ሩታ እና ሶፊ የእራት ግብዣ ተደረገላቸው.ልዩ ቀን💍💍❤️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 июл 2024
  • #abtube #famly

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i 2 дня назад +791

    💕አብርሽ ና ሩታን 💕ቶፊቅ ና ሶፊያን💕 የምትወዱ👍🥰

  • @Eyutube19
    @Eyutube19 2 дня назад +392

    ቶፊቅ እንደዚህ ፍቅር ስትሰጣት ነው የሚምርብህ👍

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h 2 дня назад +4

      🎉🎉🎉አሁንማይስተካከላልአልሃምዱሊላሂ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 2 дня назад +8

      ​@@user-kn6gc8xp2hከአብርሽ በደምብ የተማረ ይመስላል😂😂😂😂

    • @user-em3nf3bu6w
      @user-em3nf3bu6w 2 дня назад +8

      እድሜ ለአብርሽ ሶፊ እራሱ አብርሽን ነው ማመስገን ያለባት ይሄንን የመሰለ ሂወት እንድታይ ስላደረጋት 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h 2 дня назад +2

      @@user-em3nf3bu6w አረእባክሽ ምንጎሎነበር

    • @user-gi8wg9zt8z
      @user-gi8wg9zt8z 2 дня назад

      እውነት ነው

  • @user-si2jp7sz8d
    @user-si2jp7sz8d 2 дня назад +112

    ሩታ እና ሶፊ እውነተኛ አፍቃሪ የዋህ ናቸው ❤❤❤ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን ❤❤❤❤

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks 2 дня назад +72

    _ዝም ያ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉዴ ነብዩ ሀቢብ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙስሊሞች__

    • @user-jb2kx9io1g
      @user-jb2kx9io1g 2 дня назад

      ሰለላ ዋለይ ወሠላም❤❤❤❤❤

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 2 дня назад +5

      @@user-jb2kx9io1g እህቴ ያረጉሽዉ ፎቶ ነገ አሏህ ፈት ያሰጠይቅሻል እኮ አሏህ ፈራ ማማየ ፎቶ ሀራም ነው በዛላይ የካፍር ፎቶ ያረብ

    • @user-en4es4rr3x
      @user-en4es4rr3x 2 дня назад

      Saw❤❤❤

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 2 дня назад +1

      ሱ ዐ ወ ምርጥ ኮመንት

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 2 дня назад +2

      @@RoudaRr ሙሉ ፃፋ የኔ ዉብ

  • @shemima5580
    @shemima5580 2 дня назад +563

    ሩታ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል የምትሉ👍
    ሶፊ ❤

    • @zinet4736
      @zinet4736 2 дня назад +18

      ማካበድ ሥትወዱ ኤጭ ሁሉም ደሥ ይላሉ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 2 дня назад

      አስጠሉ የምር ለዚች ጦጣ ለመሠለች ሴት🤣🤣​@@zinet4736

    • @user-ky7vl2qb7m
      @user-ky7vl2qb7m 2 дня назад +4

      Kelal rutiye ye hulum dmket kmem nat ❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад +1

      Aow R❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад

      በጣም ድምቀት ነች ሩታዬ❤❤❤🎉​@@zinet4736

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 дня назад +218

    ሶፊ እነ ሩታ ሁሉ ነገረቸዉ ይመሰሰለል የምር የምቶደቸዉ ላይክ 👍👍👍❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 дня назад +2

      በምን ተመሳሰሉብሽ ጉድ ፈላ

    • @DHEHEJRJ
      @DHEHEJRJ 2 дня назад +2

      ቀብጃራናችሁ

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 2 дня назад

      ​@@DHEHEJRJ😁😁🤣🤣

    • @hawaanon6197
      @hawaanon6197 2 дня назад +3

      አዉ ሴቱቹሁለቱም ወዱቹን ጠይቀዉ ሲላገቡቸዉ ሁለቱም ሢለሚያለቀቅሱ ሁለቱም ረኡታቸዉ ሢለሚሂዱ ወዘተነዉ

    • @DHEHEJRJ
      @DHEHEJRJ 2 дня назад +2

      አይዋ በዝህ ይመሣሠላሉ

  • @fiker1816
    @fiker1816 2 дня назад +49

    ማነዉ ይህን ሲያይ ማርክና ሂሉ ትዝ ያለዉ❤🎉😢😢

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 2 дня назад +35

    ሩታየ ማለት ለፍቅር ብላ ሥንት የተባለች ጀግናናት በጣም ደሥ ያለኝ ደሞ ለብቻሺ በመቀመጥሺ እና ክብርሺን ዝቅ ያላረግሺ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад

      R❤❤❤😢

    • @user-pd2vy3ic2c
      @user-pd2vy3ic2c 2 дня назад +1

      ስቱ ወረደበት የሚሰደቡ ሰዎች ለረሰቸዉ በለጌ ስለሆኑ ሌለዉም ሰዉ በለጌ ይመስለቻወል ሩታዬ ግን ጨወ እና ቁጥብ ነች የኔ ጀግና

  • @user-ys2fy7oc5u
    @user-ys2fy7oc5u 2 дня назад +114

    ትክክል አብርሽ የተናገረዉ ሩታና ሶፊ ሁለቱም አዛኝ አስተዋይ ናቼዉ አብርሽና ቶፊቅም ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      ውደ 🎉ደምሪኝ

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 2 дня назад +92

    ዋው ድምቀቶች ናቸው የምትሉ A ❤R ቤተሰቦች 5000k አስገቡን ❤️🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      አብሽ ደምረኝ በቅንነት

