የቤተሰቡን ህይወት ያመሰቃቀለው የኦዲተሩ “የቁማር ሱስ”! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Комментарии • 715

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e 3 года назад +114

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ጋዜጠኛው ደስ ይላል::ልጆቹን ሸፍኗቸው በእናታቹሁ ተማሪ ናቸው ሰዎች አይያቸው ::

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +34

    ህይወት ምን ያክል ሴቶች ላይ ከባድ እንደሆነች ሁሌም አያለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 года назад +181

    በስርአት እንዳደግሽ ያስታውቃል። እባካችሁ አቅም ያላችሁ ሰዎች እንርዳት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 года назад +4

      ትክክል ነው

    • @be8cab
      @be8cab 3 года назад +4

      በትክክል እኔም ሳያት ይህንን ነው ያስተዋልኩት

    • @helenbaryagabr669
      @helenbaryagabr669 3 года назад +6

      ናይ ብሓቂ ርግእ ዝበለት ትሕቲ ኣደ ኢያ.

  • @be8cab
    @be8cab 3 года назад +13

    የዚህን ልጅ አቀራረብ ስርሀትና የጋዜጠኝነትን ልምድ አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እግዚአብሔር ይረዳሻል እህታችን ኢትዮጵያን እንደተለመደው እንረባረብ።

  • @enatealeme9012
    @enatealeme9012 3 года назад +11

    ከአይምሮ በላይ የሆነ ታሪክ ለመስማት እስከመጨረሻ የሚያቅት 😭😭😭😭ዉይይይይ አይ እናት መሆን 😭😭😭😭😭እህቴ የሴት መከራ መብዛቱ 😭😭እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 3 года назад +54

    ሚኪዬ ጎበዝ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እንጀራ ያውጣልህ በርታ ሚኪዬ በዚህ ቪዲዮ ላይ አስታየቴ የህፃናቱን ፊት ብትሸፍንላቸው ጥሩ ነበር እንደዚህ ልጆች ታዳጊ ናቸው ነገ ይሄን ቪድዮ አይተው አንገት ይደፋሉ በአካባቢ ተፅእኖ ይደርስባቸዋል

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 3 года назад +7

    ጋዜጠኛው 1ኛ ነህ ምክርህ በራሱ የበሰልክ መሆንህን ያሳያል ተባረክ እድሜህን ሁሉ ሰላምና በረከት ይከተሉህ የዘራህው ይብቀል የወለድከው ይደግ ላንተ ቀላል ቢመስልህም የሰራህው ስራ የሰውን ሂወት መታደግና ከድቅድቅ ጨለማ ማውጣት እደሆነ ነው እኔ የተረዳሁት በርታልኝ የኔ አስተዋይ ወድም

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 3 года назад +8

    የጋዜጠኛዉን እርጋታ አጠያየቁ በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u 3 года назад +124

    ክባድ ነው እህቴ ፀበል ብትሄጂ እመቤት ሁሉንም ትፈተዋልች ፀብል ተጠመቂ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 года назад

      Ayezoshe atechenekie enerdashalene ayezoshe hiwote talefaleche sebele hegie ayenetela weyeme yebete tata kale endie yemesekakelale yachie yemata sera yewesdechse atetegiyate benatwshe ersa keza sera weta anchine endie serie ayebaleme alefale ayzoshe africa agere newe yemonorree yalechejene eredashalewe ayezoshe

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 года назад

      Ayezoshe enatie dero bechegere seate enayalene mesfese chenekete neberate ahune beja siyalefelate tetatale kenatie tenkelo yewetawe kanchime kehetsheme tenkelo yeweta yethiopia hezebe yebareke yetebareke mesekine hezebe newe hulu negere telewtolshe legosheshe dehena honewe teru negere yasemane ameeeeeeeeen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tsedaleayele4208
      @tsedaleayele4208 3 года назад

      መምህር ሄኖክ ጋ እሳቸው ያሚገኙት እንጦጦኪዳነምህረት ነው የሚገኙት ትድኛለሽ

    • @emebetbenti5162
      @emebetbenti5162 3 года назад

      Ewnte nw emebete denegl maryam yeamlak enat alksen ketyeknat hulunm teftalnalche tseble betehji enem emkrshalw emebete kemot enedadancheng anechenm kalshibt chenkt teftashi amen amen amen....

