የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 май 2022
  • የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
    ዮሐንስ ሰውነት(ኬና) የኔነሽ ብርሃኑ ህሊና ታደሰ ሰርካለም ገላው ዮርዳኖስ ወርቁ ሳምሶም አለሙ (ጌሪ)
    #YohanisSewunet #YeneneshBirhanu #SerkalemGelaw #HelenTadesse #YordanosWorku
    TikTok : / blata_media
    Subscribe RUclips : ruclips.net/channel/UCTZM...
    Facebook : / blatamedia
    Instagram : blata_media?r=n...
    #ዮሐንስሰውነት (ኬና) #የኔነሽብርሃኑ #ህሊናታደሰ #ሰርካለምገላው #ዮርዳኖስወርቁ #ሳምሶምአለሙ (ጌሪ)
    #AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2021#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2022
    The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
    Copyright ©2022 Blata media
  • КиноКино

Комментарии • 579

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 2 года назад +497

    እናት ሁሌም እናት ናት እሰኪ እናታቹህን የምትወዱ በላይክ አሳዪኝ😌🥲

    • @user-pu4lb8sx5t
      @user-pu4lb8sx5t 2 года назад

      ይችእናት አትባልም

    • @genitube2244
      @genitube2244 Год назад +2

      I Love mom❤

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@user-pu4lb8sx5t ቤተሰብ አርጉኝ😍😍

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 Год назад

      እናት አንዲት ናት ተወዳዳሪ የሌላት 9ወር ተሽክማ አምጣ በመቀስ ከልጅዋ የምትለያይ ክብርና እድሜ ለእናቶች

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 Год назад

      እናት እናት ናት

  • @zahar447
    @zahar447 11 месяцев назад +12

    ይህ የምታዩ በሙሉ,ለቤተሰብ,ለሀገር ለወገን,የሚጠቅም,ልጆች,ይስጠን,
    ይስጣቹ❤❤❤

  • @user-xl8lm1yo8g
    @user-xl8lm1yo8g 2 года назад +165

    የጌታዬ እናት እመቤቴ ሆይ እንወድሻለን።

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад +68

    መጨረሻዉ ያምራል እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን (3)💓🙏💓

  • @strong1220
    @strong1220 2 года назад +42

    ምርቃት ከብዙ ነገር ነው የሚሰውረን በድንገት ከሚመጣብን ከክፍ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የቤተሰብ ምርቃት አለኝ በነሱ ነው የኖርኩት ከእግዚአብሔር በታች

  • @adenedu8797
    @adenedu8797 2 года назад +284

    ምርቃት ተቋጥሮ የሚቀመጥ ሀብት ነው ። ይሄን የምታነቡ ሁሉ ሁላችንም በተሰማራንበት ዘርፍ ጥሩ በማድረግ ለወደፊት ህይወታችን አልፎም ለሰማይ ቤታችን ይጠቅመናልና ። በተረፈ አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 2 года назад +10

    ሁሉም ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ በሂወታችን የሚመጡብን ፈተናዎች አስተምረዉን ሊያልፉ ነዉ ከዚህ ፊልም የተረዳዉት ነገር ቢኖር የሀሩን ቤተሰቦች ጥፉተኞች ናቸዉ ለምን ቢባል ልጅን ከልጅ ጋር መለየታቸዉ ጥሩ አይደለም ሲቀጥል የሁለቱንም መጥፎና ጥሩዉን አይተዉ ማስማማት ይችሉ ነበር አዳዴ በጭፉን አድሰዉ ላይ ምንፈርደዉ ፍርድ አለ አድ ልጅ ሲያጠፉ ወይም መጥፎ በሀሪ ካየንበት ከመምከር ወይም ለምን አረገ ምክንያቱን ማወቅ ሲኖርብን ከወድሙ ወይም ከህቱ እናገለዋለን ሁሌም በመጥፎነቱ እናገለዋለን ያ ተገቢ አይደለም ላይክ አሁን ፊልሙላይ እዳየነዉ ልጅ እሱ የተሻለ መልካም ሰዉ ሆነ አባትየዉ ለወለደችዉ እናቱ ሳያረግ የልጅ ልጁ አያቱን ለማዳን እና ለማስደሰት ነበር ያንን ሁሉ ነገር መስዋት የከፈለዉ ለወድሙም ሲል ሁለት አይኑን አጣ አለማወቅ እና እራስ ወዳድነት ዞሮ እራስን ይጎዳል የሰዉ ልጅ ፍፁም ባይሆንም በሂወታችን እያለን መልካም ነገሮችን ማሰብ ክፉቱን ትተን ግን ሁላችሁንም አለማድነቅ አይቻልም ትክክሉን ነገር ነዉ የተወናችሁት ይህን ፊልም የደረስከዉ ደራሲ ተባረክ በጣም ጎበዝ ነክ ተዋናዮቹንም ከልብ እናመሰግናልን🙏🙏💕💕አጨብጭቤላችሃለዉ🙏🙏