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 2 дня назад +28

    ገና አውን ቶፍ እና ሶፊ ጥሩ ጓደኛ አገኙ ሂወታቹ ያምራል ከዚ በዋላ አይለያቹ❤❤

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 2 дня назад +41

    የሶፊ አለባበስ የተመቸው❤❤❤🎉🎉ሩት ከሷ ተማሪ በኛም ቢሆን መገላለጥ አይፈቀድም እራስሺን ደብቂ

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 2 дня назад +9

      የሶፊ አለባበስ ምኑ ያምራል እባክሽ ሙስሊም እኮ ናት እንዴት እንደዚህ ይለበሳል

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 2 дня назад

      @@hayatuaeamar7538 ሰውነት ቢያስገምትም እራቁቷን ከሆነችው ይሻላል እኔኮ ደረጁን ስወጣ ልብሷ ካሁን አሁን እያይኩ ተሳቅቄ አለቅሁ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 2 дня назад +3

      ሙስሊም እደዚህ አይለብስም ሶፊ አስተካክሊ ነገጨ ትሞቺ ዛሬ አታቂውም ሩታ ትሻላለች

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 2 дня назад +1

      @@Jamela-ql5eh 🙈 እግዚኦ ሩት ትሻላለች🙄😳

    • @SeadaSeid-fu5mj
      @SeadaSeid-fu5mj День назад

      ​@@Jamela-ql5ehከባለፈዉ ትሻላለች

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 дня назад +85

    ሩቲዬ የኔ የዋህ ይገባሻን የምር አብርሽዬ ቃላት የለኝም የምር ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም ጀገና ነህ ደግሞም እድለኛ ነህ ሩቲዬ የመሰለይ ጨዋ የዋህ ቆንጆ በቃ ምርጥ ሴት ነት በራሷ የምትቸማመን ሴት ነት

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +3

      በጣም ሩታዬ ልዩ ነት

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад +2

      R ❤️❤️

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад

      ​@@Bala-hf3tl❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 дня назад +2

      በጣም ሩታዬ ልዩ ሴት ናት ሁሉም ነገር ኣማልቶ የሰጣት ሙሉ ሴት የኔ ቆንጆ❤❤❤

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 2 дня назад +1

      🥰🥰🥰💖💖

  • @FiromeAmen
    @FiromeAmen 2 дня назад +142

    ፍቅር ይብዛ መውደድ ይብዛ በሁሉም ቤት የምትሉ👍 አድርጉ

  • @RebkaMusema
    @RebkaMusema 2 дня назад +47

    አይ ሩታ የሁሉም መብራት ና ጨረቃ እናም ሁሉም ታዋቂ የሆኑበት ምክንያት ሩታ ታታታ እኮ ናት♥️♥️♥️🌹🌹🌹 አይ አብርሽ በአለም ላይ ካሉ ወንዶች እድለኛው አንዱ አንተ ነህ 💪💪💪

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      ደምሪኝ ውደ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 дня назад

      ያርግለት እዉነተኛ አፍቃሪ ደግ ነዉ ሁለቱም የተሰተካከለ ፍቅር ሰላለ እግዜብሔር ከነሱ ጋር ይሁን❤❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 2 дня назад +25

    ሶፊ ቆንጆ❤
    ሶፊአቤት አረማመት❤
    ሶፊ ልእልተዋ❤
    ሶፊ የኔ❤
    ድምቀታችን❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @user-hf4tm3mi2g
    @user-hf4tm3mi2g 2 дня назад +248

    የሩታ አድናቂ በላክ አሳዩ❤❤

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 2 дня назад +138

    ማነው እደኔ አብርሽን የሚወድ የኔ ሚስኪን 😢❤❤❤😥🥺🥰🥰🥰😘😘😍😍🤗🤗ላይክ አርጉኝ

    • @user-tq9gw8to3x
      @user-tq9gw8to3x 2 дня назад +3

      እኔየኔ ወንድሜ የዋህ እኮ ነው😢😢😢❤❤❤❤

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 2 дня назад +1

      🥰🥰🥰🥰😢🙏🙏🙏

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 2 дня назад +1

      @@user-tq9gw8to3x በጣም😘😘

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 2 дня назад +1

      @@bcbc4993 😘😘😘😘

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m 2 дня назад

      AR❤❤❤

  • @user-nm7rs1wt6y
    @user-nm7rs1wt6y 2 дня назад +15

    ወላሂ ሶፊና ቶፊቅ እደት እዳመረባቸዉ ሩታና አብርሽም ዋው❤

  • @user-qc9xg5dr3j
    @user-qc9xg5dr3j 2 дня назад +5

    አብርሸ ከሩታጋር ፍቅር አሰጣጥ ምርጦች አይለያችሁ A❤❤❤❤Rrrrrrrr❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 дня назад +71

    አብርሽ እና ሩታ ያሉበት ደማቅ ነዉ የምትሉ እስኪ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      ደምሪኝ እህት

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 2 дня назад +1

      @@WiaTube770 አሽቃባጩ ❌👎👎👎

  • @EyerusBasaznew-pf3xq
    @EyerusBasaznew-pf3xq 2 дня назад +93

    ሩታዬ የኔ ጨረቃ ሶፊ የኔ የዋህ❤🎉🎉

    • @user-ty3ss7wr2s
      @user-ty3ss7wr2s 2 дня назад +3

      ሁሉም እዳች ቢሆን ምናለ የኔውድ❤❤❤❤🎉🎉

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +1

      ሩታዬ❤❤❤❤🎉

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 2 дня назад

      ክበርልኝ❤

    • @promobile9759
      @promobile9759 2 дня назад

      ክበሪልን ይሄፕሮፈይል ያረጉ ሁሉ ምቀኛ ናቸው አድት ልጅና አች መልካም ኮሜት ያየሁት ለመጀመሪ❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад

      R❤❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 2 дня назад +11

    የሩታ አድናቂዎች ለይኩኝ የዋህ የፍቅርሰው ጎበዝ ታጋሽ በቃ ጀግና ሴት የኔውድ ❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ ሶፊ ደርባባዎች ሁለቱም ሴቶች ደስይላሉ 🎉🎉❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      ሱሱየ ደምሪኝ🎉

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 День назад

      ደመርኩሽ ውዴ

  • @user-br5fm1jm8j
    @user-br5fm1jm8j 2 дня назад +28

    ያረቢ የኔስቀን መቸይሆን ዛሬስ በጣም ነዉ የከፋኝ ሁልጊዜ የበይ ተመልካች
    ዱአ አርጉልኝ ሀገር ገብቸ ጣፋጭ ጊዜ እዳሳልፍ እኔም ያረብ አንተዉ እገዘኝ የኔ አዛኝ ጌታ በ99ስሞችህ ይሁንብህ

    • @chargemore4754
      @chargemore4754 2 дня назад

      አላህ የቀልብሺን ያሳካልሺ❤

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 2 дня назад +1

      ይህን ልመናሽን በስጁድሽ በይ ወላሂ ከዚህ የበለጠ ይሰጥሻል ኢንሻ አላህ

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 2 дня назад

      አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቅሽ

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do День назад +5

      ወላሂ በዚህ መልኩ አትመኝ ዉዷ ሀያዕ በተላበሰና አላህን በሚፈራ ቅኔ አሁን ላይ ረዢም እድሜ የለም ኖርን ከተባለ 70 እና 80 ነዉ ግማሹን ኖረነዋል አላህ ከሱገሠ በሚያቃርብ ነገር ፈታ ያድርገን

    • @user-br5fm1jm8j
      @user-br5fm1jm8j День назад

      @@BipBip-bh5do አሚን የኔውዶች

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 2 дня назад +98

    መድኃኔዓለም ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤

  • @user-xo6sx5kv3s
    @user-xo6sx5kv3s 2 дня назад +62

    ሩታዬ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል❤❤❤❤❤ሩታዬዬዬዬዬዬ የኔ ልእልት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉R

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +1

      በትክክል ንግስቴ ድምቀት ነች

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад +1

      R❤❤❤

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 День назад +4

    ❤❤❤❤❤የስፎያ መሻፋፈን ክብር ይገልፃል 😢ለመን ግን ራቁታቹ እምትወጡ በእግዚአብሔር ፍርድ እንዳለው አታውቁም ምድር ወራዳ 😢😢ከሶፍያ ትማሩ መስተር መስሉም ብቻ እምሻፋፈኖው

  • @user-gh8wl6jt1s
    @user-gh8wl6jt1s 2 дня назад +10

    ወደ ፊት እንጂ ወደ ሃላ የለም የኛ ጀግኖች ❤❤❤❤❤😊😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      ደምሪኝ እህት

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 2 дня назад +401

    ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ የምትሉ ብቻ 👍👍👍👍❤❤❤❤አይለያችሁ 👍❤

    • @user-js6xz9zk8z
      @user-js6xz9zk8z 2 дня назад +10

      የአብርሽ ቀኝ እጅ ክበሪልን

    • @kidsttube
      @kidsttube 2 дня назад +5

      መልኩየ የሩታየና የአብርሽ ጠበቃ ጠበቃ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-bp6tz9zc1y
      @user-bp6tz9zc1y 2 дня назад +11

      ከቺ የርጎዝብ ምቀኛ ወይ እድገትየለሽም ማትረቢ

    • @netsanetabitew8708
      @netsanetabitew8708 2 дня назад

      ❤❤❤❤😊

    • @AdilAsho
      @AdilAsho 2 дня назад

      ክክክ​@@user-bp6tz9zc1y

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 2 дня назад +41

    ሶፊ ከ እሩታ ጋር ተገናኚታ ደስተኛ ሆነች የሚትሉ እጅ ወደላይ በ ላይክ አሳዩኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      ሮዚየ ደምሪኝ❤

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij День назад

      @@Zehara9 ማርያምን ደምርሻለው ደሚርኝ አይከፈል እኛ ግን አንደጋገፍም ቺግራቺን ተዋቂ ዩቱብ በር ካልሆኑ 💕💕💕💕💕💕

  • @user-vf4zw4qv3r
    @user-vf4zw4qv3r 2 дня назад +6

    አይ የዱንያ ነገረ ሶፈ ቱፊቅ አለባበሰሸ ይከፍኛል የምትሉ በላይክ አሳዮ

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb 2 дня назад +13

    በጣም ደስ ይላል ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርላችኋል አብርሽ ሩታ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ የኔ ጀግኖች ሁለንተደሰቱልኝ እወዳቸዋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      እህትየ ደምሪኝ❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад

      R💘💘💘

  • @EyerusBasaznew-pf3xq
    @EyerusBasaznew-pf3xq 2 дня назад +88

    የመዳም ቅመሞች ለኛም የሚያከብረንን እግዚአብሔር ይስጠን ማማራቸው በፍቅር አርጁ❤❤❤

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 2 дня назад +34

    ሩታ ባዛኝቷ ልብስሽን አለባበስሽን አስተካኪ የክርስቲያን አለባበስ ለመልድ ሞክሪ እማምላክን እወድሻለው ግን አለባበስሽ እያስጨነቀኝ ነው የሴት ልጅ ክብሯ ካለባበሷ ይጀምራል የሴት ልጅ ገላዋን ከባሏ ውጪ ማንም እንዲያየው አልተፈቀደለትም ስለዚህ እንደው በማርያም ይሔንን ኮሚንት ካነበብሺው በናትሽ አስተካኪ አብርሽም እንደው የምታለብሳትን ልብስ ምረጥ ወንድሜ አተ ሰለወደድከው ብቻ አይደለም እቤትህ ላይ የፈለከውን ማልበስ ትችላለህ ሴት ቀሚስ በተረፈ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ጅማሬአቹን ብቻ ሳይሆን ፈፃሜአቹንም ያሳምርላቹ እወዳቿለው

