#ሂክማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 185

  • @amin_multimedia_production
    @amin_multimedia_production  Год назад +48

    አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ለማግኘት Amin_Multimedia_Production subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @IkramIkram-o8o3v
      @IkramIkram-o8o3v 3 месяца назад +3

      እኔን ተባበሪኝና ብሰሩልኝ ደስ ይለኛል እሚያስፈልገው አረጋለሁ💔💔

    • @MadimaMed
      @MadimaMed 2 месяца назад +2

      ረዚቃ ወላሂ አላህ ይውደድሽና እኔም በጣም ነው እምወድሽ 🥰🥰

    • @Fatumahusan12
      @Fatumahusan12 10 дней назад +1

      እሽሽሽሽሽ❤🎉

  • @Fatumahusan12
    @Fatumahusan12 10 дней назад +4

    ወላህ ይሄ ታርክ ልብ ይኔካል ሱብሃናላህ መጨረሻዉ በጣም ያስደስታል ኣላህ ይስጠን ጥሩ በኣል ይስጤን ኣላህ ይጣብቀን ይሄ ታርክ ትምህርት ነዉ የሆነልኝ ወላህ ለሎችም ይሆናል ትምህርት እናመሰግናልን ህክማዬ💕 የኔ ዉድ በጀነት እንገነኛልን💝 እንሻኣላህ እሽ እወድሻለዉ🤭 ለኛም ጥሩ በኣል 👨‍👩‍👧‍👧እንደሰተን ተስፋ ኣረገለዉ እንሻኣላህ ያኣላህ እኛም ወፍቀን🤲😭

  • @RahelAli-w8e
    @RahelAli-w8e 25 дней назад +3

    የ ተጎዳችን ልብ ከ አሏህ ዉጭ ማንም አይጠግናትም ሰለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ❤❤❤የኔንም ልብ አሏህ ይጠግናት

  • @MakiyaJamal-n2f
    @MakiyaJamal-n2f 7 месяцев назад +8

    As wr wb

  • @ZamZam-f5b
    @ZamZam-f5b 8 месяцев назад +7

    ደስ እሚል ታሪክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Rehima-lc6tc
    @Rehima-lc6tc Год назад +87

    ወላሂ የኔ ሄወት እስከሚምስለኝ ነው ያዳመጥኩት አልሃምዱሊላህ ከ4በላይ በር ዘግቶብኛል ግን ልደፍረኝ ሲል ሱረቱል እስራእ ላይ ወላተቅረቡዚና የሚለው አያ ድቅን ይልብኛ እምቢ ብየው እወጣለሁ አሁን እሱም የራሱን ሄወት እየኖረ ነው እኔም ስደት ነኝ በፍቅር ስም ሄወታችንን ሊያጨልው የሚሞክሩ ብዙናቸው ብቻ አላህ ይጠብቀኝ

    • @nedanezif-lw1xd
      @nedanezif-lw1xd Год назад +2

      Lek nesh enem kezi yaltenanse tarik nw yalegn Allah yerdash

    • @የህልሜተዋናይ
      @የህልሜተዋናይ 4 месяца назад +4

      ምንም እምዘረዝርልሽ አረፍተነገር የለኝም ልክ እንዴ እኔ እኔ በሰአቱ ምንም አላቅም ነበር ቲንሽየ ልጅ ነበርኩ አሁን አልሀምዱሊላ ተገላግሊለሁ

    • @YttugfUudfhg
      @YttugfUudfhg 2 месяца назад +2

      ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ ሁላችንም እንዳንች ብንሆን ጥሩ ነው።

    • @mohammedyimam125
      @mohammedyimam125 Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @Zed-lp3ej
    @Zed-lp3ej Год назад +30

    በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው ለቡዙ እህቶቻችን ትምህርት ይሆነናል ብየ አስባለሁ

  • @zuzuyoutube5510
    @zuzuyoutube5510 Год назад +32

    እንዳጅማመሩ አጭራረሱ ደስ ይላል እህቶች አላህ ከሚድያ አውሬ አላህ ይጠብቀን እኛ ሴቶች ውድ ነን ቁጥብ እንሁን

  • @lailalaila739
    @lailalaila739 18 дней назад

    ዋዉ ማሻእላህ ሁልም ያልፈል ያምይልፈቅንነ ያምያነጋላልት ያላም ዉላሂ በጣምነዉ ሚዉድችህም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatMuhammad-g7i
    @hayatMuhammad-g7i 4 часа назад

    ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እንድንጠነቀቅ ስላደረግሽን አላህ ጀዛህሽ ይክፈልሽ ደስ ይላል❤❤❤

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 Год назад +55

    የኔምህይወት እንደዚህ ነዉ😭😭😭ብቻ አልሀምዱሊላህ ከተኛሁበት መንገድ ከረፈደም ቢሆንም ነቅቻለሁ ኢላሂ ከጠማማ ነገር አንተ አርቀን ያረቢ😭😭😭

  • @K-du4rt
    @K-du4rt Год назад +5

    ማሻ አላህ አሥተማሪ ታሪክ ነው አላህ አጦይባቲ ሊጦይቢን ብሎል ዋናው ነገር ወዴ አላህ መመለስ ነው አላህ ቀጥተኛውን ምገዲ ይምራን ያረብ

  • @Hikma-u6z
    @Hikma-u6z 3 месяца назад +3

    የኔመሥም ሂክማነዉ ታሪካቺን አድነዉ አላህ ይዘንልን

  • @SamiGoogle-w5l
    @SamiGoogle-w5l Год назад +3

    መጀመሪያ ቢያሣዝንም መጨረሻው ማሻአላህ ደሥሢል ያአላህ እዝነት 😢

  • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
    @ሀዩቲ-ወ4ሠ 10 месяцев назад +4

    አስተማሪ ታሪክ

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 8 месяцев назад +6

    ወላሂ ሂክማየ በጣም አስተማሪ ነዉ ወላሂ ወንዶቺን ማመን በኔ ይብቃ እወንድ ደርሳቺሁ የማታቁ እህቶቸ በሂክማ ተማሩ ወንድን ልጂ አትመኑ ሽ ግዜ እወድሻለሁ ቢሉሽም የወደደ ወድ ወደሀላል እንጂ ወደ ሀራም አይሄድም ነበር ለትዳር ሳይሆን ላዳር የፈለገ ቶቶሎ ብሎ የፈለገዉን ይሰራል ከደዚህ አይነት እስስት አላህ ይጠብቀን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawaAdam-t7z
    @HawaAdam-t7z 4 месяца назад +3

    ወላሂ እስከጨረሻዉ ነዉ የሰማሁት መጀመሪያ አለቀስኩ መጨረሻዉ አስደሰተኝ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakiyaJamal-n2f
    @MakiyaJamal-n2f 7 месяцев назад +5

    ሂክማ በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @hawagetnet
    @hawagetnet 2 месяца назад +1

    በጣም ሀሪፍ አሥተማሪ ታሪክ ነው አላህ መጨረሻችንን አሣምርልን🥰

  • @SulafAbdellah
    @SulafAbdellah 9 месяцев назад +4

    ሱብሀን አላህ 😢😢

    • @aminaShukuru-ji6xe
      @aminaShukuru-ji6xe 5 месяцев назад

      ማሻአላህ ደሥ ይላል ትምህርት ይሆነናል

  • @SurprisedBloomingFlower-gh2xu
    @SurprisedBloomingFlower-gh2xu 9 месяцев назад +6

    አላህ ተሚጠላውነገርይጠብቀን

  • @foziwelyewa
    @foziwelyewa 11 месяцев назад +9

    ድምፅሽ አንደኛ ነሽ❤👌

  • @bitAhmed-w9y
    @bitAhmed-w9y Год назад +11

    ማሻ አላህ አስተማሪ ነው ግን ልብ ይሰብራል ሁሉንም አላህ ይማረን ሰው ተሳሳች ፍጡር ነው😥😥

  • @SusuSumeya-ss9ut
    @SusuSumeya-ss9ut 27 дней назад

    ያሰላም ደሰ ሲል ላላህ እኮ ሁሉም ቀላል ነው የኔው ግን ወዴት ነህ ለሁላችንም ደስ የሚል የሂወት አጋርን ወፍቀን

  • @mkeya123
    @mkeya123 11 месяцев назад +5

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ በርቺልን አቀራርብሽ ደሰ ይላል ታሪኩ በጠም ያሰለቅሳል ያርብ ሁሌም ወደ አንተ ከሚመለሱ ባርያዋቹው አድርገን ያርብ ❤🎉