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 2 года назад +29

    በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ነው አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +29

    እውነት ነው። ያለምርቃት ህይዎት ባዶ ናት የቤተሰቦቻችን ምርቃት ያስፈልገናል!! ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 2 года назад +36

    ውይ ይቺ ትልቋን ሴትዬ ስወዳት ❤️❤️❤️♥️ይሄ ቀዩ ልጂ ደግሞ ክፉ ሆነህ ስሰራ ብዙም አይደል ግን ደህና ሰው ሆነህ ስሰራ መስለህ ሳይሆን ሆነህ ነው የምሰራው፧🥰🥰🥰

    • @gadisegetu7340
      @gadisegetu7340 2 года назад

      በጣም

    • @hfhjgfyfhjf1774
      @hfhjgfyfhjf1774 2 года назад +5

      ፊቱ ለክፋት አይሆንም ለዛነው ቢሆንም ሰርቶታል

    • @amaamm5840
      @amaamm5840 2 года назад +2

      በጣም ክፍነቱ ያስጠላል

    • @abeje7892
      @abeje7892 2 года назад

      Yenem hasab nabari

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@gadisegetu7340 ደምሩኝ😍😘

  • @hanan858
    @hanan858 2 года назад +138

    ይሄ የቤተሰብ እና የልጅ አለመዋደድ የደረሰበት ነው የሚያውቀው 😢😢😭😭ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ

    • @user-ij6ed6dt9i
      @user-ij6ed6dt9i 2 года назад +1

      በጣም

    • @user-ij6ed6dt9i
      @user-ij6ed6dt9i 2 года назад

      በጣም

    • @tegesetkonjum7037
      @tegesetkonjum7037 2 года назад +1

      ትክክል እኔ እናቴ አቶደኚም እህቶቼ በጣም ምቶድ አሁላይ ሰው ውድሻለው ካለ ልቤ ይጠፋል የለፍቅር አድጌ ፍቅር በሚል ስም ተጎዳው

    • @Zxz07881
      @Zxz07881 2 года назад +2

      እኔም ለምን እንደሆነ ባይገባኝም እናቴ ከልጆቿ ሁሉ እኔን ትጠላለች ብዙጊዜ ራሴን ለማጥፋት ምኞትነበረኝ ግንደሞ አባቴ ሩሁ እስኪወጣ ይወደኛል እሱብርታቴነዉ

    • @user-em6be6cx9z
      @user-em6be6cx9z 2 года назад +2

      @@Zxz07881 ህይወት እዴዚህ ናት አይዞሺ ለናትሺም ዱአ አርጊላት የናትነት ፍቅር ከባድ ነዉ እና አላህ ያራራልሺ እህቴ

  • @mimitsedeke6057
    @mimitsedeke6057 2 года назад +10

    ወይኔ ጉድ የምሬን ነው እሄንን ድራማ እስከምጨርስ ድረስ አይኔን ፍጥጥ አርጌ ነው የጨረስኩት። በመቀጠል ልል የምፈልገው ብኖር የቤት ጥንካሬ በሞሶሶ እንደሆነ ሁሉ እንድሁ የሰው ሕይወትም ፍሬያማ የምሆነው አባትና እናት ከምያወርሳቸው ሃብት ወይም ከምናገኛው ጥቅም ሳይሆን ከአንደበታቸው ከምያወጡት ቃል ወይንም ቡራኬ ነው። ስለዚህ አባትና እናት በሕይወት እስካሉ ምርቃት እናግኝ ባይ ነኝ ስል ለቤቱ አድስ ነኝ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው።