    • @abebechTeshome-qf9yb2
      @abebechTeshome-qf9yb2 2 дня назад

      ትክክል እኅቴ❤❤❤

    • @wltmskl
      @wltmskl 2 дня назад

      Maryamin iwnetishin NW wude tebarki be iwnet

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 2 дня назад

      ሳህ ግን አይሰሙም ሴቶቹ😏😏😏

    • @user-vz1ul8ze4v
      @user-vz1ul8ze4v 2 дня назад +1

      @@Meklit-wi4th በጣምትክክል😭ያሁኑ አለባበሷ እኛን ዝቅ ያደርጋል

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 дня назад

      ይቅርታ ግን ይከ ምክርሺ ለሳ ሳይሆን ስት አሉ አለባበሳችው የማስጠላ የሳ ልብስ እዳውም ደህናነው ምን ሆነ ከሊሉቹ አፃር ሁሉም ናችው የምለብሱት ካሰር አድ ቢገኝ እጂ በአረቲ ፉሻን የትከበቡ አደሉ ደሞ እሩታ እዳውም ስረአት አላት ግን ይቅርታ አይፈቀድም ስላልሺ ነው

  • @user-qf2ge5vf8f
    @user-qf2ge5vf8f 2 дня назад +4

    ልዩ ናችሁ እውነት ታስቀናላችሁ በስደት ላይ ያላችሁ እህቶቸ እኛም ለዚህ ቀን ያብቃን አሚን በሉ በናታችሁ❤❤❤❤

  • @user-gh8wl6jt1s
    @user-gh8wl6jt1s 2 дня назад +8

    እፍፍፍፍፍ ሩታየ ያለቹኮ ሁሉ ድምቅቅቅቅቅቅቅ ነው ምለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 2 дня назад +113

    ሩታዬ የኔ አለም አትውደቂ. በርቺ ብዙ ስው ሊጥልሽ እየታገለ ነው እረግጠሻቸው እደማታልፊ አምናለው❤❤❤❤❤😢😢

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +9

      ኢንሸላህ መቼም አትወድቅም ሁሌም የበላይ ነት ንግስተችን የኔዋ አብሽሪልኝ❤❤❤❤😂

    • @ayoshmohmmad
      @ayoshmohmmad 2 дня назад +4

      ❤❤❤❤ኢሻአላህ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 2 дня назад +3

      Xenkara seti minalbati bitingedagedi inji bchirashi atodqim insheallhi ❤❤❤

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 2 дня назад +3

      እሺ እኔነቴ❤😢​@@Bala-hf3tl

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад +1

      R ❤️❤️😢

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 2 дня назад +229

    ሩታና ሶፊን አብርሽና ተውፊቅን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 дня назад +3

    በመጀመሪያ ሰለ አንድነታችሁ በጣም አደንቃለሁ ሁሉ ነገር ደሰ ይላል ካለባበሰ ጀምሮ ያለዉ መከባበር ለምትወዶቸዉ የሚገባዉን ሰላረጋችሁ ሰላከበራችኋቸዉ የሁላችሁም ኑሮ የተከበረ ይሁን እነ አብርሽም ሁሉ ተሰተካክሎ ያሰባችሁት ሁሉ ሞልቶ ደሰታችሁን ያሳየን በእርግጥ ሰአቱ ሲደርሰ ሁሉም በእግዜብሔር ሀይል እንደሚሰተካከል አምናለሁ አይዞችሁ በርቱ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ሁሌም ከጎናችሁ ነን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 2 дня назад +3

    ሶፊ በጣም በጣም ባለሙያ ነሽ ማሻ አላ❤❤❤❤

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd 2 дня назад +102

    የሩታ እና የአብርሸ ታሪክ ከእኔ ህይወት ጋር ተመሳሳይ ነወ ፈተና በዛብኝ😭😭አናንተን ሳይ እፅናናለወ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +1

      አይዞሽ የልፋል

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 2 дня назад +2

      እኔምደርሶኛል😢😢

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d 2 дня назад +2

      አይዞሽ እማ❤❤❤❤

    • @DestaKalayu-vg8pf
      @DestaKalayu-vg8pf 2 дня назад

      😭💔

    • @Ayna-rd5zd
      @Ayna-rd5zd 2 дня назад +9

      የኔም እደዝህ ነበር ወላሂ ቤተሰቦቸ እህቶቸ ሁሉ ነበር የሚሰድቡት ፍቅረኞየን ሺማግሌ ቢመላለስ አይሆንም አሉኝ ሞላው ቤተሰቤ እኔ ግን የራሴን ምርጫ መረጥኩ እሱም ጀግና ጠካራ ነው አላሳፈረኝም እኔም ስደት መጣሁ ቤታችንን ሰራን የቤት እቃየን አሞላሁ አረ ስቱ አሁን ደረጁየን ሲያዩ ባሌን ጠካራነቱን ሲያዩ ታረቅን ሰላም ሆነ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ይሄ ሁሉ የኔና የሱ ጥንካሬ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 дня назад +98

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ

    • @emebete6
      @emebete6 2 дня назад +1

      @@Rozaguraga ከማን ነው😂😂😂

    • @-sead
      @-sead 2 дня назад

      ከኔመሆን.አለበት

    • @hawaanon6197
      @hawaanon6197 2 дня назад

      እፍፍፍፍ ገን መቺነዉ የመዉልጂዉ

    • @emebete6
      @emebete6 2 дня назад

      @@-sead 😂😂😂

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад +1

      ❤❤❤

  • @user-kw5sm4wm9x
    @user-kw5sm4wm9x 2 дня назад +10

    እሩታዬ የእውነት
    ወርቁን ከአንገትሽ ላይ አታውልቂው የምትሉ ላይክ አርጉኝ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад

      R❤❤❤❤

    • @saedisaedi995
      @saedisaedi995 2 дня назад

      ሊባ አገቷን ቆርጦ ይወስደዋል ብታደርገዉ እኔ እህቴን ያዉም ተሸፋኝ ናት ግን አዉልቀዉ ነዉ የወሰዱባት ያዉም ከስደት ገብታ አንድ ነገር ሳይቀራቸዉ ነዉ ባዶዋን ያስቀሯት አዲስ አብባ ያሉ ሊቦች አኡዙ ቢላህ

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 2 дня назад +8

    ዋው ደስ ትላላቹ እግዚያብሄር አምላክ ጅማራቹ ሳይሆን መጨረሻቹ ያሳምርላቹ የሰው ሊጅ ጅማሬው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው ጅማራቹም መጨረሻቹም ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      እህት ደምሪኝ ❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 2 дня назад +38

    የፍቅር መምህር
    የኔ ውድ ሩታዬ😢
    አቺ ማለት ለኔ❤
    በአይኔ ተለኩስሽ በልቤ
    የበራሽ መቼም የማትጠፊ
    የልቤ ሻማ ነሽ አቺ ማለት
    ለኔ ከማለዳው ፀሃይ
    ብርሀን ፈንጣቂዋ ከውባ
    ጨረቃ ምሽቱን አድማቂ
    ከሚያምሩ ኮከቦች ነሽ የምትለቂ
    የኔ ህወት❤አቺ ማለት ለኔ
    ከልቤ ላይ ውለሽ ከልቤ
    የምታድሪ❤የውስጤ ንግስት ነሽ
    ሁሌም የምትበሪ የኔ ጀግና የሚለው
    ቃል አይገልፅሽም በፍፁም❤❤❤ቶፋዬ❤ ሶፋዬ እካን ደና መጣቹ እግዳ ተቀባይ ነን❤❤❤😊😊እኖዳቹዋለን❤❤❤

    • @user-pq2ml8ty6r
      @user-pq2ml8ty6r 2 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @NejatButajira
      @NejatButajira 2 дня назад

      ❤❤❤

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o 2 дня назад +1

      አር ግጥምሽ እጅሽ ይበርክ እሩትዩ የአይኔ ቢልን አለህ ይጠብቀሽ አችም ጀግን ለግጥምሽ🌹👌🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MelkeUssen
      @MelkeUssen 2 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +2

      የኔ ውድ አቤት ግጥም በጣም ደስ ይላል ።

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 2 дня назад +167

    ሩታንና አብርሺን የሚወድ እሲ 50አስገቡኝ🎉🎉🎉

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 2 дня назад +5

    ቶፊቅ ወንድሜ ይልመድብህ እንደዚህ አስደስታትጂ አታስከፋት።አብርሽ ጀግና ወደፊት አባቴ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 дня назад +19

    የአብርሽ ንግስት የሴት በላይ ሩታየ ስወዳችሁ እኮ በምክናያት ነው ሁለት ጀግኖች የፍቅር ተምሳሌት አብርሽ ወንድሜ
    ታድለህ እኮ ነው ሩታየን የመሰለች
    መልከመልካም በዛ ላይ ፈገግታዋ
    ሀረካቷ ሞያዋ አለባበሷ በቃ ሁሉንም ከሟልቶ የሰጣት ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 дня назад +31

    እድሜ ለአብርሽ ቶፊቅም ሰለጠነ❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +1

      አው ክክክ

    • @RaniyaSeid-if2to
      @RaniyaSeid-if2to 2 дня назад

      ስም ተቀያየረ የሰለጠነዉ A ነው

    • @Zahra-ll5ux
      @Zahra-ll5ux 2 дня назад +1

      ልክ ነሽ ክክክክ

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 2 дня назад +1

      ልክነሺ😂😂😂

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 2 дня назад

      😂😂😂😂😂 በርፊክት ባይሆንም እየተማር ነው ግን እኮ ይወዳታል

  • @emebete6
    @emebete6 2 дня назад +48

    ስታምሮ በፈጣሪ ስም ❤ስሮጥ ተሰብሪ ነበር እንዴት እደናፈቃችሁን ሩታዬ አብርሽዬ የኛ ጀግናዎች❤❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 2 дня назад +5

    የሶፊ አድናቂዎች ላይክ አሳዩን❤

  • @amanhenok3109
    @amanhenok3109 2 дня назад +10

    ሩታዬ አንቺ ያለሽበት ሁሉም ይደምቃል❤ጎበዝ በርቺ

  • @user-qd5wh5di8c
    @user-qd5wh5di8c 2 дня назад +38

    ሩታዬ የኔ ጨረቃ ሁሌም ድመቂልኝ❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tq9gw8to3x
    @user-tq9gw8to3x 2 дня назад +47

    ሩታዬ የፍቅር ዶክተር የኔ የኛ ንግሰት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 дня назад +7