  • @طيبه-ن6ك
    @طيبه-ن6ك 5 месяцев назад +2

    ማሸአላህ ደሥ የሚል ታሪክ ነው

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 5 месяцев назад +5

    በጣም ዳስ ይልላ መጃማራ አላላስኩ በመጫራሻ ሳኩ ለንቺ ዳስ ቢሎኛል ዋላሂ ኡናት ነካ አላሀ ያታሻላ ይታካል ሚበለዉ ቢቻ በዲናችን ጠንካር እኒበል ሂክሙ ጃዛካላሀ ታሪክሽን ስላካፋልሽን ቲሚርት ነዉ አለሀ ቲዳራቹን ያታበራካ ያዲርጊላቹ መጥፎ ወንዶችን አለሀ ያስራቻዉን ይስጣቻዉ ጡሩዎች አለሀ ይማናዳቻዉ❤❤❤😢❤

  • @Maryam-qb8jg
    @Maryam-qb8jg 6 месяцев назад +4

    ማሻአላህ በርቺ እህቴ ደስየሚል ቲሪክ ነዉ

  • @HamedaSeeef
    @HamedaSeeef 3 месяца назад +2

    ማሸ አለሃ መሸ አለሃ

  • @Sumia-mf8ug
    @Sumia-mf8ug 5 месяцев назад +2

    Maasha Allah

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu 5 месяцев назад +1

    ወላሂ ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ እንደዚህ የለም🎉🎉🎉

  • @KedijaHasen
    @KedijaHasen 5 месяцев назад +1

    ዋለይኩምሠላም ማሽአላህ በጣም አሪፊነው

  • @SamiraBhhh
    @SamiraBhhh 10 месяцев назад +3

    ማሻአላህ

  • @rihanaali271
    @rihanaali271 Год назад +10

    ውይ በጣም ልብ ይነካል የእውነት

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 Год назад +5

    ማሻአላህ መጀመሪያው አሥለቅሶኝ ነበር

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ደስ ያላል❤🎉 ለሁሉም ነገር አለመቼኮል ነው አንዳንድ ሰው ይቼኩላል የሰውን ማንነት ሳያቅ ሳያጣራ ንክር ይላሉ በርግጥ ጠባቂው አላህ ነው ቢሆነም መጠቀቅ ያስፈልጋን ባይ ነኝ🙏🙏🙏

  • @hikma3360
    @hikma3360 Год назад +9

    ማሻአሏህ በርች እህቴ🌹

  • @FjFo-zv6bt
    @FjFo-zv6bt 4 месяца назад +1

    ደሰየሚል. ታራክ❤❤❤❤❤

  • @SamiGoogle-w5l
    @SamiGoogle-w5l Год назад +9

    ይሄ አቀራረብ ውስጤነው ያረብ ስት ትምህርት ሠጠኚ አዳዴም ውስጤ ይቆሥላል ምርጥ ትምህርት😢😢😢😢
    ደካማ ጎናችንን ተጠቅመው አዳድ ወዶች ያሣዝኑኛል

  • @NaeemaMondino
    @NaeemaMondino 9 месяцев назад +2

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @hisemm9536
    @hisemm9536 Месяц назад +1

    በጣም ደሰ የሜል ታረክ ነዉ እኔም እደዚህ እያለኛ ነዉ አሁን ላይ እነገናኝ እያለኝ እቢ አልኩት😢😢😢 አላህ ይጠብቀኝ

  • @G00gleGlgl
    @G00gleGlgl 4 месяца назад +1

    ደስ የሚል ታሪክ ማሻ አሏህ

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube Год назад +23

    😢😭😭መሳሳት ያለ ነዉ ወዳላህ መመለስ ግን ዋነኛዉ መፍትሄ ነዉ አላህ ሁላችንንም አላህ ይመልሰን

  • @MekfiraTesnim-rs8ft
    @MekfiraTesnim-rs8ft Год назад +4

    😭😭😭😭የአላህከዚህአይነትነገርጠብቀን

  • @SamiraSamira-d8g
    @SamiraSamira-d8g 3 месяца назад

    የአላህ የኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ ለብዙ ሰወች ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ❤❤❤😂😂😂