  • @seadaseada8215
    @seadaseada8215 2 года назад +13

    አስተማሪ ድራማ ነው. ወላሂ ፍቅር ያለው ከደሀ ወድ ነው ሲቀጥል እናት. ምጊዜም መደበቂያ ናት ❤😍እማ ወድሻለሁ

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 года назад +30

    ዋው ምን አይነት ምርጥ ፊልም ነው ብዙ ነገርን የነካ ደሞ ያስተማረ እውነት መመረቅን የመሰለ ነገር የለም እናመሰግናለን❤

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 года назад +18

    ፈጣሪ መጀመሪያችንን ሳይሆን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 2 года назад +42

    አስተማሪ ፊልም ነው ከፉ ያለ ሁላ ዝቅ ይላል ዝቅ ያለውም ከፍ ይላል 😍

  • @bilengadisa9558
    @bilengadisa9558 2 года назад +18

    ከረዥም ጊዜ በኋላ አሪፍ ፊልም አየው thanks

  • @Zebider9
    @Zebider9 2 года назад +15

    የሚገርም ፊልም ነው! እስኪ እንደኔ የተማራቹበት

  • @gm156
    @gm156 2 года назад +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው
    ምርቃት የሕይወት ስንቅ ናት ጥሩ የሰራ ለግዜው ቢገፋም ቆይቶ ግን እንደሚጠቅመው የሚያሳይ ቆንጆ ፊልም ነው🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️

  • @user-gl7sp3it4x
    @user-gl7sp3it4x 2 года назад +9

    ወንድም ወንድም ነው ዋው የቤተሰብ ያልሆነ ሰው ለማንም አይሆንም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው😘❤

  • @additube9120
    @additube9120 2 года назад +6

    ሁሉም ቤት ያለችግር በዚህ በኛ ዘመን ገንዘብ በልጦ መላ ቤተሠብ ፍቅር አልባ ድካም የሆነበት ግዜ ነው አቤቱ ማስተዋልን ያድለን ቤተሠብ ከምንም በላይ ነው ገራሚ ፊልም ነው ያስተምራል እናመሠግናለን።

  • @mekiyamohammed5179
    @mekiyamohammed5179 Год назад +4

    የሄ ፊልም ዝቅ ማለትን የሚያተምር ነው እናመሰግናለን ጥሩ ደራሲ ና ተዋናይ ነጋአችንን ላይ ዛሬን ማሳመር ይኖርብናል

  • @atsedesibani7148
    @atsedesibani7148 2 года назад +3

    ዋዉ በጣም በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ከልቡ ለተመለከተዉ በርቱ

  • @seadaseada8215
    @seadaseada8215 2 года назад +29

    ወላሂ በጣም አስተማሪ ፊልም 👍💔😥ገዘብ ከለለ ጓደኛ የለም 💔

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 года назад +5

    Masha alah ህይት እንዲህናት ፈትና ታሥተምራለች በጣም ደሥሚል አሥተማሪ ታሪክ ነዉ በርቱ ከመጀመሪያው እሥከመጨረሻዉ እንከን የሌለበት መካሪ ገሣጭ የሆነ ዲራማ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 года назад +6

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
    ማነው እደኔ ቲክቶክ ሽፎ የመጣው

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 года назад +13

    ገራሚ ነው ሁሉም በሰሪው መልካምነት መደሰትን በክፋቱ ደሞ መፀፀትን ዋው

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 года назад +27

    እፍፍ ተመርቆ ማደግ በራሱ መመረቅ ነዉ 😥😥

  • @ethiopaato4232
    @ethiopaato4232 2 года назад +8

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ምርጥ ፊልም ነው በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም ያስተምራል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sintayahogetahun7599
    @sintayahogetahun7599 2 года назад +31

    አሪፍ ና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 года назад

      በቀንነት ደምሩኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@hayatmeka3271 እንደማመር😘😘

