ሀገራች ውስጥ ይህ ሁሉ ጉድ//ወንዶችን ጨረሳቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии • 827

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 8 дней назад +65

    ማነው እንደኔ ሀብትሽን ልዑልን ዘላለምን አነፉናፉውን ነበልባሉን ሀገሬ ሚድያን የሚወዳቸው❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ

    ይህ ጋዜጠኛ አቤት ጀግነቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢

  • @AlemAlemnesh-p7g
    @AlemAlemnesh-p7g 8 дней назад +64

    ለዚ ጀግናው ላይክ አድርጉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wina-663
    @wina-663 8 дней назад +66

    ማርያምን አብትሸ እንደ ዘላለም እና እንደ ልዑል ጀግና ነዉ አንበሳ ሰንት ሰው ታደገ 😢❤❤

    • @Tamreseid
      @Tamreseid 8 дней назад +1

      በጣም ወላሂ

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 8 дней назад +1

      በጣም ወላሂ😢

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 8 дней назад +1

      በጣም

    • @birtukanhuruma4265
      @birtukanhuruma4265 7 дней назад +2

      እስቲ እናበረታታው መቶሺ እንዲገባ ሼር ላክ አድርጉለት በርታ ወንድም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @zj2164
    @zj2164 8 дней назад +57

    ለዚህ ጀግና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሽልማት መስጠት አለበት። ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው???? ሀብታሙ ትውልድ እየታደገ ነው። ሁሪልን የኢትዮጵያ ጀግና። አቤት አቤት እግዞኦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና 😭😭😭 🙏 🙏 🙏

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 8 дней назад +21

    አረ እሄን ወንድማችን ሼር ላይክ እናድርገው እናበረታታው ለብዙ ሰዎች መድረስ ይችላል ሀብትሽ ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @UtFg-h5p
    @UtFg-h5p 8 дней назад +43

    የሀብሽ ስራ ልዩ ነዉ ሁሉም ባንዴ አጠር መጠን አድርጎ ነዉ የሚያቀርበዉ እባካቹ ተባብረን 200 ሺ እናስገባዉ ጀግናችን❤❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 дней назад +12

    ወይ ፈጣሪ በየቦታው የሚሰማው ሁሉ የሚሰቀጥጥ በዚህ ሰሞንማ መነጠርካቸው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ሀብትሽ በርታ

  • @GdgdjHdjd
    @GdgdjHdjd 7 дней назад +6

    ማነው እደኔ ይሄን ጀግና በጉጉት የሚጠብቀው በላይክ አሳዩኝ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 8 дней назад +22

    ሀብትሽ የምትገርመኝ ነገር እጃቸዉን ጥምዝዝ ስታደርጋቸዉ መንቀሳቀሻ ስታሳጣቸዉ የኔ ጀግና እንዳንተ አይነቱ ይብዙልን

  • @TEBEBALCIA
    @TEBEBALCIA 8 дней назад +28

    ይህ ጋዜጠኛ ጀግነቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💔💔💔💔

  • @طيبهساينك
    @طيبهساينك 8 дней назад +9

    ሀብትዬ እራስህን ብቻ ጠብቅ መቼም ተሳስተህ አታቅም በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tamreseid
    @Tamreseid 8 дней назад +24

    አቤት ዘንድሮ የማይሰማ የለ😢😢😢
    ሀብትሽ ጀግና

  • @letushmis
    @letushmis 8 дней назад +18

    ጅግናው ጋዜጠኛ ተባረክ❤❤

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 8 дней назад +4

    በእውነት ቃላት የለኝም ለኣንተ
    ሺዲዮዎችህ ሁሉም ሃቅን የያዙ ለተበደሉ የቆሙ
    እራስህን ለኣደጋ ኣጋልጠህ ለእውነት እና ለእግዚአብሔር የቆምክ ምርጥ በቃ ሰው ነህ ።
    THANK YOU ሃብትሽ

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 8 дней назад +7

    ይሄ ጀግና ሀቀኛ ሰው ኢትዮጵያን እያፀዳ ያለ የጀግና ጀግና መሸለም አለበት ግን ሀብትሽዬ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ አምላክ ጥላከለላ ይሁንህ 🙏