  • @fanege8671
    @fanege8671 9 месяцев назад +6

    ወይ ልጁ የፍቅር ቃል ይችላል እሷም እንደዛው ድምፅሽ ያምራል ማሽአላህ

  • @SeadaSeada-dd8hj
    @SeadaSeada-dd8hj Месяц назад

    ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ

  • @علحمدلله
    @علحمدلله 4 месяца назад +1

    አሏህ ይጠብቀን

  • @IkramIkram-o8o3v
    @IkramIkram-o8o3v 3 месяца назад +4

    ግን በአላህ እደዝህ አይነት የሚሰሩጋ አገናኙኝ በአላህ ስለጠየኳችሁ ይቅርታ እደዝህ ሰርቸ ማስቀመጥ እፈልጋለሁ ልቤቢሰበርም 😢ግን አይዟችሁ ንፁህ አፍቃሪ ወርቆ አይወርቅምአትግፉጂ ብትገፍ አላህ ይጠግናችሀል አላህ ካላለው እኛባልነው አይሆንም ስለወደዲናቸው ብቻ የኛይመስሉናል

  • @ኢተቂላህልቤ-ዐ7ዐ
    @ኢተቂላህልቤ-ዐ7ዐ Месяц назад

    ማሻ አላህ በርቺ አላህ ይጠብቅሸ ይጠብቀን

  • @NagateNn
    @NagateNn Месяц назад

    Das yemil taarik new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema4104
    @fatemafatema4104 8 месяцев назад +3

    😢በጣም ምስጥብየምሠማው ነው

  • @fatetajudin9711
    @fatetajudin9711 Год назад +13

    ማሸአላህ ደስይላል ግን እንደኔ ሀሳብ ይሄ ነገር ትንሽ ተጋነነ ማለት ሁሉም መጨረሻው አንድ አይነት ነው መልእክቱ የዝሙትን አስከፍነት ነው ብሆንም መጨረሻ ላይ ንፁህ ሴት እንኳ ከምትኖረው በላይ ነው ።እና ይሄን ይሄን ብታስተካኪሉ ባይ ነኝ ፣😢❤❤

    • @SuzanaEshetu
      @SuzanaEshetu 7 месяцев назад

      Yetewbet wtet new

    • @KewserMubarik
      @KewserMubarik 6 месяцев назад

      Mayet ylebsh mechereshaw true bemehonu snt tesfa yekoretu ehtoch tesfa ysenkubetal new gen mechereshaw askeyamina tesfa askorach kehon stochu tesfa kortew mayhon never wst ygebalu yemilewn mayet alebn tesesachochn allh wedo edemiredachew temrenbetal Masha Allah des yemil astemari tarik new allhamdulila

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 Месяц назад

    ያረቢ እደዚአይነት ወንዶችን አጥፋቸው ያረቢ አደራህን

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z Год назад +5

    አናመሰግናለን

  • @GdH-v7t
    @GdH-v7t 3 месяца назад +1

    በጣምያምራል

  • @SurprisedBloomingFlower-gh2xu
    @SurprisedBloomingFlower-gh2xu 9 месяцев назад +3

    እኔስ ሡበሀንአላሂ ለወዲየአለኚ አመለካከት ጡሩአደለም

  • @RahimaJemal
    @RahimaJemal Месяц назад

    መሸአለደሰይለል ታረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsion-qx3ys
    @Tsion-qx3ys Месяц назад

    በጣም ደስይላል የኔም ሂዉት እንደዚህ ነበር ይስትምራል❤❤

  • @የኔህይወት-ቘ5ኸ
    @የኔህይወት-ቘ5ኸ 5 месяцев назад +9

    እኔ አድራሽን ስጭኝ የኔ ታሪክ ይቅርብ አስተማሪ ይሆናል ።

  • @Faizajemal-dw7yx
    @Faizajemal-dw7yx 2 месяца назад +2

    💔😰😢 የኔ ሂወት እስኪመስለኝ እያለቀስኩ አዳመጥኩት ምንምኳ የተስተካከለ ሂወት ባዬኖረኝም ግን አልሃምዱሊላህ ቶበት እንዳደርግ ዳግም እድል ለሰጠኝ ረቡል ዓለሚን ምስጋና ይገባዉ የጌታዬን እዝነት ሳስብ ፊቱ መቆምን እፈራለሁ 😢 ኢላሂዬ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @YeromMekonen-r2j
    @YeromMekonen-r2j 4 дня назад