    አምሮባችውል🎉🎉
    ,ቶፊቅ & ሶፊ
    አብርሸ & ሩታ ለእኛም
    ለምሰኪኖች ቀን ይወጣ
    😮😊 አሜን በሉ

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 2 дня назад +6

    የተባረከ እራት ይሁን ሩታነት አብርሽ ሶፉ ቶፉቅ አብሮባቹዋል ፈጣሪ ይጠብቃቺ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      ቲጂየ ደምሪኝ

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 2 дня назад +41

    መገን እኛ ተመልካች ሆነን ቀረን በሰው ቤት😢😢😢 ለማንኛውም አልተቻለችሁም❤❤❤❤❤❤❤

    • @kereyadubai5154
      @kereyadubai5154 2 дня назад +1

      😂😂

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 2 дня назад +3

      አረ እኔ እራሡ እያልኩ ነዉ አላህ ሆይ እኛንም እየን

    • @haytube6877
      @haytube6877 2 дня назад

      😂😂😂😂ተመልካች ሆነን አበራናችኮ ለወጥ ናቸዉ

  • @Beti21-zc1cu
    @Beti21-zc1cu 2 дня назад +33

    ሩታዬ የአብርሸ ንግስተ ❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 2 дня назад +6

    አብረሐምና ሩታዬ ደስታችሁ ደሰታችን ነዉ ቶፊቅና ሶፊም እደዛዉ ሴት ልጅ ማዘን የለበትም መደሰት እንጂ ሁላችሁም እኳነን ደሰ ያላችሁ ደስ የሚል ምሽት ነዉ ❤❤🌹AR🌹❤🌹TS🌹❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @HASSENTUBEሀሰንቱዩብ
    @HASSENTUBEሀሰንቱዩብ 2 дня назад +2

    ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ የምትሉ ብቻ 👍👍👍👍😍 አይለያችሁ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 2 дня назад +58

    እሩታየ የኛ ንግስት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብርሺየ የኛ ጀግና

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 2 дня назад +2

      አብርሀም በቃ ሁሌ ዲግስ ይወዳል

    • @Kkssaa-yq7rp
      @Kkssaa-yq7rp 2 дня назад +1

      ​@@tube-yi8tg🤣🤣🤣

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад +1

      R💋💋💋💋💋

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад

      ​@tube-yi8tg 😂😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +1

      ሩታዬ❤❤❤

  • @akertThis
    @akertThis 2 дня назад +43

    ወይነ😂😂አሰቀናችሁኝ ❤❤ሰታምሩ የዛሬው ይለያል❤❤❤❤A&R❤T&Sአይለያችው❤❤❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 дня назад +1

      Eko😂❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад +1

      @@akertThis R❤️❤️❤️❤️

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 2 дня назад +4

    ሩታ ሕህትሽ በጣም ነዉ የምትቀናውና ጥንቃቈ አድርጊ የዘመድ ምቀኛ አይጣል ነው.❤❤❤❤❤

  • @SamiraSabir-sh6el
    @SamiraSabir-sh6el 2 дня назад +2

    ሶፊ ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 дня назад +33

    የኔ ዛህራ እና ቻንድራ ሩቲዬ የአብርሽ ንግስት የኛ ድምቀት እንወድሽ አለን አብርሽየ ተንከባከባት ሶፊየ የኔ ማር ቶፊቅ ፍቅራቹሁ የዘላአለም ይሁን❤❤❤❤

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 2 дня назад +37

    ስታምሩ ኮ አብርሽ ና ቶፊቅ 🥰ሩታዬ 💞ሶፊ🥰ፍቅራችሁ ብዝት ይበላችሁ የምትሉ👍👍👍ሩታዬ ያለቺበት ሁሌም ይደምቃል የምትሉ ❤❤❤❤👍👍👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дня назад

      ሜሪየ ደምሪኝ ውደ❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад

      R❤❤❤❤

  • @smretBelay
    @smretBelay День назад +3

    ይህን ሳይ ያኔ ከማርክ እና ከሄሉ ጋር የሰሩት ነው ትዝ ያለኝ

  • @user-jc8co9xd7j
    @user-jc8co9xd7j 2 дня назад +3

    ማርክና ሄሎን አስታወስኩ ምናለ ባተለያዩ ብየተመኘሁ እኔ እድህ የተሠማኝ እናተ እዴት ሁናቺሁ ይሆን አብረሺ እባክህን ጓደኛማለት ሲደሳ ብቻ ሳይሆን ስያዝንም አብሮ ማዘንነው የማረክ የልብ ስብራት ያተም ስብራትነው ሁሉምነገረ ይደረስበታለ ትዝታውን የሚያባብስ ባለቅ የተመረጠነው ተመማቸው እስከሚያገግሙድረስ::

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 2 дня назад +62

    የኔ አለሞቼ የፍቅር ተምሳሌዎች እንኳን በሰላም መጣቹልኝ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከክፍእ ነገር ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ❤

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 2 дня назад +1

      ላንችም እዝጋብሄር ይጠብቅሽ የኔ መልካም❤❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 2 дня назад +1

      አይኔማተመልካችሁኘቀረሁ😂😂😂

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 2 дня назад

      ​@@farahfarah4105አሜን ለሁላችን እህቴ አለም❤🙏

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 2 дня назад

      @@hayaatgobbee9549 😓😅😅

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад

      R❤❤❤❤😢

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 2 дня назад +31

    ደስ ትላላቹ ውዶቼ❤️💘 ቶፊቅ ወደ ኣብርሽ ከቀረበክ ጥሩ ባል ትሆናለህ በየ ተስፋ ኣድርጋለው😂

  • @galaxya146-zh6ii
    @galaxya146-zh6ii 2 дня назад +3

    እሮማትክ በዩቱብ ብቻ አቸ እዳልቀሪ ዱአ አሪጉልኝ አ😂😂😂 ስታምሩ ያዝልቅላችሁ😊😊😊

  • @user-rh7lj3iv5s
    @user-rh7lj3iv5s 2 дня назад +1

    እኔኮ የሩታ ሷቋ እራሡ ወበት አለው የፍቅር ቃላቶቿ አሥተያየቷ አብርሽ የምር እዲለኛነህ

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 2 дня назад +148

    እፍፍፍፍፍፍፍ እቺ ሩትነት ያለችበት ሁሉ ደማቅቅቅቅቅቅ ነው እምትሉ እስኪ 👍ፍቅራቹ ኣሳዩኝ በማርያም 🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +1

      በጣም ሩታዬ የኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 2 дня назад

      በጣም

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 2 дня назад +2

      😮😮😮😮😮ለማኝ

    • @MekiyaMuhamed
      @MekiyaMuhamed 2 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 2 дня назад

      @@ashufkir8839 ሀላል።አይወደድም✅እኮ
      ዝሙት።ተባባሪ❌❌❌❌

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r 2 дня назад +34

    እሩትነቴ የኔ ውድ ስወድሽ እስኪ እንደኔ የምትወዶት በላይክ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +1

      እኔ ሙትት ብዬ ነው ምወደት

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 2 дня назад +1

      @@Bala-hf3tl እኔም አለውሎሽ ማሪ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад +2

      R❤❤❤❤❤

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix 2 дня назад +1

      እኔአለሁልሺ እሩታየ የኔ ድክመቴ😢❤❤

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz 2 дня назад

      አረ እኔን ብታይኝ😢❤ስወዳት እኮ

  • @yordahaile7999
    @yordahaile7999 2 дня назад

    ርታ ማለት ጸሀይ በርቂ ናት ድምቀተ አብርሽ ናት ርታ ሰያት ደስታ ይሰመኘል ርታ መቀረት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qc9xg5dr3j
    @user-qc9xg5dr3j 2 дня назад +1

    ፍቅር አሰጣጥ በነአብርሸ በነሩታ ዋውውው❤❤❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 2 дня назад +36

    እጅግ በጣም ታምራላችሁ ትንሿ ኢትዮጵያን በእናተ እያየንነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስስስስስስስትላላችሁ እግዝአብሔር ይመስገን እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 2 дня назад +54

    አብርሽ&ሩታዬ ቶውፊቅ&ሶፊ😍🍓 እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ የሩታዬ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ👍

    • @tersetkashuneuser7513
      @tersetkashuneuser7513 2 дня назад

      የሩታን እህት ልወጋት ነሁ ቅጣና አፎ ላይ ምን ትላላችሁ

  • @user-tw7hg3hm9b
    @user-tw7hg3hm9b 2 дня назад +2

    ሶፊ አባበስሽ አስተካኪ በዲናችን አይበቃም እረሱላችን ሰለላ ዋለይወሰለም ለብሰዉ ካለበሱትዉስጥ የመደብት አለባበስ ነዉ ያሄራ እህቴ በሰማነዉ የምንጠቀምአላህ ያድርገን❤❤❤

    • @user-tw7hg3hm9b
      @user-tw7hg3hm9b 2 дня назад

      አለባበስሽ ለማለት ነዉ

    • @ryytrtty5114
      @ryytrtty5114 2 дня назад

      ምን ትልበስ አረቦቹ ከዚህጰበላይ ይለብሱ የለ የናተ እስልምና የተየነዉዴ ከሩት የሶፊ ያምራል አትበጥረቁ

    • @Yareb-vv1kv
      @Yareb-vv1kv 2 дня назад

      ​​@@ryytrtty5114mnagebash sle Eslmna yet tawkina new bematawkiw neger zew atbey ye ergo zmb yegna eslmna bedenb mesetern meshefenn new yemiyazew

    • @user-tw7hg3hm9b
      @user-tw7hg3hm9b День назад

      @@ryytrtty5114 ያናገረሽ የለም ሲቀጥ ል ሁላችንም በራሳች ጉድጓድ የምንገባዉ ደሞ አንዱ ያረገዉን እኛ ማረግ የለብንም ሌላዉ እስልምናን እድትናገሪ አልፈቅድልሽም እንደእርጎ ዝንብ በማያገባሽ ጥልቅ አትበይ የኛን እስልምና ብታገኝ በምን እድልሽ

  • @user-jk3ek7qr2t
    @user-jk3ek7qr2t День назад

    ሩታዬ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል የአብርሽ ንግስት

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 2 дня назад +85

    ሶፊ ግን አለባበስሽ አላህ ይስቱር እኛ ስንነግርሽ የቅናት ሊመስልሽ ይችላል አላህ ይመልስሽ እህታችን !!!

    • @Rahima-pp5qf
      @Rahima-pp5qf 2 дня назад +5

      አወ ብታስተካክል ጥሩነበር❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 дня назад +3

      እኔምእያልኩኝነበር😢ደምሪኝ 2:15

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 дня назад

      ​@@Rahima-pp5qfደምሪኝ🎉

    • @user-nt3oo8et3d
      @user-nt3oo8et3d 2 дня назад +3

      አወ አላህ ሂዳያ ይስጥሽአህት 😢

    • @umueimran
      @umueimran 2 дня назад +2

      አወ ወላሂ ያአላህየተላጠሙዝመስላብቅ

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 2 дня назад +37

    የሩታ ወዳጅች ዬትነቹ❤❤❤❤❤

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 2 дня назад +1

    አይዞን ቅመሞችዬ የኛም ቀን ይመጣል😢 a,r ,so ,te ውቦች❤❤❤

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 2 дня назад +2

    እኛ እንደሆና እሀዉ አለን መዳሞች እወልደልናል የወለዱትን አሳድገን እንድራለን በቃ የኛ የመዳም ቅመሞች ሂወት እሄነዉ ሂወት እየኖራችብን ነዉ ሰንኖርበትም ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊህ ሀል😢😢