  • @MuhammedDxb-zg1hx
    @MuhammedDxb-zg1hx 8 дней назад +5

    አንተ ጀግናው ለሎችንም እባክህ ፍጣር ክጐንህ ይሁን የስንት ትውልድ ሕይወት እየተበላሸ እንደሆነ አስቡ አንዱን በእንዱ እያረክ እግዚአብሔር ይርዳህ ታደጋቼው

  • @HabibSanty
    @HabibSanty 8 дней назад +2

    My brother tanks God bless you and mother merry give you long life ❤️❤️❤️

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 8 дней назад +12

    ጄግናነህ አንበሳ በርታ ወንድም እነዚህ ሀገራችን ላይ እሳት ሳያዘንቡብን አይቀርም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 дней назад +2

    ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @sosinanegussiegutu3540
    @sosinanegussiegutu3540 8 дней назад +8

    ጀግናው ወድማችን መጣህ እንካን ደህና መጣክ ወልካም ልክ አስ፣ገባቸው ጀግና እኮነህ ስወድክ በጣም ነው ምታኮራው እውነት ወንጀለኞችን እንዴት እደምታወጣጣበት ታውቃለህ ብልህ ነህ ወኔህ ደስ ይላል ማንም ጋ እድል አትፈልግም በተለይ ወንዳወንድ ነህ ይሄ ነው ጀግንነት ነገሮችን በጥንቃቄ ነው ምታረገው ዋው የውነት በጣም ወድካለው አትፈራም ደግሞ አንተ እኮ ትለያለህ ለነበልባልም ወንድም ብትደርስ ደስ ይለኛል በህይወት ና በሞት መካከል ያለው ስደርሱበት እየተሰወሩ መገኘት አልቻሉም እባክህን ወንድሜ ስልክን አስቀምጥልኝ እባክህን ቶሎ ድረሱለት እያሰቃዩት ወይኔ እደንስር አይን ልዑል ከአንዱ ቦታ ወደ አንዱ ስቃዩ በዛ አረ እነዘሌንም አግኛቸው ፈልፍለው ያወጣሉ ተባባብራችሁ እርዱት ብቻውን ተቸገረ ግራ ገብቶታል አግኙልን ስልካችሁን አስቀምጥሉን እደውላለን ላንዳድ ኬዝ ስለምናችሁ እግዛብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 8 дней назад +10

    ሀብቴ ቃላትየለኝም አንተ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaygebru9534
    @tsegaygebru9534 8 дней назад +4

    ወንድማችን ሃብታሙ ጀግና ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ ተባረክ።
    ኣመለ ክፉ ሰው ነው ይህ ሰው፥ ጎበዝ እህታችን ደግ ኣረገች ፈጣሪ ይባርካት።

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 8 дней назад +3

    ጀግናው የኔልጅ እግዚያበሔር የተባረከ ነገርን ሁሉ ይስጥህ ግን ሀበትሽዬ እራስህን ጠብቅ እየተጠነቀክ ደግ እንዳለ ክፉዎችም አሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 8 дней назад +5

    እራስህን ጠብቅ ወድሜ ሀብታሙ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Azmrah
    @Azmrah 8 дней назад +6

    ወይኔ ሀገሬ ወዴት እሄደች ነውUFFFFFFF😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እመቤቴ ከልጅሸ አታሪቅንUFFFFFFFFFFF😢😢😢😢😢😢😢😢አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢

  • @ZAIDZEWELD
    @ZAIDZEWELD 8 дней назад +4

    የኔ ጅግና አይዞ በርትዕ ደሞ የለ ድምጽ የስንግል እባከ ቀይሮው ደስ አይልም ልላሙዝቃ ቀይሮው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-l5u6j
    @AhmedAli-l5u6j 5 дней назад

    እናትህ ታድላ አተን የመሰለ ጅግና ልጅ ምውለድዋ እግዝአብሄር ይባርክህ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw 8 дней назад +11

    ሀብትሽ እንደው ተባረክ ይሔንን ባለጌ እንዳትለቀው ለሕግ ይሔ ቆሻሻ ልጆቹን እያበላሸ ፊቱ ራሱ ቢታይ ምንም አልተፀፀተም እኮ

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 8 дней назад +3

    የእውነት አብትሽ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ በጣም ደስ ይላል እደዝህ አይነቱን ከምደገጽ ማጥፋት ወድሜ እመብራሃን ትጠብቅህ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 7 дней назад

    ይህን የሃገር ባህል አበላሽ ቆሻሻ በደንብ ጠፍጥፈው ይህን ቆሻሻ ዝቃጭ ወይ ሃገሬ 😭😭😭እንዲህ የተበላሽ ትውልድ በጣም ያማል💔💔💔ሃብትሽ ወንድሜ ተባረክ ♥️

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 8 дней назад +3

    አብትሽ የኛ ጀግና ደግሞ ብዙ ሀገራችን ውስጥ ሰለበዙ ራስህን ተጠንቀቅ ጌታ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 8 дней назад +3

    ብልጽግና የሚባል የኢትዮጵያ መንግሥት እግዚአብሔር ይገሥጸው !!!
    ጋዜጠኛ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!! በረከት ነህ ለትውልድ በርታ ወንድሜ
    አንበሳ 🦁
    ብልጽግና ባለጌ ነው ይለቀቃሉ ገንዘብ ሰጥተው

  • @mizangebre7709
    @mizangebre7709 8 дней назад +4

    በጣም እማደንቅህ ግን ራስህ ጠብቅ እግዚአቢሄር ይጠብቅህ አደንቅሀለዉ ተባረክ

  • @SedaSa-u6m
    @SedaSa-u6m 8 дней назад +3

    ወንድሜ እራስክን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ የአላህ ወደየት እየሄድን ነው ወይ ሀገሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል

  • @medatila
    @medatila 7 дней назад +3

    ኢትዮጵያን አንዳንተ ያለ ጅግና ትፈልጋለች ድንግል ማርያም ትጠብቅ ህ ወንድሜ

  • @Azmrah
    @Azmrah 8 дней назад +6

    እንደዚ አይነት ነገር ምትጠቀሙ ሰዎች በጣም ነው ማደንቃቹ ጎበዞች በጣም ምሰጋና ይግባሸ እህቴ ሀብትሸየ በጣም አንበሳ ነህ እመቤቴ እሰከ ልጅዋ ትጠብቅህ
    የኔ ዉድ ወንድም አቤቱ ይቅር በለን ታረቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 8 дней назад +14

    የግብረ ሰዶም መንፈስ ከምድሬ ላይ በኢየሱስ ስም ለዘላለም ይፍረስ።

  • @TigistMahari
    @TigistMahari 8 дней назад +2

    ሀፍትሽ ጅግናችን ባንተ በጣም ነው እምንኮራው እግዚአብሔር ጠብቆሀል አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ነገር ግን ሽጉጡ ይዘህው ለህግ ማስረከብ ነበረበህ ረስተህዉ ነው እሱ ትንሽ ቅር ብሎኛል በተረፈ ኖርልን ❤❤❤

  • @zainabz4981
    @zainabz4981 8 дней назад +6

    እንኳን ደና መጣህ ጀግናችን በጉጉት እየጠበቅንህ ነበር

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 8 дней назад +4

    የምለው ጠፈብኝ ልቤ ተሠበር እግዚአብሒር ዝምታውን ቸርነቱን አበዛ ቅድሰት ሀገር እንዳልተባለች የነብሰ ገዳይና የሀፂያት የግፈ መንገሻ ሆነች😢😢😢 ፈራሆ ምነው ባልተፈጠርኩ😢😢😢በዚህ ክፎ ዘመን ለብሰ የለበሠው ሆሎ ሠው እየመሠለን ለካም ሰጋ ለበሥ አጋንንት ሆነናል በዛች በፈርድ ቀን እንዲት እንሆን😢 ወንድማችን እግዚአብሒር ይጠብቅህ በርታልን እንወደሀለን❤

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 8 дней назад +11

    ሃብትየ ጅግንና ከመይ ዲኻ ሕጉሰኒ በርታህ

  • @HaregewoinAyechew
    @HaregewoinAyechew 8 дней назад +9

    ካሜራዉን አጥፋው የምትሎት ነገር ሲመቸኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 дней назад +18