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 года назад +17

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሰቆቃችን በዛ መጭውን አመት መልካም አድርግልን እባክህ በቃችሁም በለን እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር በዚህ ሁሉ መከራ ያሻግርሻል

  • @yahabeshalij7284
    @yahabeshalij7284 3 года назад +16

    እህቴ ከሁሉም በፊት ፀበል ግቡ ትድናላቹህ! አምላክ ይፈውሳቹኋል ፡

  • @asfashalmu1486
    @asfashalmu1486 3 года назад +11

    እህታችን ቅድሚ ንሰሀ ግቢ እና ፀበል ተከታተይ ፈጣሪ ምህርትን ይልክልሻል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +44

    ሁፍፍፍፍፍፍ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል እንደኔ ንስሐ ገብተሽ ከአምላክሽ ታረቂ ሁሉን ያስተካክልልሻል 😭😭😭😭

  • @adu319
    @adu319 3 года назад +32

    This women so polite. God bless you.

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 3 года назад +48

    እዮሃ ሚዲያ ተባረኩ የተቸገሩትን ወደ ሚዲያ ስለምታቀርቡ

  • @alanasmoon
    @alanasmoon 3 года назад +15

    እይዞ እህቴ ሁሉም ያልፋል:: የልጆቹን ፎቶ ግን ብትሸፍኑት መልካም ነው:: ትምህርት ቤት የሚሄዱ ልጆች ናቸው እባካችሁ::

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 3 года назад +10

    አይዞሽ የምንችለውን እንረዳሻለን እግዚአብሔር አለ ነገ ያለፋል

  • @sarapaprou2437
    @sarapaprou2437 3 года назад +8

    አተ ምርጥ እና ውድ ሠው ዘመንኽ ይባረክ ሁሌም ደሥ ብሎክ ኑር

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 3 года назад +16

    Thank you for editing yesterday's interview. Thank you for responding to your viewers comments.

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 3 года назад +10

    እህቶቼ አንድ ወንድ ልጅ በህይወታችን ውስጥ ሲገባ አንድምሊያለማን አንድም ሊያጠፋን መሆኑን ከዚህችምርጥና ቆንጅዬ እህታችንመረዳትአለብን ይህችንየመሰለች ስርአትና ጨዋእንስት አንድ ወንድ በመንገዷገብቶ እይወታን አመሰቃቅሏትእሱም ወደማይቀረው አለምተሰናብቷል ሞትግንለዱእረፍት ነው እህታችን ግን ከነልጃቿ በችግርላይናትና በተቻለንአቅም እንርዳት በጣምታሳዝናለች እይወትእንዲህናት

  • @user-yh9ly9bm7y
    @user-yh9ly9bm7y 3 года назад +9

    ክርስቶስ ይጎብኛችሁ የኔ ቆንጆ ምህረትን ይላክላት እህትሽ በጣም ታሳዝናለች

  • @marmar7350
    @marmar7350 3 года назад +38

    ውይ በናትህ የልጆቹን ፎቶ አትልቀቁ።ለወደፊት ለልጆቹ ስነልቦና ጥሩ አይመስለኝም። አመሰግናለሁ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @shewithagos9433
      @shewithagos9433 3 года назад

      Awo betam....nege snelibonachew yigodal

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 3 года назад +3

    እኔ አተ ጋዜጠኛ እዴት መልካም ስራ እደምትሰራ አቤት መታደል ነው በርታ እግዚአብሔር እያቀደምህ ቀጥልበት ከመልካም ስራ ፈቀቅ እዳትል አደራ እኔ ዩቱብ ማየት በጣም እጠላለሁ ግን ይህን ፕሮግራም እወደዋለሁ በርታ ወንድሜ