  • @user-yz3jr6ul1d
    @user-yz3jr6ul1d 2 дня назад +26

    ትዝ አለኝ አንድ ቀን ሩታ ና አብርሽ ሄሉ ና ማርክ አንድ ላይ ነበር 😢❤❤❤❤❤ አላህ ፍቅራችሁ እስከ መጨራሸ ይሁላችሁ❤❤❤

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w 2 дня назад +22

    መጨረሻችሁ ይመር የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው

  • @SofyLove-pt9yw
    @SofyLove-pt9yw 2 дня назад +1

    ሶፊየ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ሩታም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 дня назад +1

    ለአራታችሁም መልካም የህይወት ዘመን ያርግላችሁ

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 2 дня назад +29

    ሩታዬ የሁሉ ድምቀት የኔ አስተዋይ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ekram-zw1yz
    @ekram-zw1yz 2 дня назад +31

    ማነው ዛሬ አይመጡም ብሎ ያሠበው እደኔ❤❤❤❤

  • @marema19wabela77
    @marema19wabela77 2 дня назад +2

    Wow masha allah batam tamiralachu allah ayilayachu❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zeharayimar8336
    @zeharayimar8336 2 дня назад +1

    ፍቅችሁ ያብዛላችሁ የምትሉ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 2 дня назад +45

    ሩታዬ ጀግነ ❤❤
    የሴቶች ተምሰሌት❤🎉
    የኔ ልዕልት❤🎉
    የኔ ስስት❤🎉
    ስወድሽ ማሬ❤❤🎉
    ሩታነቴ የኔ ልዩ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk 2 дня назад +2

      አቺንም ውውውውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o 2 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🌹ጠለቱወ ይጥፊ ከምድር እሩትዬ የፊቅር 👌🌹 አችም ጨወ ነሽ

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 2 дня назад +1

      ❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +1

      ​@@GkHc-zq7wkእኔም ውድድድ የሩታ ወደጆች ሁለቹንም ውድድድድ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад

      ​@@user-uk9ne7kw5oአው ጠለት አላህ የንሰለት ሁሌም ከፍ ከፍ ትበል ሩታዬ

  • @bizu927
    @bizu927 2 дня назад +20

    ጠላት ይቃጠል አብርሺዬ አሸብርቅ የኔ ወንድም❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 дня назад +1

      Eko❤❤❤

    • @user-yx3gg7el5o
      @user-yx3gg7el5o 2 дня назад +1

      ቡታጀራ በራሱ ዘመዶይ በሡ ማደግ ቅናት አቃጥሎቸዉ ነበር አሁን መልካም ኅደኞች አፈራ ❤❤

    • @user-pt7wk1lm9r
      @user-pt7wk1lm9r 2 дня назад +1

      ኣብሩሽ መልካም ሰው

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m 2 дня назад +1

      ❤❤❤❤

  • @user-mh1bm7mm1m
    @user-mh1bm7mm1m 2 дня назад +1

    ፍቅራችሁን ሁለየም ያብዛልችሁ❤❤❤❤

  • @user-nm5nt5dw3g
    @user-nm5nt5dw3g 2 дня назад +1

    ሶፍ አለባበስሽን አሽሺ አላህ ፊረ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 2 дня назад +26

    መጣችሁ ❤❤❤ ወዴፊት እሩታየ ትግስቱንም ጥንካሬውንም ይስጥሽ እና አሽንፊያቸው ሁሉንም በፍቅርሽ በጭራሽ እዳትወድቂ 😢😢😢 ሊጥሉሽ ነው ሜላትንም እዳታዝኝባት 😢😢😢 ታርቁ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 дня назад +1

      ትክክል ውዴ

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix 2 дня назад +2

      እሷጀግናሴትናት ሁሉንም በፈገግታ በትግስት ታልፈዋለች ለማንም ቱልቱላ ቦታየላትም እሩትነቴ❤❤❤❤❤❤

    • @SofiyaSofi-ym2lt
      @SofiyaSofi-ym2lt 2 дня назад +1

      ​@@maymay-ev2ix❤❤❤❤ አዎ በጣም የዋህ አስታዋይ በቃ ንቅት ያለች ልጅ ናት ግን በዛባት 😢😢😢😢

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m 2 дня назад

      R❤❤❤😢😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 дня назад

      R❤❤❤

  • @NishanTamiru
    @NishanTamiru 2 дня назад +24

    ሩቲ አብርሽ የሚወጅ በላይክ ❤❤❤❤❤

  • @user-tj5do3kj6b
    @user-tj5do3kj6b 2 дня назад +2

    የኔ ዉዶች ፍቅራቹሁ ይብዛ ፈጣሪ ኣይለያቹሁ የፍቅር ተምሳሌዎች ትለያላቹሁ 💚💚የማዳም ቅመሟችዬ ለኛም የሚያከብረን የምናከብረዉ እግዛብሄር ኣምላክ ያድለን😔🤲🙏

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 2 дня назад +4

    ምግብ ግን በተመሳሳይ ሹካ እንዴት ትጎራረሳላቹ ?? በጌታ ሶፊ ለቶፊቅ ይሁን ፣ የአብረሀም ለሩት ይሁን ግን ....ለተለያየ ግለሰብ ግን ያስጠላል አስተካክሉ ፕሊስ