Beti g King David danced naked In front of the presence of God and his wife lughed at him she became a barren woman so think twice before u give a comment. U r thinking a religious of protocol instead of the song for God. When you worship it leads a deep concentration thinking God but when you praise u raise u raise voice express gratitude even if jumping.
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን በአሉ የሰላም የጤና የእድገትና የብልፀግና ይሁንልን ፈጣሪ ሃገራችንን እና ህዝባችን ሰላም ያድርግልን (አሜን)
እናመሰግናለን አንዳፍታዎች። የቅዱስ ዑራኤልን ካህናት ዲያቆናትና መርጌታዎች አብዛኛውን የስራ ባልደረባዎቼ የነበሩትን ስላየኋቸው ደስ አለኝ፣ ኢትዮጵያ እንዳለሁ ነው የተሰማኝ።
Betam yemestal tiru sira melnam beal Andafta
ከውጭ ሀገር ስታፍዩ ደስ ይላል ኧረ ስለ ማርያም ብላችሁ ዝሊያው ይቅር ማሽብሽቡ ያምራል ይባርካችሁ ሰላም ለእትዮጵያ እና ለህቦችዋ ይሁን አሜን አሜን!!!!!!!!
እንደምን አለህ ገብረኪዳን
በቴክስትህ እንደተረዳሁት ከቅዱስ ዑራኤል አገልጋዮች ውስጥ የምታውቃቸው ሰዎች እ ዳሉ ነው፣ እባክህ ወንድሜ ከአገልጋዮች መሃል የአንድ ሰው የኤፍ ቢ ስም ስጠኝና ኮንታክት ላድርጋቸው ቢቻልህ ከዘማርያን። ከነሱ የምፈልገው ሲዘምሩ በደንብ ያልተሰማኝ የቅዱስ ዑራኤልን መዝሙር ስላለ በድምጽ እንዲልኩልኝ ፈልጌው ነው አዳዲስ መዝሙሮችን ስለሰማሁ ነው ።
አደራ ተባበረኝ። አመሰግናለሁ
@@mamaminas502 አድራሻህን ላክልኝ ፣ የንተን ቁጥር ላክልል
@@mamaminas502 ሌላው የምተፈልገውን መዝሙር online ልታገኘው ትችላልህ
ተባረኩ እዛው ያለን እስኪመስለን ነው ሌላው ሚዲያ በወሬና በጦርነት ሲያደነቁረን
እናንተ ደሞ ነፍሳችንን አረካችሁ ኑሩልን
በጣም ያምራል እናመሰግናለን እልልልልልል ያመትሰው ይበለን 👏👏👏
ነገ ደሞ የየካ ሚካኤልን እንደምታሳዩን ተስፋ እናረጋለን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ደብረ ፅጌ ኡራአል ያምራል
መራሔ ብርሀናት
ያሳደከኝ መላእክ ቅዱስ ዑራኤል አባቴ ከስደት መልሰክ ለደጅክ አብቃኝ እኔስ ደጃፍክ ናፍቆኛል 😰😰😰
Ename. Endncye
አሜን አሜን አሜን
እኔም
Yewryle. Safer. Nase
የዑራኤል ልጆች አባታችን ገናናው መላዕክ አሱ እቅፍ ድግፍ አድርጎን ለደጁ ያብቃን ውዶቼ
እጅግ ደስ ይላል ባትዘሉ መዘምራን እባካችሁ?????❤❤❤❤❤❤❤❤
Tewahedo nsihet haymanote lezelam nuri
በጣም እንናመሰግናለን አንድ አፍታ የሰፈሬን ታቦት ስላሳያችሁን ነገ ደሞ የየካውን ቅዱስ ሚካኤል እንደምታሳዩን ተስፋ አርጋለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኡራኤሎች ስዎዳችሁ ዘንድሮ ተለየው ከዚ ልዪ በአል
የጥምቀት በአል የስላም የጤና የፍቅር ያድርግልን አመት አመት ያድርስልን
የደብረ ጽጌ ኡራኤል መዘምራን ከልባቹ ሰለሆነ ሳላንደንቃቹ አላልፍም ሁሌም ትለያላቹሁ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የልባቹሁን መሻት ይፈጽምላቹ!!! ሌሎች ደብሮች በሹፈት እና በማልመጥ እንዲሁም በችልተኝነት የሚዘምሩት ነው፡፡ ላዛ ቡዙ አልደግፋቸውም፡፡
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአመት ሰዉ ይበለን
ለመላው ለክርስትና አይማኖት ተከታዮች ሁሉ እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን ስደተኞች ሁላችንም ለአመቱ ያድርሰን በሃገራችን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን እንዲህ እንዳለነ ላመቱ ያድርሰን አሜን ፫
( ይቅናው በሄደበት )
እስከሚያልፍ ያለፋል ይላል ያገሬ ሰው ፣
ክብሩ ካልተነካ ከሰው የማይደርሰው ፣
ቢቸግረው እንጂ ሰው ልቡ ቢከፋ ፣
የሰው ሃገር ናፍቆ ከቤቱ አይጠፋ ፣
ጥርሱ እየሳቀ መስሎ የሞላለት ፣
የውስጡ መከፋት ያመረቀዘለት ፣
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ብሎ ፣
ሀሜትና ወሬን ወደ ኋላ ጥሎ ፣