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 Год назад +4

    እውነትም ዛከረ ፊልም መሆኑን እያወኩ የማለቅሰው ነገርስ 😥😥🥰🥰አሪፍ ፊልም ነው

  • @fkrsisay
    @fkrsisay 2 года назад +5

    እጅግ የሚገርም ትወና እና ብቃት ነው አሮን ትችላለህ በደዚህ አይነት ትወና አልሳልኩህም ነበር በማንኛውም አይነት ትችላለህ ወደፊት ደሞ ይሄ ነው የማይባል አቅም ኖሮህ ትሰራለህ በጣም ጎበዝ ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 my king 💌💌💌💌💌 my 👑👑👑👑👑👑👑

  • @user-wd4nu5qc5r
    @user-wd4nu5qc5r 2 года назад +131

    በየ ሁሉም ፊልሞቹ አሮን የሚባለው ይመቸኛል አድናቂው ነኝ❤❤

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 2 года назад +2

      ለኔም ዘሬ በጠም አነዶኛል

    • @user-wd4nu5qc5r
      @user-wd4nu5qc5r 2 года назад +8

      @@bestebeste448ኧረ እሡ አያናድም እኔ ፊልም ማየት አልወድም እሡ ያለበት ከሆነ ግን አያለሁ

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p 2 года назад +2

      እኔም ፊልም ለማየት ትግስት የለኝም ግን እሱያለበትን ፊልም በጣም ተመስጨነው የማየው 💞💖💖💖

    • @madiibrahim150
      @madiibrahim150 2 года назад +1

      እኔም በጣም ነው የሚመቼኝ

    • @user-pk3df7pl4q
      @user-pk3df7pl4q 2 года назад +1

      እኔስ ብትይ ስወደው እኮ💜

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Год назад +6

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቤን ይቅርታ ተቀባይ አርልኝ እንዴኔ ክፍ ስው የለም በደል ከልቤ አይጠፍ እያለኝ😥 አቤቱፈጣሪ ሆይ ልጆቻችንን መርቀህ ስጠን🙏

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Год назад

      ውይ እኔም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር አንዱ ይሔ ነው 😢😢😢😢

    • @user-fj6gk8kq1z
      @user-fj6gk8kq1z Год назад +1

      ወይእኔእራሱ በፊ ይቅርእላለሁ ግንበደልአይረሳኝአለ

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 года назад +28

    ይህ በሁሉም ቤት እጅግ በጣም ያለ ነው ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 года назад +7

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም አይ ጓደኛ ከጓደኛ ወንድም እህቶቻችንን እናስቀድም ከኛ አልተቻለም

  • @ayutube144
    @ayutube144 2 года назад +30

    አስተማሪ ፊልም ሳይሰለቸኝ እየጓጓው ጨረስኩት ወላጆች ልጃቸውን በቅርበ ርቀት አለመከታተል ህይወታቸውን ወደማይገምቱበት ነገር ውስጥ እንደሚቀየር የተማርኩበት ወደ ፊት ልጆቻችንን እንዴት ማሳደግ እንዳለብን እና ሀብት ቢኖረን እንዳንመፃደቅ እጅጉኑ ያስተማረን! ጆሲን ግን ምስኪን ትእግስቱ ሲያስገርም!

    • @sekinatube
      @sekinatube 2 года назад

      ሰትዮ 😳😳😳

  • @user-ke2nl2wj2n
    @user-ke2nl2wj2n Год назад +9

    እናቴ ሂወቴ እድሜ ለእናቶች በሙሉ

  • @makitedros9500
    @makitedros9500 2 года назад +6

    ገራሚ አስተማሪ የሚያስለቅስ ፊልም ነው ትወና አንደኛ በተለይ አሮን ትችላለህ ቴክስ

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 2 года назад +9

    አሪፍ ፊልም ነው ቤተሰብ ግን ሁሉንም ልጆች እኩል ማየትና ውሏቸውን ማወቅ ይኖርባቸዋል

  • @faida4911
    @faida4911 2 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪነቱ ይበዛዋል

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +29

    ምርጥ አስተማሬ ነው ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል በሌላበኩል ገዘብ ሴኖርህ ጠላትህ ወዳጅ ይሆናል ገዘብ ስታጣ ከጎንህ አንድም ሰው የለም

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 года назад +1

      ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад +1

      ደምሩኝ ውዶች በቅንነት እመልሳለሁ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@engdaget12 እንደማመር😍😍

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +7

    ቤተሰብ ማለት በሁለት አለም መኖር መቻቻልና መደማመጥ ያልቻለ አዱ አጥፊ አዱ አልሚ ይህ ቤተሰብ ነው ሃገርተረካቢ የሚሆነዉ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +8