    አችድንግናሽንበውርቅሰጠሽው ❤❤እኔአለሁለነጀርያየስጠሁት😢😢😢😢😢

  • @dggfrg
    @dggfrg Год назад +4

    ማሻ አላህ መጀመሪያው ቢያሥጠላም በአላህ ፈቃድ መጨረሻው አምሯል❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemanaAhmed
    @JemanaAhmed Год назад +3

    Ya Allah kettegnawn menged mran 😢😢😢

  • @علحمدلله
    @علحمدلله 4 месяца назад +2

    ወሏሂ የኔ ሂወት እስኪመስለኝ ልቤ ተነካ❤❤❤

  • @selhulumnegralhamdulilah5675
    @selhulumnegralhamdulilah5675 Год назад +2

    Masha allah dess yemil tarik allah kekfu ngr tebeken yena mar wedejewalehu tarikun

  • @abdisiraj9689
    @abdisiraj9689 Год назад +3

    Das yemel Tarek naw❤❤❤

  • @ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ
    @ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ 6 месяцев назад +3

    አላሁመ እሶቱር አለይና 😢😢😢😢😢ከደዚህ አይነት ወድ ያረብ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @MedinaDarasa
    @MedinaDarasa Месяц назад

    ደሰ እሚል ታሪክ😅😅😅

  • @emunajems5643
    @emunajems5643 11 месяцев назад +7

    መሀል መሀል ላይ ምታቋርጡት ነገር ደስ አይልም

  • @CalmGiraffe-vw7tn
    @CalmGiraffe-vw7tn 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ❤❤ዴስይላል

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia Год назад +3

    Subahaan Allah 😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +11

    ትልቁ ችግር ተያይዞ ረጅ ጉዞ መሄዱ ነው።እላህ ይርዳን

  • @HsWAyMogas
    @HsWAyMogas 5 месяцев назад +1

    ሲኒማ ይመስል ማስታወቂያው ቢቀርሲቋረጥ ያስጠላል❤️❤️❤️❤️

  • @MunaJemal-u4s
    @MunaJemal-u4s 2 месяца назад +1

    ችግሩ ከሌሎች አለመማራችን ነው።

  • @يالله-ذ8ث
    @يالله-ذ8ث Год назад +4

    😥😥😥😥💔አስተማራ ነዉ ወላሂ

  • @Nazirasulxan
    @Nazirasulxan 4 месяца назад +2

    Yamir gin unetnga tarik naw😢😢😢

  • @Hikma-wx6pb
    @Hikma-wx6pb Год назад +4

    አዉ

  • @mominamehedi86
    @mominamehedi86 8 месяцев назад +2

    ያአላህ እደዚህተሰምጨአዳምጨአላውቅም😢

  • @حياهاحمد-غ1ش
    @حياهاحمد-غ1ش 4 месяца назад +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ልቦና ይሰጣቸዉ ዉዶችን በዚሁ አጓጣም የኔም ታረክ ተማሳሳይነዉ በfbተዋወቅን እና ፎሬፋይሉን ሳየዉ ተሸዉድኩ ተዋወቅን ደሞ በጣም ጥሩ አላህን የሚፈራ መስሌ ቀረበኝ እና እድሁ እያልን በማሀል ተያዘ ከዛ እስረ ቤት ሁኔ ኒካ አሠረን ግን ሱባሀን አላህ ኒካ በታሠረ በማግስቱ የማላቀዉ አዉሬ ሁነቡ እና የማወራዉ ሁሉ መጥፌ ወሬ ነዉ ከዛም ለምን ሌላ ሰዉ ሁክ ተቀየረክ ሰለዉ ከጅ እስከሚተገቡ ነዉ ጡሩ መስየ የቀረቡኩሽ አለኝ አልፈልግም ፈታኝ ቡለዉም እቢ አለኝ ይኸዉ አድ ቀን ሳንገባባ አመታች አለፈ እንም ዝበየ ቁጭ ቡያለሁ በዘሁ አጋጣሙ ተማሪበት እኛ ሴቶች በትንሽ ነገር እንታለላለን ወዶች አላህ ልቤ ይስጣቸዉ አልሀምዱ ሊላህ ግን በግዜ ነቅቸበታለሁ ትልቅ ትምህረት ወሰዱኩበት ልቤም ቡሠበረ ትምት ወስጃለሁ