ጓዞቹን ሸክፎ ውስጡ እያነባ ፣
ነገ ተመልሶ እቤቱ እስኪገባ ፣
ደጆቹን ከርችሞ እውነትን ፍለጋ ፣
ስደት ይጀምራል ምሽቱ እስኪነጋ ፣
እስኪመለስ ድረስ ያሰበው ሞልቶለት ፣
ጎዳናውን ቀና አምላክ ያድርግለት ፤
እንኳን ለብርሃን ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እልልልልልልል እልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ኢትዮጲያ እጆቻን ትዝረጋለች የተባለዉ ይህ ነው እዉነቱ we are gifted people in z world
አሜን ፫ እልልልልልልልልልል የከርሞ ሰው ይበለን ።በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ፩ አፍታዎች።
ልልልልልልልልል ደስ ሲል እናመሰግናለን🙏🏾
አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ታምራላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💝💝💝💝💝💝💒💒💒💒💒
Elelelelelelelelelelelele👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ye kerimo sew yibelen tewahedo yarekegn amilke temesegen 💚💚💛💛❤❤🌺🌺🌺🌺
Thank you very much Andafta! በጣም ውብ የምስል እና ድምፅ ቀረፃ ነው። እንዳው በአካል ከወገናችን ጋር ሆነን በዓሉን ለማክበር ባንችልም እንዲህ ያማረ ቪድዮ እየተን የከርሞ ሰው ይበለን ይበላችሁ ብለናል። እግዚአብሄር ህልማችሁን ያሳካላችሁ። በተረፈ ለዘማሪዎቹ የውሃ እረፍት ቢኖር: በተለይ ተሰልፈው ሁሌም በጭብጨባ እና ዝማሬ ለዛሉት። ሰንበት ትምህርት ቤቶቹ አልፎ እልፎ ውሃ የሚጠጡበትን ቦታ ቢያመቻቹ መልካም ነው እላለሁ። እግዜር ይስጥልኝ!
Betam betam yameral ❤️❤️❤️lilililLiiiiiiiiiiLiiiiii
እንዴት ያምራል ይህ ሃይማኖት የትየለ.
ይህን የመሰለ እግዜር ከኡራኤን ጎንነ
ውየስላም ወታደር .
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ይክበር ይመስገን የኛ ጌታ ገና እንበዛለን
እልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
Yessss wow Ethiopia is a holly land land of God
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ደስ ስትሉ
መድሐኒአለም አዳነን በማይሻር ቃሉ
ደስ ይበለን ደስ ይበለን እልል በሉ እልል በሉ
አዳነን በማይሻር ቃሉ እልልልልልልልልሌ👏👏👏👏👏👏👏
እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ አለባበሳችሁ አቃቃማችሁ በጣም ያምራል ግን እንደ መናፍቆቾ የምን መዝለል ነው እኛ ኦርቶ ደክስዊያን ስናሸበሽብ ነው የሚያምርብን መናፍቅ የኛን እየኮረጁ ስንል እኛም የነሱን መውረስ የለብንም መዘምራኖች በደንብ ልታስቡበት ይገባል እናም ነገ እንዳይቆጨን ዛሬ ልንታረም ይገባናል በተረፍ እናመሰግናለ
Rosa Solomon
Read a bible how king David worship & Praised God bf you give a comment
Yadakobate safara uraley abata tabekagey💓💓💓💓💓💓
እልልልልልልል እግዚአብሔር ሁሌም በዙፈኑ ይነግሳል
እረ ይህ ነገር እደት ነው በወርቶዶክስ አስተምሮ ሲሸበሸብ መሬትን እግር አይለቅም መናፍቅን ይመስል የምን መዝለል ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልከአመቱ በስላም ያድርሰን ተዋህዶ ለዘላለምትኑር
እልልልልልልልልልልልልልል
እልልልላልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እንደ ቤ/ር ሥርዓት ቢዘመር መልካም ነው አንደ መናፍቃን መዝለል መልካም አይደለም ብታስተካክሉ መልካም ይመሰለኛል፡፡
ማነው ለመናፍቃን መዝለልን የሰጣቸውን ማነው? መዝለልን የጀመረው ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ የቤተክርስቲያኗ ህግ ታውቀዋለክ ለመሆኑ??? እንደውም ታቦት ሲወጣ በልሆሳስ ወይም ቀሰስተኛ ሆኖ መዘመር ውግዘት ነው በታውቀው እንጂ፡፡
እሰይ እሰይእሰይ የእግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐
Oretodoxe emnyatya zelalem nueryilgi❤❤❤❤❤❤👈
እልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን
እግዚብሄር ይመስግን
Esey elel elel elel ....zimare melaiktin yasemalin
የደብረ ፅጌ የኡራኤል ልጆች እሱ ይጠብቃችሁ
ምስጉን ነው የተመሠገነ 👏👏👏👏👏👏👏
እልልልልልልልል
እልልልልልልልል
ዝሜሬ መላይክትን ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን
በጣም ደስያላል ኡራኤል አባቴ
ሁሉም ነገር ስርአት ሲኖረው ደስ ይላል ሽብሸባችሁ የቤተክርስቲያን ወዝ የለውም
You tube ላይ ቁጭ ብሎ አቃቂር ከማውጣት አይሻልም እነሱ እኮ የቤተክርስቲያን ፈርጥ ናቸው ወጣትነታቸውን ለአምላካቸው የገበሩ
@@የመርካቶክስታኔ አግዝአብሔር ያክብርልኝ የልቤን ተናገርክልኝ፡፡ አፉ አፉ አፉ
elelelel enkuan abro aderesen
Amen Amen Amen yeamet sew yebalen
Amn amn 💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤amn amn amn
እልልልልል በጣም ደስይላል
ነገደግሞ ዋይፍይ ካልጠፍብኝ የሚካኤልን እንዴት እንደሚከበርና እንደሚዘመር አያለሁ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
Mleake selam kidus Urael ebakehen barkehen geba. Amen amen elllllllllll.
ለመላው የተዋህዱ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኲን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ
እልልልሌልልልልልልሎልልልልልልልል
ዝማሬ መላይክት ያስማልን እስይ እስይ በስላም ግባ
እልልልልልልልልልል
Sele kalu yamelakachen sem yetebareke yehun
Be sereat derega gn yehe deber betam mesemer setwal mn ayenet chebecheba nw Koy ebakachu zelaun kensu ebakachu
Enkuan aderesen betam Des yelale lagerachen beselam abkan yene abat
አባቴ ተመስገን
በጣም ደስ ይላል ግን ሴቶች ለምንድ ነው ፀጉርቸው ላይ ሻሺ የማያስሮት
እዴ እዴት አትስትካከሉም ክርስትናን አታበላሹብን እጂ መዝለል ምን የሚሉት ነው መናፍቃን የሱን ስም እየጠሩ ሚጨፍሩብን አይበቃም ሰብሰብ በሉ ለማንኛውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በትክክል መዝሙር ሲዘመር በተመስጦነው መሆን ያለበት መቸስ እነሱ አይገቡበት የለ
ቃለ ህይወት ይስማልን ዝላይ ለየት ያለ ነው ትክክል አይመስልም
Beti g
King David danced naked
In front of the presence of God and his wife lughed at him she became a barren woman so think twice before u give a comment.
U r thinking a religious of protocol instead of the song for God.
When you worship it leads a deep concentration thinking God but when you praise u raise u raise voice express gratitude even if jumping.
Ewunet new enem sizelu eyedeberugni neber, shibshebawun resut eko mestekakel alebet
ለመተቸት የተፈጠረ ትውልድ ይህ እኮ ጥምቀት ነው ሰንበት ትምህርት ቤት ያደገ ብቻ ነው የሚገባው የዌብሳይት ክርስትያኖች ደግሞ ቁጭ ብሎ አቃቂር መፈለግና ሁሉንም ከመናፍቃን ጋር ማያያዝ ነው ስራቸው
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዋዉዉዉዉ ድስ ሲሉ
*የኦቦ ለማ ቡድን* በሚያስተዳድረት ኢትዮጵያ
የመጀመሪያው "የጥምቀት በዓል"!
ይህ ፡ ነፃነት ከስኳርም እንደሚጣፍጥ
የሚያሳይ ህያው ምስክር ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር ይመስላል
እንኩን አደርሠን
ENAMESGENALEN ANDEAFTAWOCH..,,KEJACHIHU GIN BE DRONE KELY YETENESA TECHEMARI BINOREW BETAM TERU NEBER....BRAVO BERTULEN.
ተመስገን መዝለል ጄመራችሁ ደስ ይላል
Elllllelelll kiber yemasigen.
