለኝም እንጅ ቢታጅራ

  • @user-bz7sl6cd8m
    @user-bz7sl6cd8m Месяц назад

    እውነት ብለሻል እኅት ቢቻልስ ሰርተን ለራሳችንም ለኪራይም ያስፈልገናል ምክንያቱም ኢትዮ ስንገባ ወጪ እንጂ ገቢ የለም

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Месяц назад

    አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ብሎሽ ስላየሁ ደስ አለኝ አልሀምዱሊላ በጣም❤

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e Месяц назад +1

    እኝ ወለየውች. ፍቅር ነኑ

  • @user-vf4zw4qv3r
    @user-vf4zw4qv3r Месяц назад

    እኔ እፈልጋለወ ወዴ ሰልክሸ አሰቀምጪ ያለሁበት ሸጪ ከቦታጀራ ነወ መኖረ የምፈልገወ የሰራ ምቹ ብታ ነወ ❤❤❤

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8y Месяц назад +1

    ወሎ የጦሪ ውድማ እኔም ወሎመሄድ አልፈልግም ግን ቡታጅራ የሠላምሀገሪናት ግን እማቀው ሠው ማፊ እሚያኖኑረኝ 😢

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v Месяц назад +5

      ይህን የመሰለ ቤት መስራት ከቻልሽ ደሴና ኮቦልሻ ሰላም ነዉ አትዙሩ በሀገራቹህ ተሰተሩ የወለጋ ቢጤ እንዳይደርስባቹህ።

    • @user-ir2yo2hu3w
      @user-ir2yo2hu3w Месяц назад

      አብሽሪ ማምጣት ካፋላግሽ ሳዉ አታጪም

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg Месяц назад +2

    አይ ወሎየ ነገ ሰፋሪ ተብላችሁ ትገደላላችሁ ገጠርም ይሁን በአካባቢያችሁ ስፈሩ

    • @hulegebmedia4915
      @hulegebmedia4915 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤ ትክክል ወለየወች በሰፈርሽ ሰምተሻል

  • @khh796
    @khh796 Месяц назад

    እየፈረሠ አይደለወይ ፍሢጋ እህቴ ህገወጥ አደራሽን እዳስታወወቂ

  • @SamrawitAbera-ww2uu
    @SamrawitAbera-ww2uu Месяц назад +2

    ቤቱንም ብትገዙትም ስም ማዞር አይቻልም አሁን ለዛ ነው የረከሰው አጣርታችሁ ግዙ ጎበዝ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Месяц назад +1

      ማዞር ይቻላል ዉዴ ግን ወላሂ ብሩ ሠማይ ነዉ300,000ሺ ይፈጃል የስም ብቻ አይ ጊዜ😢😢

    • @Dena.E
      @Dena.E Месяц назад

      የኔ ዞራል ከትናት ወዲያ አለም ገና ላይ ኦሮሚያ ክልል ሸገር ግን 6 ወር በላይ ፈጅታል። 250,000 ነው የፈጀው 170 ካሬ ቤት

    • @SamiraSamir-to2vb
      @SamiraSamir-to2vb Месяц назад

      ​​@@Dena.Eእርግጠኛ ነሽ ማለቴ እኔ 160 ካሬ ላይ ያረፈ ቤት ከ350 000 እስከ 400 000 ሺ ይፈጃል ስላሉኝ ነው ስም ለማዘዋወር

    • @Dena.E
      @Dena.E Месяц назад +1

      @@SamiraSamir-to2vb አዎ 250, 000 ነው ከወራቶች በፊት የተገመተው ግን እስከሚጠራቸው ይጨምራል ብለን ሰግተን ነበር ግን በዛው ግምት አለቀ። ጉቦው እና መንከራተት እንዳለ ሆኖ። ሌላው መሀንዲሶቹ ቦታውን ለማሳየት መኪና ይመርጣሉ። የባሌ ወንድም እና አባት ለመጨረስ ደክመዋል

    • @SamiraSamir-to2vb
      @SamiraSamir-to2vb Месяц назад

      @@Dena.E ህጋዊ ቦታ ከሆነና ካርታ ካለው ጉቦ ምንን በተመለከተ ነው መንከራተቱ እኳን የሚጠበቅ ነገር ነው

  • @tubaekt430
    @tubaekt430 Месяц назад +1

    አንድ ቦታ ለመኖር ሰላም መስጂድ ትምህርት ቤት መንገድ እና ውሃ መብራት የስፈልጉታል

  • @ssds463
    @ssds463 Месяц назад

    የኔማርር""እውነትነው'''ወሎፋቅርነው"እንወዲሻለን

  • @user-xw8pi7gw4v
    @user-xw8pi7gw4v Месяц назад

    ዋአለይኩም ሰላም የማዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃቹ ባዶ መሬት ስት ነዉ ንገሪኝ!!!!!!