    በውነት አስተማሪ ነው ባበላው እጄን ተነከስኩ አለ። ቤተሰብ በብዙ ሚልዮን አይገዛም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እውነት እውነት ነው ክፋቱም ደግነቱንም ስሰራ ጎበዝ ነክ አሮን በርታ ለይላን በዛው ጠበቅ አርጋት

  • @user-fo2tj2rh9o
    @user-fo2tj2rh9o 2 года назад +5

    በእውነት በተሰብ ማለት ፍቅርናት💞💞💚💚💛💛💜💝

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq 2 года назад +7

    በእውነት አደዚ አይነት ፍልም አላየሁም ❤❤❤❤በጣም ያምራል ❤❤እናያሳዝናል❤❤

  • @tga947
    @tga947 2 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው👌👌👌👌👌አደኛ ሁላቹንም እወዳቻዋለው

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 2 года назад +5

    ምርጥ ፊልም ህይወት እንደዚህ ናት ፈትና ነው ምታስተምረው ወደድኩት ይመቻቹ

  • @user-kw7wv3yl7z
    @user-kw7wv3yl7z 2 года назад +24

    ወንድም መከታነው❤️👌
    ኑ ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ባህላችንን እምነታችንን የሚያከብር ፊልም እንይ። እየተዝናናን እንማርበትአለን።
    የቱርክ እና የህንድ ፊልም ፈፅሞ ከባህልም ከእምነትም የራቀእንስሳዊ ባህሪን የሚያላብስየሚያስጠላ ነገርማየት እናቁም።ከማየትነው ሁሉምነገርዩሚጀምረው

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 года назад +1

      ትክክል

    • @user-ot7mi4yl1i
      @user-ot7mi4yl1i 2 года назад +2

      በጣም እኔ ከህንድ ፊልም እንዴት መውጣት አለብኝ እያልኩ እየተጨነኩ ነው ግን አልቻልኩም ዙሬ ራሴን ከዛው ነው የማገኘው 😥

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад +1

      @@user-ot7mi4yl1i ቤተሰብ አርጉኝ😍😘

  • @demekechderego4360
    @demekechderego4360 2 года назад +24

    በጣም አረፍና አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን በረቱልን ውዶቼ💔💔💖💖❤❤💚💚

  • @yguu5879
    @yguu5879 Год назад +1

    እናትማለት.የህይወትመብራትናት.የደስታምጭ.ናትእናቴለዘላለምኑራልኝ.ሁሌምየምቶድሽ.ትኑሻልጅሽ

  • @ashenafiwendmsigegn1744
    @ashenafiwendmsigegn1744 2 года назад +8

    ከአሁን ዘመን ፊልም አጨራረሱ ያማረ ፊልም ይሄ ብቻ ነው በጣም ወድጀዋለሁ ቆጆ ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 года назад +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ አሰተማሪ ነዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💯🙏🏻🙏🏻

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 7 месяцев назад +1

    በጣም አሥተማሪ ፊልምነው ለቤተሠቡ የጨከነ ለሌሎችም አይበጅም የጁንነው ሁሉም ያገኘው

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 2 года назад +8

    በጣም አሪፍ ነዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ ዋዉ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +6

    ምርቃት ጥቅሙን በውነት ከዚህ ፊልም ተረዳው ፈጣሪ ይመስገን ቤተሰቦቼ አይደለም የማላቀውም መርቀውኝ እንጂ ተረግሜ አላቅም ግን እንደኔ መመረቅ የት እደርስ ነበር እላለው ሁሌ ግን ነገ የዛሬ ምርቃቴ ለነገ ቤተሰብ ስመሰርት ይጠቅመኛል። የተረዳውት ይህን ነው

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 2 года назад

      ወላሂ እኔም የማይመረቀኛ የለም ነበር ኢሻአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @user-nd4dh9qg4c
      @user-nd4dh9qg4c 2 года назад