    • @milkyasgetachew
      @milkyasgetachew 3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ። ያክብርልኝ

  • @ironic291
    @ironic291 3 года назад +35

    So disturbing story. Pls don't give up at all God is there for you and your family.thanks to the media also for letting people who are in such depression and suffering to talk their feelings so that others can help them. Am Eritrean I really really felt so bad about the situation going on specially on women's at all.pls lets help each other.i will contact you poor lady.stay blessed.

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад +1

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +122

    ጋዜጠኛው ምርጥ ነው አድናቂነኝ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @milkyasgetachew
      @milkyasgetachew 3 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @z-aethiopica-tube
    @z-aethiopica-tube 3 года назад +6

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔ እናት አይዞሽ የምንችለውን ላንቺም ለልጆችሽም እናደርጋለን. እግዚአብሔር በቅርቡ ታሪክሽን ይቀይረዋል በርትተሽ ከእህትሽ ጋር ፀበል ግቢ ያንቺና የእህትሽ ጤና ሚመለሰው በእግዚአብሔር ሃይል ብቻ ነው!! ሚኪ ና እዮሃ ሚድያ በጣም እናመሰግናል እንደዚህ ችግር ውስጥ ያሉትን ምስኪኖች ወደ ህዝብ በማምጣታችሁ.

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 3 года назад +4

    አመሰግናለሁ ወንድም 0ምክር በጣም ደስ ይላል ተባረክ ፀሉት ግድ ነው ፀልይ በላት ሚኪያስ ተባረክ

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq 3 года назад +32

    ሀጢያትን ያልሰራ በዚህ አለም የለም

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 3 года назад +11

    ከባድ ነው:: እሱንም እርኩስ መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርገው የታመመ ብቻ አይደለም ፀበል የሚያስፈልገው:: ግልፅነትሽን አደንቃለሁ🙏 እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun898 3 года назад +18

    በጣም ያሳዝናል እይዞሽ እግዚአብሔር እያል ነው እንድ ቀን ሕይወትሽ ይቀየራል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 3 года назад +23

    😡😡😡😡አዮሃ ሚዲያ አያደረገች ያለችው አስቸጋሪ ፈተና ውስጥ ያሉትን ዜጎችና ደጋጎችን የማገናኘት ስራ በጣም የሚያስደስትና የሚመሠገን ነው ግን ተረጅዎች ካለባቸዉ ብሶት ለመተንፈስ ሲሉ ሚስጥራቸውን በሙሉ ለሚዲያ ሲለቁ በልጆች ስነ-ልቦና ላይ የሚፈጥረውን አሉታዊ ጫና በተደጋጋሚ አላስተዋላችሁተም !ከቀረፃ በፊትይህን ነገር ብትነጋገሩበት ጥሩ ነው::የግድ ሁሉን ነገር መናገር ላያስፈልግ ይችላል

    • @enatealeme9012
      @enatealeme9012 3 года назад +3

      በተለይ የልጆች ፎቶ ባይታይ መልካም ነው

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 3 года назад +33

    እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እህቴ አይዞሽ ለልጆችሽ ትኖሪ ዘንድ ፈጣር ጤናሽን የመልስ እህትሽንም ይማርልሽ ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад +2

      እህቴ ከባድ ነው ግን እባክሽ ፀበል ሒጂ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 года назад +5

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው እመቤቴ ትፈውስሽ ፀበል ተጠመቁ እንጦጦ ማርያም ትድኛለሽ እህትሽም ትድናለች እመቤቴ በፀሎቱአ ታስባችሁ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽😭

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d 3 года назад +1

    አይዞሽ ህቴ ራስሽን አረጋጊ ጤና ከሆንሽ ሁሉም ነገር ይለወጣል ልጅ ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ አይዞሽ እቴ እኛም አለን ከጎንሽ

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 3 года назад +6

    አይዞሽ እናቴ እግዚያብሔር ታላቅ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው ለልጆችሽ መኖር አለብሽ እራስሽን ጠብቂ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ይርዳሽና ደስታሽን ያሳየን ስትስቂ እንይሽ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад +1

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @frehiwotz
      @frehiwotz 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @adanechgetu1117
    @adanechgetu1117 Год назад +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ የሴት ልጅ ፈተናዎች ብዛታቸው አይዞሽ እህቴ የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 3 года назад +1

    ሚኪዬ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ። አንተእንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስታቀርብ ለእኛ እንድንጠቀመ እየረግህ ነው።ለምን ብትል እኛ አንድም ሳንቲም ቢሆን ስንሰጥ በ አላህ በኩል እጥፍ ሆኖ ይመለሳል። እህቴ ሆይ ህምሽ ህሜ ነው ሌሎች ኢትዮጵያዊ ጋር ሁሉ ኢቺን እታችን ያቅማችን በመርዳት ስቃ ማየት እናድርግ።እህቴ ቢቻሽን እንዳል ሆንሽ እወቂ።በስልክ አገኝሻለሁ።

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 3 года назад +4

    በጣም አሳዛጘ ታሪክ ነው አይዞሽ አንተም እግዚአብሄር ይባርክህ ሁሉም ያለውን ይረዳሻል እንኳን እዚህ ደረሽ እግዚአብሄር ታሪክሽን ይቀይራል

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq 3 года назад +29

    የሰው ልጅ በተለያየ የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ያልፋል ግን መፍትሄው ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ነው

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 3 года назад +11

    የኔ እናት አይዞሺ ህይወት ይቀየሪል

  • @elithabethmesfin2023
    @elithabethmesfin2023 3 года назад +6

    ታሪክን የሚቀይር እግዚአብሔር አለ አይዞሽ እህቴ እርግጠኛ ነኝ ተስፋ አትቁረጪ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 27 дней назад

    አይዞን.አሕቴቴ.ፈጣሪ.ይርዳሽ..ጋዜጠኝው.አድማጭ.አስተዋይ.ነው ደሕና.ዘመድ.ቢኖረው.ፀበል.ቢወሰድ.ይሔ.ሁሉ.አይደርስም.ነበረ.ወዶ.አይደለም.አንቺም.ፀበል.ግቢ..አይዞን.ዳቢሎስ.ደስታችን.ስኬታችንን.አይፈልግም..በወንድ.ሁላችንም.ተጎድተናል..አንዴ.ካየን.አለ.መመለስ.ነው.ከተመለስን.ብዙ .ዋጋ.እንከፍላለን

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 года назад +7

    አላህ ይርዳሽ አይዞሽ ስነስረአ ያላት አንዳዴ #ሚድያዎች ሰውን ለመርዳትም ሆነ ልጅ ናት ለምንም ነገር የልጆቹው ፎቶ ባታሳዮ ጥሩ ነው እሷ ፈቅዳ ነው ግን የልጆቹን ፎቶ ሸፍኑት እባካቹህ እስኪይ ከውጭ ሚድያ ተማሩው ።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 года назад +5

    እህታችን የቤተሰብ የዛር መንፈስ ሳያውቀው ተጫወተበት እንደዚህ አይነት ሕይወት ውስጥ ከተተሽ ያሳዝናል አይዞሽ

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg 3 года назад +3

    እመብርሐን ትርዳችሁ አናቴም መቆዶንያ ገባች ሰትል በጣም ተሠማኝ

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 3 года назад +1

    ውይ ውይ ወይ!
    የኛ የእናቶች መከራ እግዚአብሔር ብቻ ጣልቃ ይግባ። መቼም እህቴ ይህም ያልፋል አይዞሽ።

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 3 года назад +4

    ውይ እህቴ በፀበል ትድኛለሽ የምን ኪኒን ነው እግዚአበሔር ነቅሎ ይጥልልሻል አይዞሽ በፀሎትና በስግደት ፈፅሞ የማይፈታ ችግር የለም በርሽን ዘግተሽ አልቅሽ ሱባኤ ያዥ እንዴት ሁሉም ነገር እንደሚስተካከልልሽ ታይዋለሽ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 3 года назад

    እዬሃ ሚዲያ በእውነት ለዚ ሚድያ ለማመስገን ቃለት ያጥረኛል ወንድማችን ሚኪያስ ተባረክ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥህ እመብረሀን በመንገድክ ሁሉ ካንተጋር ትሁን የተቸገሩትን ወገኖቻችንን በየቤታቸው እየጎበኘክ እንባቸውን አባሽ ነክ ፈጣሪ መቸም በአንተላይ አድሮ ወገኖቻችን እንባ ያብሳ ወንድማችን ተባረክ የእህታችን ታሪክ በጣም ያማል ያሳዝና ወላዲተ አምላክ እንባሽን ታብስልሽ አይዞሽ ዛሪ ያለቀሽው እንባ አንድ ቀን እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ትስቂያለሽ

  • @thelovefamily4505
    @thelovefamily4505 3 года назад +40

    በጣም ነው ያዘንኩት ያማልልልልል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ adrgu

  • @dubaidubai9389
    @dubaidubai9389 3 года назад +2

    በእውነት ላተ ልጅ በጣም ክብሬ ከፍ ያለነው መቸም ጥሩ የሚሰራ እና እውነትን የሚናገር ከልብ በዚህ ጊዜ የለምና ፈጣሬ ጤናህን ይስጥህ

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 3 года назад +53

    ወደ ፀበል ብትሄዱ ሁላታችሁም ይሄ የአጋንት ስራ ነው እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክላችሁ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @enatealeme9012
      @enatealeme9012 3 года назад +4

      @@zenanebil4133 በየኮመትቱ ልመና ይደብራል ጥሩ ስራ ካለሽ ሰዉ አይቶ ሰብስክራይብ ያደርጋል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад +1

      @@enatealeme9012 ምቀኛ

    • @enatealeme9012
      @enatealeme9012 3 года назад

      @@zenanebil4133ለንቦጫም ወሬኛ ለማኝ ሰርተሽ በጉልበትሽ ኑሪ

    • @jmylove5318
      @jmylove5318 3 года назад +1

      @@enatealeme9012 እውነሽነው ሰለቸነ ልመና በፈጣሪ ስም😡

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 3 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ ሀጢያት የሌለበት ማንም ሰው የለም ነገር ግን እግዚአብሔር መሀሪ ይቅር ባይ ስለሆነው ነው ሁላችንም ውለን የምናድረው አታስቤ የድንግል ማሪያም ልጅ ካንች ጋር ነው

  • @user-lf5by2yw7l
    @user-lf5by2yw7l 3 года назад +3

    አሏህ ይርዳሽ በጣም ያሳዝናልም ይከብዳል እይዞሽ 😭በርታ በይ የቻልነውን እናግዝሻለን እንሻ አላህ አላህ ከለ 🙏🙏

  • @mesigonder7111
    @mesigonder7111 3 года назад +22

    ውይይ ሕይወት ከባድ ናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tamam55
    @tamam55 3 года назад +1

    በጣም ያማል የሴት ልጅ ፈተና እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @selamhailu5392
    @selamhailu5392 3 года назад +13

    እህትሺንም ልጆችሺንም ይዘው ፀበል ሄጂ

  • @meronfisha8011
    @meronfisha8011 3 года назад +28

    It hurts to see this. I am so sorry you had to face this. I hope and pray that God gives you strength and heal both of you.
    I will contribute and everyone that watch this please help this women to survive and raise her beautiful kids as well as her sister.
    The kids pictures should of kept private it is socially and mentally damaging for them.
    May the Son of God, Jesus Christ heal and deliver you both.
    God is with you and we support you.🇪🇹
    Izosh Ehet Izosh

    • @btrueeth
      @btrueeth 3 года назад

      You are a good person. Be blessed more!

  • @hisensehisne822
    @hisensehisne822 3 года назад +5

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አለ ተስፋ አትቁረጪ ይሄም ቀን ያልፋል

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 3 года назад +2

    መድሀኒአለም ይድረስላችሁ እህቴ አይዞሽ የኢትዮጲያውያን መተባበር ይህንን ሁሉ ይፈታል ተፈቶም እናያለን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 года назад

    እናት ሁሌም ክፉ አይንካት!! በጌታ በኢየሡም ሥም ይህ ቤተሠብ ከመንፈሣዊም ከሥጋም በሽታ ይፈወሡ!!

  • @user-ur9ik3oz6l
    @user-ur9ik3oz6l 3 года назад +5

    አይዞሽ ሂወት በፈተና የተሞላች ናት አንዱን ስናልፍ ሌላኛው ይቸከል ለደስታችን ስቸኩል ሀዘን ይገጥመናል ቢሆንም ሁሉም ነገር አላፊ ነው

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @hanakm4231
    @hanakm4231 3 года назад

    የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ የሰውልጅ ፈተና ብዙ ነው ጠንክሮ እና ጌታን እየለመኑ መኖር ነው መፍትሔው

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 года назад +4

    ፈጣሪ ከክፎ ይጠብቀን ግን በስደት ያለን እህቶች ከስው መማር አለብን እናትም አባትም እህትም ባልም ገንዘባችን ነው የሚፈልጉት ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

    • @be8cab
      @be8cab 3 года назад +1

      በትክክል ባዶሽን ስትሆን ጸባያቸው ራሱ ይቀየራል ። ከገዘብሽም ከቤተሰብሽም ስትሆን ትቀሪያለሽ።

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g 3 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ ንስሀ ግቢ እግዚአብሔር ማሃሪ ነው እሱ ይምርሻል አይዞሽ ፀበል ሂጅ

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 3 года назад

    የእኔ እናት አይዞሽ ሁሉ ነገር ያልፋል ማንም ሰው ውጭ አገር ያለነው በሙሉ ደልቶት የሚኖር አይደለም ።ለፕሮግራም አዘጋጁ እግዚአብሔር ይባርክህ ቆንጆ የሆነ ምክር ነው የሰጠሀት

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 3 года назад

    እባክሽ እህቴ መፍትሄው ፀበል እና ፀሎት ነው በርቺ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ

  • @meseretsheferaw3600
    @meseretsheferaw3600 Год назад

    አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ አሉ ደግ ናቸው አሁን እባሽን ይብሳሉ

  • @yimerbekle9964
    @yimerbekle9964 3 года назад +6

    ፕሮግራሙ በአማርኛ እንደመተላለፉ መጠን (ኢዮሀ )ተብሎ በራሳችን ፊደል ቢጻፍ ደስ ይልም ያምርም ነበር::

  • @samiman2360
    @samiman2360 3 года назад

    አይዞሽ እህት አለም ይህም ያልፋል ብዙ ነገገ ለማለት ፈልጌ ነበር ግን አልቻልኩም ብቻ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን እዳለው አምናለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግና የዋህ ነው እደሚረዱሽ ሙሉ እምነቴ !!!!!

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +10

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን፡፡

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @ahmedseid3213
      @ahmedseid3213 3 года назад

      ዋይ ከልብሽ ነው ጁንቲት

    • @thameralmesbah4951
      @thameralmesbah4951 3 года назад

      ከቻልሽ እርጃት

    • @zahlelebanon5720
      @zahlelebanon5720 3 года назад

      Erjiyate selam

    • @zahlelebanon5720
      @zahlelebanon5720 3 года назад

      Aqemee binorgn erdate nbre gine enem be sew ijii new yalhut ke geta tagnlsh erjiyate

  • @user-sr9qj6es2w
    @user-sr9qj6es2w 3 года назад +1

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትን ከምንም በላይ ያንች ጤና ነው ያለፍሽበትን ውጣ ውርድ አይቶ አምላከ ዳዊት በቃ ይበልሽ ታሪክ ተቀይሮ ስትስቂ ለማየት ያብቃን

  • @mazimamiyoutube7192
    @mazimamiyoutube7192 3 года назад +2

    አይዞሽ እህተ እግዚአብሔር አለ አንቺ አሁን ንስሐ ግቢና ወደ ፈጣሪ ተመለሺ ለላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከፈጣሪ ጋር ሁኖ ይረዱሻል።

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i 3 года назад +4

    እግዚአብሔር የልጆችሽ አምላክ እሱ ይድረስልሽ እመብርሀን በጎደለ ሁሉ እስዋ ትሙላልሽ አንችም ለልጆችሽ መኖር አለብሽ አንችም።ፀበል መከታተል ነው እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ

  • @victorelias6580
    @victorelias6580 3 года назад +4

    ጌታ እየሱስ ይድረስልሽ እህቴ ጸሎት ያስፈልግሻል ማንኛውም ቸርች ቢጸለይልሽ!!

  • @natnaelmebratu2819
    @natnaelmebratu2819 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ከአንቺና ከቤተስቦችሽ ጋር ይሁን።

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ኣንተን ይባርክህ ያለ እድሜህ እግዚአብሔር በሳል እርጎሃል

  • @user-gn7ne8st4j
    @user-gn7ne8st4j 3 года назад +3

    እጅግ በጣም ነዉ የማመዉ የምታሳዝነዉ እንደሳ ያሉ ቤት ይቁጠራቸዉ እግዝያብሔር ይረዳሻል እህቴ አይዞሽ እማ

    • @anbutaadamu9761
      @anbutaadamu9761 3 года назад

      Betame new ymgeremew sewe endaywke eytbale beybeute ytkemete stesewe endhete trdasewe

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +8

    ህይወት ሴት ልጅ በጣም ከባድነው እህታች አይዞሽ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q 3 года назад

    አይዞሽ የእኔ እናት ንሰሀ ግቢ እግዚያብሔር ልብን ኩላሊት የሚመረም ወደሽ እና ፈቅደሽ እንዳልገባሽበት ያውቃው እና ፀልይ ተጠመቂ ፈውሱ ያመጣልሻል

  • @mahiderabate7865
    @mahiderabate7865 Год назад

    እህቴ ታሪክሽ ልብ ይነካል አይዞሽ ለእግዚአብሔር የሚሣነዉ ነገር የለም

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 года назад +1

    ሴት መሆን መከራ ነው። ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ምህረት ይብዛላቸው ለዚህ ቤተሠብ። ትዳር ካልተሣካ ያላገቡ የታደሉ ናቸው። ሀላፊነት የጎደለው ባል ሣይሆን በላ ነው!!!

  • @enanaabegaz8630
    @enanaabegaz8630 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ሁሉንም የሚደርግ አምላክ ነውና ጸበል ያድንሻል ተጠመቂ

  • @sabageberestadik4558
    @sabageberestadik4558 3 года назад

    አይዞሽ እህቴ እባክሽ ፀበል ተጠመቂ መዳኒቱ ይቅርብሽ ፀልይ ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ አለሽ !