😍😍😍
እልልልልልልልልልልል
Elllllllllllllllllll Zemare MELAYKT yasemaln. Kedus Urael Deberea. Nafkoten be Vedio mayet new ;; Endet. Endemeyamru Yamet Sew Yebelen. Leul Egziabher Beyalenbet Yetebeken.
ellllllelllllllellllllll👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤
እኔ ግን ትምታታብኝ በኦርቶዶስ እምነት ምስጋና ላይ ይዘለላል እንዲ የሚያቅ ካለ ያስረዳኝ
Alem Trif መዝለል ክልክል ነው እኔ አስራ አምስት አመት ያገለገልኩበት ደብር በዚህ ሳላመሠግነው አላልፍም የቅዱስ ያሬድና፣ቅዱስ ኡራኤል ሠንበት ትምህርት ቤቶች ከዚህ ድርጊታቸው መቆጠብ አለባቸው ከስርዓት ውጪ ስለሆነ።
አዲስ ፋሽን ነው ፍጥነታቸው ሁሉ ሊጀምራችው ነው ነው
@@wengeletewahedotube እርግጠኛ ነኝ ያንተ የነበርክበት ደብር ልክ ሜክሲኮ ማህደረ ስብሃት ልደታ ማርያም ፤ሳሊተምህረት፤ ፒያሰ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ ቅዱስ ዮሀንስ ወልደነጎድጎድ፤ ቅድስተ ማርያም እና ቅዱስ እስጢፋኖስ እንደ መሣሠሉት ከልብ ያልሆነ የችልተኝነት እና የሹፈት የሚገለገልበት ሰንበት ትምህርት ቤት ነው መሠለኝ የቆየሀው ለዛ ነው፡፡ ከልባቸው የሚያገለግሉትን የደብረ ጽጌ ኡራኤል መዘምራን እና የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ መዘምራን የምትተቸው፡፡
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል
Elllll yamet sew yibelen
elllllllllllellllllllllellllllllllllllllllll egziahaber yabzachihu ahunim
min metadel naw
I like the Soto for the music,but I didn’t understand what is the song about.. what about translating the song to Amharic?
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
የቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ልጆች ታበዙታላቹ ሴቶች ሻሽ አለመልበስ እላፊ መዝለል እንዲ አይደለም ማገልገል፣ ጭፈራ ነው የያዛቹት ወይ
ክርስቲያናዊ ስነምግባር ቢኖረው ይመረጣል
መዘምራን ኣስቡበት ትንሽ ተቀየራቹ የድሮ ኣይነት ኣደለም ወዙ እየጠፋ ነው እርግጥ ነው ሊደክማቸው ይችላል ግን ትንሽ ትርምስ በዛብኝ ፍት ላይ ሁሉ ኣንድ ኣይሄድም መወራጨት ሆነ ድሮ ከሰልፍ ጀምሮ ስርኣት ነበረው
ግን ደስታ ይሆናል ስርኣት ኣክባሪ ሲበዛ ትርምስ ይላል
ሽብሸባው እና ዝላዩ ዘንድሮም አልተዋችሁም ኸረ ኸረ ተስተካከሉ እንጂ
ታዲያ አንተን ደስ እንዲልክ የንስሀ መዝሙር እየዘመሩ ይሄዱልክ፡፡
mezlele minden nwe
ምስጋና ነው፡፡ ወይስ ካህናት ተቀምጠው አንቺ በአወጣሹ ህግ ይመሩ፡፡
መዝሙር ለፈጣሪ ብቻ ካልሆነ ከንቱ ነው የተደበላለቀ አምልኮ እግዚአብሄር አይወድም ለፈጣሪ ብቻ መዘመር ነው። ሰትደበላልቁ ይህ ሁሉ ድካም ከንቱ።ለፍጡር መዘመር ይቁም እርግማን ነው።
13:21 መስማት ከቻልሽ ስሚ ሁሉንም
የምንዘምረው ለፈጣሪያችን ለግዛብሄርነው የመላእክት ስም ለምን ይጠራል ካልሽ ደሞ ሁሉም በምክንያትነው የአምልኮ ዝማሬ የምንዘምረው ለጌታችን ለመድሀኒታች እየሱስክርስቶስነው ክብር ምስጋና አምልኮ ለድግል ማርያምልጅ ይሁን ተዋህዶ ውብነች ምንም ከቱ ነግር አታደርግ
አንቺ ነሽ እርግማናም ደደብ አፍሽን ዝጊ አንቺ መች ትዘምሪያለሽ ዘፈን እንጅ ዚፍጥ።
መናፍቅ
እንኳን ለብርሃን ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እልልልልልልል እልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያመት ሰው..ይበለን አሜን ፫
እልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒💒💒
እልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ሽብሸባው እና ዝላዩ ዘንድሮም አልተዋችሁም ኸረ ኸረ ተስተካከሉ እንጂ