ክርስቲያናዊ ህይወት ክፍል 3 | ጉባኤ ኒቆዲሞስ
HTML-код
- Опубликовано: 11 фев 2025
- ክርስቲያናዊ ህይወት ክፍል 3 | ጉባኤ ኒቆዲሞስ
ሰላም ውድ የጉባኤ ኒቆዲሞስ ታዳሚዎቻችን። በሰ/ት/ቤቱ ጉባኤ ኒቆዲሞስ በመ/ር ዘካሪያስ የተላለፈውን ት/ት እነሆ። ሁላችሁም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ትምህርቶችን ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዛችኋል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። የቦሌ መድኃኔዓለም ፈለገ ዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ✝️🤲❤️❤️❤️❤️❤️