  • @user-gu9jt5bf8k
    @user-gu9jt5bf8k 3 года назад +2

    እፍፍ አሁንስ ግራ ገባን አረ አምላክ ሆይ ታረቀን እንባችን ደረቀ የኔ እናት አምላከ ቅዱሳን ይማርሽ ይርዳሽ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 3 года назад +19

    አካውንት አስቀምጡ እረዳለሁ ያቅሜን እኔ ላልቅስልሽ እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

  • @hedina4603
    @hedina4603 3 года назад +4

    አይዞሽ we help u

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 3 года назад +1

    የኔ እናት ድንግል ማርያም ትርዳሽ ታሪክሽ ተቀይሮ ለማየት ያብቃን የዋ ጨዋ ነሽ

  • @user-lm8rs2ro3q
    @user-lm8rs2ro3q 3 года назад +4

    ህይወትሽ ላይ እህትሽ ላይ እናትሽ ላይ እንዲህ አይነት ነገር ሲገጥም ይሄ እኮ ግልፅ የሆነ የርኩስመንፈስ ስራ ነው::ፆም ፀሎት ስግደት ነው ሊያሸንፍ የሚችለው የምትወስጅውንም መድሃኒት ፀሎት ቤት ቤትሽ ሰርተሽ እየፀለይሽ ውሰጂው በምትፀልይበት የፀሎት ውሃ::እግዚአብሄር ይጎብኝሽ

  • @mmultimidea
    @mmultimidea 3 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ ሊነጋ ሲል ይጨልማል

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 3 года назад +5

    ፀበል ተጠመቂ እናተ መዳኒቱ ይህ ነው ጭንቀት
    የሚፈውሰው ጸበል ነው

  • @wangeltsegaye8917
    @wangeltsegaye8917 3 года назад +3

    እግዝያብሔር ይረዳሻል እእቴ አይዞሽ ጋዜጠኛዉን ደሞ ስወደዉ ኑርልኝ ወንድሜ😘😘😘😘😘😘

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e 3 года назад +1

    አይ የሴት ልጅ ፈተና አይዞሽ ፀበል ይጂ እመቤርሃን ኑሮሽ ትጓብኝልሽ!!

  • @tsehayehelen5005
    @tsehayehelen5005 3 года назад

    እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ከአሂን በኃላ ሂወትሽኝ በደቂቃ ነው የሚቀይረው ራስሽን ጠብቂ አደራ ልጆቹን በዚህ ጉዳይ አታስገቧቸው እነሱ ልጆች ስለሆኑ ይጎዳሉ እግዚአብሔር ይሄን ቤት ይጎብኝ ሁላችንም በጸሎት እናስባቸው አንችንና እህትሽን ጸበል ብትሄዱ በጣም ደስ ይለኛል ጋዜጠኛውን ሳላመሰግን አላልፍም እግዚአብሔር ሁላችሁንም በሠላም ወደ 2014 በጤና ያሸጋግራችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሠላም ያድርግልን ከእንደዚህ ከባድ ፈተና ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @yourdiyourdanos8384
    @yourdiyourdanos8384 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላቹ እህቴ::

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 3 года назад +4

    እይዞሺ የኔ ቆንጆ አንቺ ለልጆችሺ ታስፈልጊያቸዋለሺ ጭንቀት ትልቅ በሽታ ነው ጀግና ሴት ሁኝ ሁሉም ያልፈል መፅሀፈ እዮብን አብቢ አምላክ ይድረስልሺ ትደስተሺ ለማየት ያብቃን

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 3 года назад +7

    ማርያምን ሁላችሁም ፀበል ሂዱ እመብርሀን ትምራችሆለች መጀመርያ ጤናችሁን ሂዱ አቅራቢያችሁ ያለ ፀበል

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q 3 года назад

    አይዞሽ የእኔ እናት ንሰሀ ግቢ እግዚያብሔር ልብን ኩላሊት የሚመረምር ፈውሱን ይሰጥሻል

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 года назад

    ኡፍፍፍፍ ኸረ እንዴት ያማል በእግዚያብሔር አይዞሽ እህቴ ጌታ ታሪክን ይቀይራል

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 3 года назад +13

    ውውውው ያማል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-eq6bw6dz9b
      @user-eq6bw6dz9b 3 года назад

      ሴቶች እባካችሁ ንቁ ተማሩ በወንዶች አትበለጡ ማሳደግ ሳትችሉ አትውለዱ