      እኔም ጎረቢት በተለይ የገጠርልጂ ስለሆኩ ልጂ የለላቸውሰወች እነሱበረሀ ከብትሲጠብቁ ግዲእኔልገዲላችሁ እላችሀለሁ ይመርቁኛ

  • @konjikonjo9521
    @konjikonjo9521 2 года назад +6

    ዋው በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ ነው

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 года назад +3

    አሮንን ሆነክ የምትሠራው ስወድክ ፊልምክ ሁሉ ደስ ይለኛል ምርጥ ነው

  • @sntayehusntayehu3292
    @sntayehusntayehu3292 2 года назад +2

    እናታችን አርቴስት ፍቅርተ ስወዳት ማርያም እግዚአብሔር እረችም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ስምህ አርን አተ ያለህብት ፊልሞች እውነተኛ ታሪክ የተመለከተ ነው የምሰራው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ውንድማችን

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 2 года назад +7

    ገራሚ ፊልም ነው ደግሞ ተዋናዮቹ በሙሉ ሲችሉ 👏👏👏👏👏👏እንዲህ ሰው ሰው የሚሸት ፊልም ማየት ለህሊናም ሰላም ይሰጣል ለትውልድም አስተማሪ ነው😘💚💛❤ ከደራሲው ጀምሮ እዚህ ፊልም ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ታላቅ ክብር!😘💚💛❤

  • @rahelliza6321
    @rahelliza6321 2 года назад +8

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 2 года назад +4

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው አጨራረሱም ያምርል ገንዘብ ለሚወዱ ሰወች ትምርት ይሆናል

  • @zmzme2461
    @zmzme2461 2 года назад +2

    በጣም "ምርጥ ፊልም ነዉ ደስ ሲል💘💘💘💘💕💕💕💕💞💞🥺

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 года назад +2

    ኡፍፍፍ እስኪ ተውኝ 😭😭😭😭ለትንሹ ነገር ተጨቃቀን ብዙ ነገር እንደምናጣ ነው የተማርነው😥 የሚያሳዝን ቤተሰብ በየቤታችን አለ

  • @user-yz5rs1bp3q
    @user-yz5rs1bp3q 2 года назад +6

    ወላሒ ለምን እደሔነ አላቅም አሰለቀሰኝ 😥😥😥😥😥😥

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Год назад +2

    እናቶች ሲያዝኑ ደስ አይለኝም 😥 ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው 💟😇☺️

  • @user-vb7wx6fi4r
    @user-vb7wx6fi4r Месяц назад +1

    ምርጥ ፊልም ነው❤❤😢

  • @muftsmuftsa9245
    @muftsmuftsa9245 2 года назад +7

    ወውበጣምአሥተማሪምርጥፊልም

  • @user-wy2qc4fm7l
    @user-wy2qc4fm7l 2 года назад +5

    የ አመቱ ምርጥ ፊልም

  • @mesfinabowerk3759
    @mesfinabowerk3759 2 года назад +7

    የዮሴፍን ዓይነት ደግነት ለሁላችንም ይስጠን

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ፊልምብዙ ትምርት አለው

  • @Guidepro2
    @Guidepro2 2 года назад +9

    waw great movie i have no word to express my feeling about this movie

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 года назад +2

    ምን ብዬ ለኮመት ቃላት ጠፋኝ 🥰🥰🥰🥰
    በርቱ የሚገርም በቃ ልዩ ከሆኑ ተዋናይ ጋር

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g 2 года назад +6

    አሮኔ ያለበት ፊልም በጣም ደስይላል ያስተምራል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +7

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ወንድም ለወንድሙ ጋሻ ነው ገንዘብ ግን በክፉ ነው አጠቃቀሙን ላላወቀበት
    መጨረሻው በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @mesitube5004
    @mesitube5004 2 года назад +8

    ምንም ቃል የለኝም ምርጥ ነው አሮን የሚባል ልጅ ደስስ ሲል

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад +2

    አስተማሪ ነው❤🙏 በምንችለው ሁሉ ቤተሰብን አናስከፋ ካለን ሰተን ከሌለን ጊዜያችንን አብሮነታችንን ሰተን ፍቅርን መተሳሰብን እናቋድሳቸው ቤተሰብ መለኪያ የሌለው ቃላት የማይገልፀው ጥልቅ ሚስጥሮች ናቸው ።እወዳቹሀለው ቤተሰቦቼ😭❤❤❤❤ ልጅ ነኝና አጥፋቼ አስቀይሜያቹ አውቃለሁ ስለበደሌ ይቅርታዬ ካለሁበት እስካላችሁበት ይድረስልኝ🙏