    አረ የምን መአትነው እግዚኦ ማረን ማረን ማረን

  • @HayatHussen-vg7o
    @HayatHussen-vg7o 8 дней назад +13

    ሱበሀንአላህ የማይሰማየለም

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 8 дней назад +5

    ሀብትሽዬ አንተን ክፉ አይንካብን የሀገራችን የህዝብ አምላክ አላህ ይጠብቅልን አሚንንንንንን❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 8 дней назад +5

    ሀብትሽ በፈጣሪ እራስህን ጠብቅ እንቁ ወንድሞቻችን ጥቂቶች ናችሁ ስለዚህ በተቻለህ አቅም ብቻህን አትሁን አደራ አደራ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 8 дней назад +9

    የሰፈሩ ሰዎች በሙሉ ይወቁ ልጆቻቸውን እንዳያበላሽ

  • @מסרשהאטאלו
    @מסרשהאטאלו 8 дней назад +7

    ሀብታሙ እንኳን ስላም መጣህ

  • @Rahma-w3l
    @Rahma-w3l 8 дней назад +8

    ጀግና ነህ
    ምርጥ ኢ/ያ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @BayeBaye-w4h
    @BayeBaye-w4h 3 дня назад

    አቤት ጀግንነት አተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር አቦ💪💪💪💪💪

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 8 дней назад +4

    ሰው እንሰሰ በሆነበት ዘመን ነን ጌታ ሆይ እበክህ አቤቱ ማረን ወንድሜ ጌታ ይበርክህ ጀግናችን እረስህን ጠብቅ የሰው ክፈት በዝቶዋል 😭😭😭😭በጣም የሰዝናል

  • @TtttEdde
    @TtttEdde 8 дней назад +2

    ጀግናው ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እራስህን እየጠበቅክ ወንሜ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 8 дней назад +15

    አፈር አባቱ ይብላና ይሄ እንሰሳ

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 8 дней назад +14

    ጀግናችንትለያለህወላሂ

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 8 дней назад +2

    ሀብትሽ በጣም ጎበዝ ጋዜጣኛ ነህ ፣ እግዚአብሔር ከጎንክህ ይሁን።😊

  • @kebederegassa4399
    @kebederegassa4399 7 дней назад

    Omg my Juses!!!! Thank you so much Havtish.Bravo Habte,Tebarik

  • @فطمه-ص8ق
    @فطمه-ص8ق 7 дней назад +1

    ሀብቴ፣የኢቶቢያጀግና፣በርታልን፣አላህይጠብቅህ❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 дня назад +1

    Jegnachin fetare yebarkeh yetebkeh amen 😢😢😢😢

  • @FrewoyenitadesseGebreyrsus
    @FrewoyenitadesseGebreyrsus 8 дней назад +3

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን እደነዚህ ዓይነት ሴጣኖች መገደል አለባቸዉ

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael 7 дней назад

    ሃብታሙ ጀግና ነህ ይንተ ተከታታይ ኤርትራዊት ነኝ በምትስራቸው ሁሉ በጣም ጋበዝ ነህ ግን እኔ ምልህ እደራህ ብችህን እንዳትሆዲ እንዳያጠቁህ ተጠንቀቅ አደራ።

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 2 дня назад

    ጀግና ጀግና ጀግና ሀብትሽዬ ተባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FjjGgh-b8w
    @FjjGgh-b8w 8 дней назад +6

    እራስህንጠብቅወዲምአላህይጠብቅህ

  • @FrehiwetMirache
    @FrehiwetMirache 8 дней назад

    My God bless you wishing you long life you are the hero 👏👏👏

  • @olanibogale688
    @olanibogale688 8 дней назад

    ሀብትሽ ጀግና አንተን የወለደች እናት ትባረክ በርታ እንወድሀለነሰ❤❤❤❤❤

  • @friehiwotkohler8680
    @friehiwotkohler8680 3 дня назад

    የሎጥ ዘመን ነው ሕየሆነ ያለው። እግዝያብኤርን የሚያሳዝን ትዉልድ። ሀብትሺ የሴጣንን ስራ ከሚሰራ ሕዝብ እግዝያብኤር ይጠብቅህ

  • @aninasalloum5386
    @aninasalloum5386 8 дней назад

    ጀግናችን በወነት ስም አጣሁልህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤

  • @njvip54
    @njvip54 8 дней назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢 ወድማችን እራስህን ጠብቅ እዲህ እየሰራን የሐገራችን ሰላም ይመጣል 😭😭😭

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 8 дней назад +11

    ይሄን ቆሻሻ እነዚህን መግደል ነው
    የማንሰመው ነገር የለም መቸም😢😢

  • @HKIA1676
    @HKIA1676 8 дней назад +1

    ወንጀለኞችን ስትደበድቡ በሆነ ኮድ ቪዲዮህን ለአፍታ አቁም .እንዳይደገሙ በደንብ ምቷቸው እና ለሌሎችም ትምህርት ይሆናሉ. በጣም እኮራለሁ በአንተ ፣ ደግ እና ብልህ ነህ ፣ ቀጥልበት። ለራስዎ እና ለሰራተኞችዎ ጥንቃቄ ማድረግን አይርሱ

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 8 дней назад +1

    ወንደ ጋዜጠኛ አፍታሙ እወደክ አለሁ በጣም መልካም ጋዜጠኛ እራሰክን ጠብቅ የተገደሰ ሰራ ነው የምትሰራው በጣም እምከታተል ያንተን መልካም ሰራ የኔምልጀ አፍታሙ ይባላል ወንደ ነው እንዳንት ኑርልን በሕይውት
    አቢባ ከእሰራኤል😢😢😢😢❤❤❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 8 дней назад +1

    ሀብትሽየ የኔ ጀግና❤ የሉዑሌ እና የዘላለም ወንድም በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ እመቤታችን ትጠብቃቹሁ❤❤❤

  • @KsaaKsaa-xz4du
    @KsaaKsaa-xz4du 8 дней назад +4

    ሀብትሺግን እራሰህንእየጠበቅህ ❤ሁሉምእየታገቱነዉ

  • @sebelgedamu
    @sebelgedamu 8 дней назад +4

    ልውስ የመከን ትውልድ እውነት ነው😮😮😮😮😮😮

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 7 дней назад +1

    እደዉ፣ባካቹ፣ባአላህ፣ወድማችን፣
    ልለምንህ😢😢😢😢፣የነበልባል፣ወድም
    ተባብራቹ፣አግዙት፣አተምአላህይጠብቅህ፣ጀግናችን፣፣አድናቂህነኝ❤❤❤❤

  • @Snakh33
    @Snakh33 8 дней назад +3

    ጀግና.ጀግና ወንድማችን.አብትሸ❤❤❤❤❤

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 8 дней назад +3

    ራስህ ጠብቅልን ፣እንወድሃለን ፣ሃብትሻ በርታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።ጥላ ከለላ ይሁንህ ፣በምትሄድበት ፈጣሪ ይቀድምልህ።ወይኔ መድኃኒአለም ሃገራችን በምኅረትህ ተመልከታት ።አየይይይ ምን አይነት ትውልዲ ነው :ከ ፈጣሪን ከሰውነትም ጥላቻ ።ያሳዝናል ምን አይነት ጊዜ ነው እረ ጌታ ሆይ አሁንስ ፈራሁ ለዛ ለህጻናት ልጆች ክፉ የምያስተምሩት ጌታ ሆይ ራስህ አርቅልን ፣

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 8 дней назад +12

    የጀግንነት ጥግ እሐብትሺ ጋ ትጠላላችሁ

  • @SaraTesefaye-f2b
    @SaraTesefaye-f2b 8 дней назад +1

    ትህትናህ,ብለጠትህ ,አካሄድህ ብልህና አስተዋይ የሆንክ ሰው ወጣቱን እየታደከው ነው ከሺሻ ቤት,አሁን ደሞ ይህው ወንዶችን እያበለሹ እየተገኙ ነው ይሄ ነው አንበሳ ጋዜጠኛ ሀብትሽ በርታ እራስህን ጠብቅ🤔ጉድ ነው ሀገሬ ተበላሸች ፈጣሪ ሆይ ድረስልን🙏🙏🙏

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 7 дней назад

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢😢😢 ሀብቴ ራስህን ጠብቅ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @genettekele5696
    @genettekele5696 8 дней назад

