ማሪያም ድናለች ወይስ አልዳነችም | erimas abebe | wongel tube | dagi tilahun | speak the truth | marcil

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 15

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 7 часов назад

    አብራ 4:15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛእኔየተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
    ጌታችንፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ከሀጥያት በስተቀር ስለሚል ሰው ከሆነችው ቅድስት ማርያም ጋር ማወዳደር ድፍረት ነው ንስሃ ግባ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 13 часов назад +1

    ትክክል ኤርሚይ

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 10 часов назад

    ላብ ላብ ብሎታልና አሰኪያቀረሸው ድረስ አጉርሱት ፣ከዚያ ቅዠቱ ሲበዛበት ጥሎ ይወጣል!!!!!!! ኪኪኪ የኛ ኦርቶዶክስ አዋቂ!!!!

  • @Meseret-v6z
    @Meseret-v6z 12 часов назад

    ማርያም ሀጢአት ከሌለባት አምላክ ክብሩን ትቶ ለምን ወረደ?ማሪያም እኛን ማዳን ትችል ነበረ።

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 9 часов назад

    ስድብ ከመጣ ከማን እንደሆነ ግልጽ ነው፣ ኦርቶዶክስ ነው፣ ዋና መታወቂያቸው ነው።

  • @Debas-c9f
    @Debas-c9f 10 часов назад

    "ግዜው አልደረሰም" ብሎ ሲያበቃ፡ ለምን ሰራ? በሌላ ጽሑፍ ግን ግዜው ስላልደረሰ ልይዙት አልቻሉም። ይህ እንዴት ነው? ብታብራሩልኝ ብላ ጠየቀች።
    በራሱ ግዜ እንጂ በማርያም ግዜ አይደለም ብለህ መለስክ። ታድያ ግዜው ካልደረሰ ለምን ግዜው እስኪደስ አይጠብቅም? ወይም 'ግዜው አልደረሰም' ማለት አልነበረበትም። ምክንያቱም ወድያው ውሃውን ወደ ወይን ጠጅ ቀይሮታልና።

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 10 часов назад

    ማሪያምን እኛ የምንወዳትን ያህል አይወዷትም አያውቋትም ፣ ውሸት እየለጠፉ ይዋሻሉ፣ ማርያም አታማልድም ካማለደች ከመጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰህ ተናገር።

  • @devydas
    @devydas 11 часов назад

    Enatchin sitl ay ermi alechiw eyelemenech eko nw

  • @alemheaven
    @alemheaven 12 часов назад

    ይቺ ቃና ዘገሊላ ምልጃ ናት ብሎሎሎ ማላገጥጥ😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ኦርቶቶቶቶቶቴ

  • @devydas
    @devydas 11 часов назад

    Xeyekechiw lemalet nw yalwin atxam

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 15 часов назад +1

    😂😂😂😂😂
    ፍራሸ ነገር ንከሥ
    😂😂😂😂😂
    አይ ዔርምያሥ ሥወድሕ
    ወንድማለሙ በርታልን ።

  • @AbateSuliman-kv3zv
    @AbateSuliman-kv3zv 9 часов назад

    ሌላዉን ለምን አነበብክ

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 10 часов назад

    የደብተራ ወሬ ይፍረስ። ድገመው ኤርሚ ይለይለት።

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 10 часов назад

    መጽሐፍ ቅዱስ ከሌለህ ምን ልትሠራ ትከራከራለህ፣ እልክ አያዋጣችሁም።

  • @alemheaven
    @alemheaven 12 часов назад

    ይቺ ቃና ዘገሊላ ምልጃ ናት ብሎሎሎ ማላገጥጥ😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ኦርቶቶቶቶቶቴ