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 2 года назад +6

    በእውነት ከዚህ ፊልም ብዙ ተምሬያለሁ

  • @user-om7oy4pw3t
    @user-om7oy4pw3t 2 года назад +3

    ውውውውው በጣም አስተማሪ ፍልም ነው

  • @user-hw2bv9dh7y
    @user-hw2bv9dh7y 2 года назад +2

    አንደኛ ፊልም ነው ጎበዝ በርቱ👍👍👍ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela 2 года назад +10

    በጣም ሚገርም ፊልም ነው ደራሲው እጅክ ይባረክ አሮን ደግሞ ስትስቅ ስታምር ሁላቹም ታምራላቹ ድሬዱም አፍቃሪዋም ሃያትየው ደግሞ ስወድሽ እናቴን ነው ምትመስይው በርቱ

  • @MitikTube-wq8dv
    @MitikTube-wq8dv 2 года назад +3

    ዋውውውውውው በእውነት ምረጥ ነው

  • @wibit1239
    @wibit1239 2 года назад +3

    በሁሉም ቤተሰብ ያለው ነገር ነው ዋው ምርጥ ነው ስራ ነው ጎበዞች

  • @lemifekerfekerlemi6580
    @lemifekerfekerlemi6580 2 года назад +3

    በጣም አስተማሪ ዋው 👌👌👌👌

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 2 года назад +3

    ደስ የሚል ፊልም👌👌👌👌👌

  • @galaxyy4357
    @galaxyy4357 2 года назад +3

    ዋው በጣም ደስየማል ፍልም ነበር

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 2 года назад +3

    እንዴት አተማሪ ስራ ነው. በትክክል እኮ ይህ ይፈፀማል አይ ኢትዮጵያ. ❤

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 6 месяцев назад

    ኬናየ አን ተ ያለህበትን ፊልም አይቸ ነዉ የማየዉ ምርጥ ትምህርት

  • @qweass985
    @qweass985 10 месяцев назад

    ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር ስም ይወጣል ከቤት ይከተላል ጎረቤት ይላሉ አባቶቻችን አንዴ ስም አይውጣላችሁ ስም ከወጣላችሁ መቼም ቢሆን መልካም ሰው ብቶኑ እንኳን በተአምር በመልካም አይን አያዩአችሁም እና ፈጣሪ መልካሙን መንገድ ከመራቸው ይቀላቅለን ያረብ💜💜💜💜

  • @AaAa-ku5wb
    @AaAa-ku5wb 2 года назад +3

    ወይኔ መጨረሻዉ ሲያምር❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 года назад +6

    በጣም ምርጥ ፍልም ነዉ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 года назад +5

    ዋዉ ነዉ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል የቤተሰብ ምርቃት ማገኘት መታደል ነዉ

  • @FlowersAzhar
    @FlowersAzhar 7 месяцев назад +1

    እናቴ ሁሌም ዉድድድድድድድ❤❤❤❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +4

    በጣም አስተማሪ ፊልም ደስ ይላል

  • @saadahbashwte5875
    @saadahbashwte5875 2 года назад +5

    ምርጥ አስተመሪ ነው በርቱልን

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Год назад +1

    ብዙ ነገር የሚያስተምር ምርጥ ነው በርቱ በተለይ አሁን ያለንበት ዘመን ወንድም ወድሙን በገንዘብ የሚለውጥበት ግዜ ላይ ነን

  • @muniras4197
    @muniras4197 2 года назад +4

    ይህ ልጅ ግን ጡሩ ነገር ስሰረ እንጂ ማጥፎ ነገር ለይ አየምርበትም

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 2 года назад +4

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z 2 года назад +4

    ከዚህ ፊልም ብዙ መማር ይቻላል ግን
    አንድነገር አልተዋጠልኝም የስድቡ ጉዳይ ይታሰብበት ህፃናትም ስለሚያዩት??
    ሁላችሁም ቤተሰቦቻችሁ እንዳያዝኑባችሁ ተጠንቀቁ❤❤

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 2 года назад +9

    አስተማሪ ፊልም ነው ልጆችን መለየት የሚያስከፈለው ዋጋ