    ወንድሜ እሪስህን ጠብቅህ ጌታ ይርዳህ ❤❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 7 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወንድሜ ዘልየ ወዶኮ አይየለም ያልሰማነውጂ ያልተደረገ የለም የሚለው ይሑሉ ነገር እየተደረገ መቸነው ስላሞ የሚመለስልን አምላኬ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነት ማረን🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @DasuWmichael
    @DasuWmichael 8 дней назад

    ሀብትሽ እግዚአብሔር ይጣብቅ ጃግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💖💖💖💖💖💖

  • @zamzama3499
    @zamzama3499 8 дней назад

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ግን እራሰህን እየጠበቅህ ብቻህንም አትሁን

  • @MohdAhmad-oq8du
    @MohdAhmad-oq8du 7 дней назад

    ዎው እጅህ ይባረክ ጀግና እደነዝ ቆሻሻ ስራ ሚሰሩትን ከምድረ ገፅ አትፉልን ከእግዚአብሔር በታቺ ተባብራችሁ

  • @MulualemTesfaye-zw8bb
    @MulualemTesfaye-zw8bb 8 дней назад +2

    የጀግኖች ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @bayushchane-j2r
    @bayushchane-j2r 7 дней назад

    የኔ ውድድድድድድ ወንድም እኛ የማዳም ቅመሞች እንዴት እንድምንወድህ አላህ በሄድክበትና ባለህበት ሁሉ ይጠብቅህ ።

  • @yalemadara2107
    @yalemadara2107 7 дней назад

    ጀግናው ሀብትሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 8 дней назад

    አህለን ጀግናው እንካን ደህና መጣህ የኛ ጀግናው ❤❤❤❤❤❤ እራህን እየጠበክ አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤❤. ያሳዝናል በጣም ሀገራችን ላይ ያለ ወንጀል 😢😢😢😢😢😢

  • @MariamMariam-dv9uw
    @MariamMariam-dv9uw 7 дней назад +1

    አብተሙ ጀግናሁ አራሚን ጉዲነዉ አሚለካተራቀን አቴእራሲህን ጠብቂ ወዲሜ ጥና ነእዲሜ ይሲጥህ ❤️❤️❤️❤️💔💔💔

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ጀግናው እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር

  • @meseretmeseret1446
    @meseretmeseret1446 8 дней назад +1

    ሀብትሽ የኛ ጀገና 👍እነኚህ ምድረ ቆሼዎችን እየጠራረካቸዉ ነዉ በረታ👍

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 7 дней назад +1

    ዩቱበሮች የሚሰሩት ስራ ማንም አይሰራም የእውነት ህይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ነው ሞትን ፊለፊታቸው ተደቅኖ ነው የሚፋለሞት ለነዚህጀግና እድሜ ይስጣቸው፡ ጤና ይስጣቸው፡ ነው የምለው

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 8 дней назад

    አሥከፊ ጊዜ 😢😢😢 በዚህ ጊዜ ባይለድ እላለሁ ምክንያቱም ከዚህ የባሠ ሥለሚመጣ ቅሥም የሚሠብር የሚያሣዝን ጊዜ ላይ ነን በየ እምነታችን እንፀልይ ለራሣችን

  • @meremar8847
    @meremar8847 7 дней назад

    ጀግና ነክ የኔ ውድ ግን እንደነዚ አይነቱን ፊታቸውን አትሸፍኑት ለሌላው ትምህርት ይሆናል ❤

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 8 дней назад

    ጀግናችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @Nema-n3q
    @Nema-n3q 8 дней назад +2

    እረ ኡኡኡኡኡ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ጉድ ነው በአላህ እንደው ያላየነው ያልስማነው ምንም ነገር የለም ግን መሬት መንቀጥቀጥ ሲያንስ ነው በትልይ አአ ውስጥ. ያርቢ ተው

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 8 дней назад

    የኛ ጀግና አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @መንዜዋነኝ
    @መንዜዋነኝ 7 дней назад

    ጀግና ጋዜጠኛው 💪እንደዝህ ያሉትን እግዚአብሔር ያጋልታቸው ከምድር አጥፉልን

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 7 дней назад +2

    666 እያስፍፉ እኮ ነዉ መንፈሱን በጌታ በኢየሱስም ስራዉ ይፍረስ 😢