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡሙ ቢላልየ
    እኔስአልሀምዱሊላህ ቤቴንምሰርቸ የቤትእቃየንሁሉአሟልቸአለሁ ከ4ወርበሗላጉዞወደሀገሬነው
    ምርጥና ጀግናባል አለኝ ከተማ አይውደለደልም ገጠርእየሄደመሬት እየገዛ እያረሰ የሚያመርተውምርት ወላሂ እወድሀለሁ ሀላሌዋ
    እኔምበህፃንነቴአገባሁ13አመቴ በ15አመቴ ወለድኩ 9አመትልጅአለችኝ ስደትከመጣሁ8አመትሆነኝ መሰደደንእወደዊለሁብዙአትርፌበታለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-dn1vh3xs3e
    @user-dn1vh3xs3e Месяц назад

    በሁሉም ሀገር ረክሷል ፈርዶስየ

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g Месяц назад +1

    እኔ ልገዘ ፋልጊያ ነበር የኔ ውድ ቁጥርሽን እዴት ለግኛሽ ፋሲከዬ ❤

  • @user-nw1xf7qy8s
    @user-nw1xf7qy8s Месяц назад

    ኡሙ ቢለል እሲኪ ለኔ ጀሂዚ ቤቲ ፈሊጊልኝ❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Месяц назад +1

    ቡታጅራ ከአዲስ አበባ የትቀን መንገድነው ወይም የስንት ስአት መንገድነው እንደገና የቋንቋ ችግር የለሞይ እንደገና ከአዲስ አበባ መጥቼ ቤት ገዝቼ ብኖር ችግር የለውም ሲመችሺ እስኪ እነዚህንና ከሌላ ሀገር መቶ ለመኖር ችግሩንናመቾቱን ንገሪን የመሀበረስቡ አቀባበል

    • @user-xi6sn2vi9q
      @user-xi6sn2vi9q Месяц назад

      ከአዲሰ አበባ 4ሳአት ወይም 5ሳአት መገድ ቢሆነዉ ማሀበረሰቡ በጣም ሰዉ ወዳድነዉ ቋንቋዉ ችግር የለበትም በፈለግሺዉ አበሽር

    • @NasirHayat-cq6yp
      @NasirHayat-cq6yp Месяц назад +1

      ​@user-xi6sn21vi9q 130ኪ ሜ ነው

    • @zula983
      @zula983 Месяц назад

      ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጅራ የ3 ሰአት መንገድ ነው 135 ኪሎሜትር

    • @muntiyase649
      @muntiyase649 Месяц назад

      ​@@user-xi6sn2vi9qኧረ አይደለም በራሪ ከሆነ 1ሳአት ነው ሚወስደው 130ኪሎ ነው

  • @hananyimam7306
    @hananyimam7306 Месяц назад +1

    ወሎየወች ከስደት ስደት እሰው ክልል ሂዶ መኖር ከወለጋ አትማሩም

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Месяц назад +3

    ዋው ወሎየወች ቡታጅራ ላይ ሰፍረዋል የመዳም ቅመሞች ሂዲ ቦታ ግዙ ይጠቅማችሆል ዙሮ መግቢያ ተመከሩ ፋሲጋ እናመሰግናለን

    • @user-gc6rc4rk1d
      @user-gc6rc4rk1d Месяц назад

      ቺግርአያመጣም ወይማማየ እስኪንገሪኝ እኔየዴሴልጅነኝ ምንያክልስይርቃል😢

    • @Tigi688
      @Tigi688 Месяц назад +1

      በነፃም ቢሰጡኝ ከወሎ ውጭ ሌላ ሀገር አልኖርም🎉

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Месяц назад +1

      ​@@Tigi688እኮ የአማራ ልጆች ከክልላችን ውጪ ትግዙ በክልሎች ሰሩ ።

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Месяц назад +1

      ​@@user-gc6rc4rk1dአማራ ከሆንሽ በክልልሽ ሰራ እሰው ክልልል እየሰራችሁ ከለማ በኋላ ይነጠቃል ንቁ

    • @user-gc6rc4rk1d
      @user-gc6rc4rk1d Месяц назад

      @@MeKdiRUclips-lw9oe አወአማራነኝእህቴ አቅምአጣሁ ወላሂ ምንላድርግ

  • @ቤዛ
    @ቤዛ Месяц назад +2

    ፈሲካ እንኳን ደህና መጠሽ

  • @user-fn4ov9bp2g
    @user-fn4ov9bp2g Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፍርዴስ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ቤተስብ ግዙልኝ ብዬ ስላቸው ውድ ነው አሉ አንቺ ደግሞ እደረከስ እየነገርሽን ነው ግራ ገብቶኛል የምር ጨቆኛል ከቤተስብ ጋር መቀመጥ አልፈልግም ባለኝ አቅም ትንሽዬ ቤት ገዝቼ. መቀመጥ ነው የምፈልገው ወላሂ

  • @user-xl1mu8zx7j
    @user-xl1mu8zx7j Месяц назад

    አሀ ወልዬዎች በለፈዉ ለአብርሺ እነ ለሩታ ሲየሺቀብጡ የነበረዉ ቡተጅረ ጨርሰዉ ገብተዋል ለከ

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i Месяц назад

    ፍሲካየ የህታችን የነጃት ኑርሠቦ ነገር እምን ደርሰ ወላሄ ሁልጊዜም አስባታለሁ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g Месяц назад +1

      ለይላ ናት ነጃት አይዴለችም እኔ እራሱ አስባታለሁ

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 Месяц назад

    ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሰላም ሀገር ነው።

  • @zeyada12
    @zeyada12 Месяц назад +1

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ፋሲሳ እዴትነሸ እህት ❤🎉❤🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 Месяц назад +1

    ዬት አከባቢ ነው ፋሲከዬ

  • @user-gc6rc4rk1d
    @user-gc6rc4rk1d Месяц назад +1

    1ሚሊየንካለወላሂ እኔእገዛለሁግን እኔ የዴሴልጅነኝ😮

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Месяц назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉

  • @user-mv4io6lk1x
    @user-mv4io6lk1x Месяц назад

    ወላሂ ስጠብቅሽ ነበር ቤትሽን አሳይን እያልኩ ነበር የስራሽውን

  • @zynbጉራጌዋ
    @zynbጉራጌዋ Месяц назад +2

    አው ወፍረሻል ማሻላህ ❤

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Месяц назад

    አካባቢው ከተማ ካልሆን ምን ይጠቅማል ለንግድ ካልተመቸ ምን ያርጋል ካርታ ካለው እገዛለው እኔ ከትንሽ ጊዜ በኅላ

  • @RABIRABI-dx3br
    @RABIRABI-dx3br Месяц назад

    እህቴአላህያስደስትሺለኛለማዳምቅመሞችአስተማሪነሺ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Месяц назад +1

    ቡታጂራ ሰው የለኚም እንጂ 8መቶ ሲ ነበረኚ እስከ 1 ሚ ግን ሰው የለኚ ዘመድ ኮምፓልቻ 2 በላይ የሚጣሩት

    • @ffsadf9690
      @ffsadf9690 Месяц назад

      ኮቻ አሁን ደህና ነዎ

    • @ffsadf9690
      @ffsadf9690 Месяц назад

      ግዢ ውደ

  • @user-wx5yy8ib4x
    @user-wx5yy8ib4x Месяц назад

    የወጣሁበት አላማየ እደምንም ቤትቢኖረኝ ከመዳም ኩሽና ግልግል እላለሁ እህቶች በርቱ አላህ ያሳካልን ቦታም ተወዶል ግን ወደሆላ የለም እደምንም ብለን መስራታችን አይቀርም ደግሞ ይገባናል ስትየለፋን አደል

  • @ktube8920
    @ktube8920 Месяц назад +1

    ሰፈሩ በጣም ያምራል ማሻ አላህ ተባረከላህ