ባሌ ሊፈታኝ ነው እኔን ካገባ ቦሀላ ያፈራውን ንብርት መክፈል እችላለሁ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 34

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 20 дней назад +7

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ በርታ ወንድም❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    😮አፍ አፉን ምትሉትለምድነዉ እህቶች አታዳምጡምደ ያአሏህ እኔም እደዝህነኝ ግን😢

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 20 дней назад +5

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ መሠሎችህን ያብዛልን🤲

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 20 дней назад +6

    አህለንንንንንን ሁሱ ጀግናዉ👍👍👍 ማሻአሏህ

  • @ሂክማሰኢድ
    @ሂክማሰኢድ 20 дней назад +5

    አሠላም አሊኩምወራህመቱላወበረካቱሁ። ኮሜት ታነባለህ እንዴ ጥያቄነበረኝ

  • @سادةساده
    @سادةساده 20 дней назад +5

    ማሻአላህ

  • @Ahmedmohammed1237d7
    @Ahmedmohammed1237d7 20 дней назад +3

    السلام عليكم ሁሱ
    እባክህ ጸጉርህን እኩል ቁረጥ

    • @ام.صلح.دن
      @ام.صلح.دن 20 дней назад +1

      እኮ ግን ቻናሉ የሱ አይደለም አያየዉም ኮሜቱ

  • @SUSUJEMAL-ni8mj
    @SUSUJEMAL-ni8mj 20 дней назад +4

    ሴቶችየ ፈትዋ ስትጠይቁ እረጋ ብላቹ ጠይቁ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 19 дней назад

    ጄዛከላሁም አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን የኛጄግና 💯እናስገባው❤

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 20 дней назад +4

    ሱለላዋሊሂ ወሰለም እኔ ቡዙ ያልገባኝ ጥያቄ አለኝ እንደነው መጠየቅ የምችለው አሰረዱኝ

    • @lubabakonjo2028
      @lubabakonjo2028 20 дней назад +2

      ቲክቶክ ላይ ነው ሊንክ እየላኩላቸው ገብተው የሚጠይቁት ።በርግጥ ቲክቶክ የለኝም በተረዳሁት ነውጅ

    • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
      @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 20 дней назад

      @lubabakonjo2028 እሺ ማማየ ጀዛካላህ ኽይር

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari 20 дней назад +2

    Eseti ya husun quteri safuliyne pelis 🙏🙏

  • @zuhurabeshir5203
    @zuhurabeshir5203 19 дней назад +1

    MashAllah brother jzk

  • @edenyasin5591
    @edenyasin5591 18 дней назад

    ስላም አለይኩም እብክህን ባተእድሚ ኡለማጋ ቁጭብለህ መማርእጂ ወንድሜ እባክህን ፈትዋ አትስጣ ኡለማ አድ ፍትዋ ሲሰጡ ስትኪተብ እየገለጡ ንው ባክህን የቅርብህ ለአተብዬነው ምክሬን ተቀበ

  • @zehara4258
    @zehara4258 20 дней назад

    አሰላሙአለይኩም አለይኩም ወርህመቱሏህ ወበርካትሁ በርታ ወድማችን

  • @Fatom-bd8xr
    @Fatom-bd8xr 14 дней назад

    አላህ ጀዛአሕንይክፈልሕ

  • @omudaha
    @omudaha 20 дней назад

    بارك الله فيك

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ወበረከቱሁ እህት ሞድሞቸ ባአላህ የዝህን የልጅ ቁጥርስጡኝ ላላህብላችሁ በጣምየምፈልገዉ

  • @ttሻ
    @ttሻ 16 дней назад

    ረጃቱ ማለት ምን ማለት ነው

  • @SuhshShheh
    @SuhshShheh 20 дней назад +3

    ስንት ሳት ነዉ የምተገቡት ጥያቄ ነበረኝ

  • @Zamzam-s3t
    @Zamzam-s3t 20 дней назад

    ሠላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @rahmaSultan-y9f
    @rahmaSultan-y9f 20 дней назад

    ፀጉር መሰደግ
    ሱነ ነዉ

  • @Zinet-p9o
    @Zinet-p9o 20 дней назад +1

    በአላህ የሁሴንን ቁጥር ተባበሩኚ ጥያቄ ነበረኚ እዳታልፉኚ ተባበሩኚ

    • @Zinet-p9o
      @Zinet-p9o 20 дней назад

      በጣም ጪንቅ ውስጥ ሁኚነው. አይታችሁ እዳታልፉኚ በቲክቶክ እዳልጠይቅ ቲክቶክ አልጠቀምም

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 19 дней назад

      ክፈቻ ወይን ቲክቶክ ሁሌም አለ በቲክቶክ

    • @Zinet-p9o
      @Zinet-p9o 19 дней назад

      @@assistanthome578 ሊቪ ያስገባኛል ብከፍት ማለቴ ፈሎር አያስፈልግም

  • @sojoo-p4n
    @sojoo-p4n 20 дней назад

    ፍች ከሶሥ ቢመጣ የሰራችውን ገንዘብ ታካፋላለች እሶ አልፈልግም ብላ እሱ አልፈታም በስሬ ናት ብሎ እቢ አለ እሶ ፍች ጠይቃ አረቤት የሠራችውን ገዘብ ግድ ማካፈል አለባት መልሱልኝ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 19 дней назад +1

      የኔም ጥይቄ ነው

    • @sojoo-p4n
      @sojoo-p4n 18 дней назад

      @assistanthome578 ኧረ መልስ ያስፈልገዋል አገብጋቢ ነው

  • @Hadi-w9v
    @Hadi-w9v 17 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r 19 дней назад

    ማሻአላህ