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 Год назад +8

    መሻ አላህ ወለህ በጠም የምየሰዝን ብሆንም ያምራል መጀመሯ በጣም የሰዝን ነበር ግን መጨረሻ የመረ ነወ አላህ ለሁሉም ጥሩ ህይወትን ይስጠው ለነሱም ጥሩ ሶልህ የሆኑ ልጆች ይስጣቸው እኔ ሙሉ ሙሉ ክፍል ስትለቁ ነወ እያየሁት የለው የአይን ሱውር ለምን አይለቀቅም ⁉

  • @hawafamily9483
    @hawafamily9483 5 месяцев назад +1

    የኔን ሂወት የመሰለ አልሃምዱሊላህ ሁሌም ካለፈ ነው እሚገባን😢😢

  • @ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ 10 месяцев назад +9

    ማንኛውም ሠው ወጀል ላይ ይወድቃል ግን አማኝ ነንን ብለን ሀራም ሥንሠራ ግን አላህን ብንፈራ ወላሂ😢😢😢😢በተለይ ሀራም መሆኑን እያወቁ ማጥፋት ወላሂ እዴት ይከፋል

  • @yusura-e3p
    @yusura-e3p 11 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ደስታሸ አስደሰተኝ።

  • @NureysAsefa
    @NureysAsefa Год назад +2

    Mashalah katimawu dasi yilalii❤❤❤

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 4 месяца назад +1

    ያረቢ አንተ ጠብቀኝ ያአላህ 😢😢😢

  • @nesihakelil6215
    @nesihakelil6215 11 месяцев назад +4

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 Год назад +7

    እናት እንድህ ናት ሁሉም የልጄ ነው የምትለው ❤ እናት ያላችሁ ታዘዞት የምትፈልገውን ሁሉ አድርጉራት መቸም እንዳታሥቀይሞት እኔ እናቴ ሙታለች ግን ሁሌም ❤ ውሥጥ ነት አላህ ይርሀማት ያረቢ የአላህ

    • @fanege8671
      @fanege8671 9 месяцев назад

      አላህ ይዘንላት አብሽሪ ውዴ ሁሉ ባለ ተራነው

    • @Maryam-qb8jg
      @Maryam-qb8jg 6 месяцев назад

      አላህ ይዘንላት እህቴ

    • @RahmetHusen-p3k
      @RahmetHusen-p3k 4 дня назад

      amin yareb

  • @lifemarys3438
    @lifemarys3438 Год назад +8

    ማሻአላህ በርች እህታችን❤❤❤

  • @MikiyaMikiya-eg7re
    @MikiyaMikiya-eg7re 2 месяца назад

    የአለ ዎለህ ዬኔ ህዎት መስሎኝ አለቀስኩ😢😢😮

  • @ፈታሃላባወ
    @ፈታሃላባወ 7 месяцев назад +2

    ☝☝☝☝❤❤❤❤❤

  • @ZamZam-f5b
    @ZamZam-f5b 8 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @khadigekh1606
    @khadigekh1606 Месяц назад

    🌲🌲🌺🌺🌺

  • @IeeH2
    @IeeH2 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaF-k7x
    @FatimaF-k7x 8 месяцев назад +3

    😭😭😒😒

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 2 месяца назад

    ❤💓🖤

  • @MadimaMed
    @MadimaMed 2 месяца назад

    ስወዳችሁ ወላሂ

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 14 дней назад

    ሱብሀን አላህ ወንድች ግን እንዴት አዳጠመዳት እኔም አላህ ጠብቆኝ ከቡዙ ወንዶች አምልጬለዉ አለዉ በስደቱ አለም ክብሬ ጠብቄ አልሀምዱሊላህ አላህዬ ስለጠበቀኝ ሁሌም እያመሰገንኩት እኖራለዉ ከዚ በኀላም አላህ በቂዬነው ኢንሻ አላህ

  • @MrVip-vb1ni
    @MrVip-vb1ni 6 месяцев назад +3

    መጨረሻው በጣም ደስይላል❤