ዐይናማዎቹን ያስናቀ ዐይነ ስውሩ ባለ ክራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ዐይናማዎቹን ያስናቀ ዐይነ ስውሩ ባለ ክራር

Комментарии • 10

  • @bereketfesseha3559
    @bereketfesseha3559 3 года назад +2

    የልብ ብርሃን ይበልጣል አይንወትም ልብወትም ያያል አይን እያለዉ የማያይ ልብ እያለዉ የማያስተዉል አለ መታደል ነው እድሚየ ከጤና ጋር ይስጥዎት ።

  • @iyyovte9167
    @iyyovte9167 Год назад

    በጣም አዋከቧቿቸው
    እንዲያወሩ እና እንዲያዜሙ ብታደርጓቸው ከሳቸው ብዙ እንማር ነበር።

  • @yonataldagnew5817
    @yonataldagnew5817 2 года назад

    denez gazetegnoch tenabachuhu aserum ende abatachinin teritachihu diskur werachihun awurtachihu yemisedochew were lemawurat abatachinin endezih awardachihu yawaridachihu teza yadirgachihu

  • @mulukenengida2656
    @mulukenengida2656 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @yonataldagnew5817
    @yonataldagnew5817 2 года назад

    kenante were ye abatachin zimitachew yamiralu negeru amikon say new enam denez mehonen yawekut

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 2 года назад

    ምነው አዋከባቿቸው እዴ ለሰአታቹ ነው ባትጋብዙ ይሻል ነበር

  • @hailuabebe8289
    @hailuabebe8289 3 года назад

    ታግስሽ ከባልደረባሽ ጋር ትናበሽ ቅድመ ዝግጅት ተደርጎ እንግዳውን በማነጋገር ያስባችሁትን መልእክት ሆነ ትምህርት ለምታስተላልፉልት ህብረተሰብ ማድረስ ጎበዝ ጋዜጠኛ ያስብላል ።
    ሰዓት ለሟሟያ ብቻ አታድርጉት

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 3 года назад

    ወይኔ የገጠር ጫውላ ሁነው ክራር የሚመቱ ጎረምሶች ልክ እንደነሱ አይ አሁን ገጠር የለም ክራር

  • @etemama9255
    @etemama9255 3 года назад +1

    አባ❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 года назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥዎ