🔴

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 638

  • @ሶፊያ-አ4ጘ
    @ሶፊያ-አ4ጘ 8 месяцев назад +30

    ጌታየ በውስጤ ብዙ የነገርኩህ አለና ሀጃየን ሙላልኝ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 5 месяцев назад +21

    አላህ ሆይ አተ የውስጥ ሚስጥር አዋቂ የሆነከው ጌታዬ ሀሳቤንና ጭቀቴን አተው አሰወግድልኝ ያረብ ካተውጭ ማንም የለኝም

  • @SeadaAmniu
    @SeadaAmniu 6 месяцев назад +17

    አላህ የ በውስጤ ብዙ ዲብቅ ሚስጥር አሉኝ አተ የምታቃቸው ሀጃየን ሙላልኝ 😢😢😢ያረብ 🤲🤲🤲 እዝነትህን

  • @rmrmalanazi3017
    @rmrmalanazi3017 10 месяцев назад +5

    አሚን❤❤

  • @JshSjj-il2tw
    @JshSjj-il2tw 6 месяцев назад +13

    አላህየ በአሁኑ ግዜ ታስፈልገኛለህና አግዘኝ የዉስጥ አዋቂ ነህና😭😭😭😭😭😭

  • @AbdulazizMohamed-g8z
    @AbdulazizMohamed-g8z 7 месяцев назад +9

    አሏህ ሆይ ከዱንያ ጭንቀትም ሆነ ፈተና እንድሁም ከአሄራም ፈተና ከነወንድም እህቶቼ ከነልጆቼም ጭመር ሁለቱንም ሀገር አግራልኝ ረበና ከሀሳብና ከጭነሰቀት በአንተ እጠበቃለሁ

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co 2 года назад +73

    አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን ''አላህ ከጭንቀትና ከሀሳብ ያውጣን ያረቢ."

  • @mekiyaseid5698
    @mekiyaseid5698 5 месяцев назад +11

    አሏሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢይ አላዲንክ ያረብ
    አሏህ ሆይ በድብቅም ሆነ በኢፋህ የሰረሁትን ወጀሌን ማረኝ እዘንልኝ😢😢😢

    • @LeylaMohammed-p9c
      @LeylaMohammed-p9c Месяц назад +1

      አላህየ የኔ ጌታ እኔ ወጀለኛ ባሪያህ ዛሬ በጪንቀት ልሞት ነዉና ኢላሂየ ወጀሌንም ማረኝ በዉስጤ ያለዉን ጪቀቴን አተ በቀላል መልኩ ፈርጀኝ ያለጢፉ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zynebahmed1925
    @zynebahmed1925 7 месяцев назад +27

    አሚንንንንንን❤ያረቢ ስደቶችንም በሰላም ከቤተሰብቻችን አላህ ያገናኘን😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @SinduHusen
      @SinduHusen 6 месяцев назад

      አሚንንንን🤲🤲ያርቢንአለማን❤❤❤

    • @LailaMuhammad-dg6rr
      @LailaMuhammad-dg6rr 5 месяцев назад

      አሚንንንንን😢😢😢😢

    • @muzamilkader7609
      @muzamilkader7609 5 месяцев назад +1

      አሚንንንንንያረቢ😢😢😢

    • @محمد-ق6ل3د
      @محمد-ق6ل3د 5 месяцев назад

      ኣሚንንን ያረቢ🤲🤲😭

    • @nudea4835
      @nudea4835 5 месяцев назад

      አሚንንንንን

  • @zeblbjemal3198
    @zeblbjemal3198 6 месяцев назад +10

    አለ ሆይ ክጭቅ አዉጥየ ሀስቤን ቀለል አራገልኛ😢😢😢😢😢😢😢አሚንንንን

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Год назад +72

    አላህ ሆይ ጭቀትን ሀሳብን በሽታን ያዝልን ኢላሂ😢😢😢😢😢

  • @uaeuae8066
    @uaeuae8066 7 месяцев назад +10

    አላህ ሆይ የተጨነቀ እዝነትህን, የታመመ የሚሽርበት ፣ምህርትህን

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u Год назад +22

    አላህዬ.የውስጤን.ታቃለህ.ከፍቶኛል.እዘንልኝ.ማረኝ.ያረብ.ያረማህን.ያከሪም. .🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

    • @MaulukaShifa
      @MaulukaShifa Месяц назад +1

      አሚንንንንንንን😢😢😢😢😢

  • @ttppttpp4664
    @ttppttpp4664 11 месяцев назад +11

    አሚንን ያረቢ አላህ ከጭቀት ገላግለኝ ዱአአድርጉልኝ ቀልቤ ደረቀብኝለ እኔሰ አሁንሰ

  • @KEDIJA-mz5xj
    @KEDIJA-mz5xj 7 месяцев назад +8

    ኢላሂ ከሚገጥሙኝ ክፉ ነገር በሙሉ አተ አዛኝ በሆከዉ ጌታየ እጠበቃለሁ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከአፊያጋር አላህ ይስጥልን ያረብ ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን😭😭😭😭😭

  • @user-rt7lq4pk7i
    @user-rt7lq4pk7i 6 месяцев назад +7

    አሜን ያረብ እህቴ ታማብኝ ዱኦ አዱረግልኝ

    • @XffXdrww
      @XffXdrww 3 месяца назад

      አላህይድረስላት

  • @muzamilkader7609
    @muzamilkader7609 8 месяцев назад +8

    አለህ ሆይ የልባችንን ጭቀትሁሉ ያሥወግድልን ያረቢ❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🤲🤲🤲🤲

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p Месяц назад

      አሚንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenatZageeh
    @AmenatZageeh Год назад +20

    አሚን ያረቢ አላህ ከጭቀት ይገላግለን ዱአአድርጉልኝ ቀልቤ ደረቀብኝ እኔስ አሁንስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hodg5666
    @hodg5666 Год назад +31

    ይህን የምታነቡ ሁሉ ልጀ ታሙብኛል ዱአ አርጉልኝ

  • @LailaMuhammad-dg6rr
    @LailaMuhammad-dg6rr 5 месяцев назад +7

    ያረብ የውስጤን ጭቀት አንተ ፈርጀኝ 😢😢😢😢😢😢ከፍቶኛል ብቸኛዋ ባሪያህ ነኝ አተ ደግፈኝ

  • @jshdhvv8807
    @jshdhvv8807 Год назад +119

    አላሕሆይ ፈረጃሕን ቅርብ አድርግልን ያረብ ከዱንያ ጭቀት ከቀብር ቅጣት ክአንተ ጠብቀን አሚንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hayattube3354
    @hayattube3354 Месяц назад +2

    አላህዋ ከዱኒያ ፈተና አንተ ጠብቀን 🤲🤲እንደኛ ሐጢያት ሳይሆን እንዳተ እዝነት

  • @TemreTemregeleta
    @TemreTemregeleta 7 месяцев назад +5

    አላህየ,ያረብ,ከድናጭቀት,ከጀሀነብእሳት,አተጠብቀኘ😢😢😢

  • @HejdbKkjdj
    @HejdbKkjdj 2 месяца назад +1

    አላህዬ አንተ ከማንም በላይ ነህ እና በእዝነትህ ጥላ ስር አዉለኝ ያረብ ከቀብር ቅጣት ጠብቀኝ ያረብ ካዱኒያ ጭንቅ አንተዉ ጠብቀኝ ያረብ በዝነት

  • @HayatAhmed-x3o
    @HayatAhmed-x3o 6 месяцев назад +5

    ያረብአላህየየጭንቀትንአንተአንሣልኝ

  • @aesajjjj9458
    @aesajjjj9458 Месяц назад +2

    አሏህ ከጭንቅ ያውጣኝ ያረብ😢😢😢😢😢

  • @foziaseid-zd8wi
    @foziaseid-zd8wi Месяц назад +1

    yetamemen hulu allah yidreslet allah yidreslin...

  • @Xayaatkebede
    @Xayaatkebede 10 месяцев назад +2

    አሚንንን ኧረ ያረብ ጭንቀትን ሀሳብን ያንሳልን ያኢላሂ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Fathooma-cn1sf
    @Fathooma-cn1sf Год назад +2

    አሚን ያረቢ ከጭቀት ከአሳብ አላህ አተ ርዳን አላህ አተ ርዳኝ አሚን አሚን 😢😢😢😢😢

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 5 месяцев назад +3

    ያረብ አተብቻ ነህ የውጤየምታውቀው ከሀሣብከጭቀትነጃብለኚ ያራህማን እዝነትህ ለግሰኚ 🎉

  • @AkramA-m3t
    @AkramA-m3t 4 месяца назад +1

    ያረቢመታገስ ባለብኝነገርላይ ታጋሽአድርገኝ ያላህየውስጤንአዋቂ አንተውነህ ነገሮቼን ሁሉበቀጥተኛ መንገድ አሳምርልኝ በዱንያላይ ምቾትን በአህሪያላይ ጀነትንወፍቀን ያረቢያእምላህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 2 года назад +9

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ባለሽበት እውነት ነው በጪንቅ ግዜ ወደእግዚአብሔር መፀለይ ነው መፍትሔው ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይሰውረን ቀያለንበት ሠላሙን ፍቅሩን ላገራቺን ለህዝባቺን አብዝቶ ይስጥልን 👌👌👌👍👍👍🙏

  • @LalisaDiriba-ex3qb
    @LalisaDiriba-ex3qb Год назад +10

    ያረብ አንተ አዱኒያም አኼራም የሚያሥጨንቀንን ነገር ታዉቃለህና አንተ ከሁለቱም ሀገር ጭንቀት ጠብቀን

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 года назад +9

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወሎየ እንኳን ደና መጣሽ ባለሽበት።የአላህ እዝነት ራህመት ጥበቃ አይለይሽ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽልን አላህ ጭቀትን ያርቅልን ደስታን ያቅርብልን

  • @ሠዉ
    @ሠዉ 5 месяцев назад +2

    ያረብ ያለተማንም የለኝም መጠጋበትም የለኝ ታመመኝም በሺታ አንተ ፈዉሰኝ ያረብ እህት ወንድሞቻ አስቡኝ በዱአችሁ እኔ የአካራ እህታችሁ ነኝ 🤲❣️ በስደት እመም አይመመችሁ ያረብ🤲

  • @Xayaatkebede
    @Xayaatkebede 10 месяцев назад +1

    አሚንንን ኧረ ያረብ ጭንቀትን ሀሳብን ያንሳልን ያኢላሂ❤❤❤❤

  • @Ksaaa-y3k
    @Ksaaa-y3k 7 дней назад

    የአለ ጭንቀት ሀሰብ ህመም የረቢ የውስጤን ሚታቀው አንታናህና አስወግድልኝ የረቢ❤

  • @Halima-pn9wz
    @Halima-pn9wz 5 месяцев назад +3

    አላህየ።ሃሳቤንጭንቀቴንበዝነትህወፈቀኝ።ያርብናአለሚን

  • @hawuletbintyenus
    @hawuletbintyenus 28 дней назад

    ያከሪም ያላህ ያረብ ያረሂም ያረህማን ጭቀቴን አንተ ታውቃለህና ከጭቀት ገላግለኝ🌸🌸

  • @yeemanenattube
    @yeemanenattube 2 года назад +4

    ሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን እሙ እንኳን ደህና መጣሽ መሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ከጥሩ ምክር ጋ ቀጥይበት እናመሰግናለን አላህ አገራችንን የአንድነት የሰላምና የፍትህ ያድርግልን

  • @haditube4173
    @haditube4173 Год назад +8

    ያረብ ከጭቅ ነገር ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ደስታ ይወፍቀን ሀገራችን ሰላም ያርግልንንንንንኔንን ያረብብብብብብ 19:32 ያአሏህ

    • @MsSara-d1o
      @MsSara-d1o Год назад +2

      ያአላህደስተኛአድርገን❤❤❤

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u Год назад +1

      አሚን.ያረብ❤❤❤❤❤

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p Месяц назад +1

      አሚንንንንንንንይ🎉🎉

  • @FichkiaNegussia
    @FichkiaNegussia 5 месяцев назад +1

    ያረብ ከጭንቀት ነጃ አውጣኝ አብዝቼ የምገዛብህ ቅዋ ስጠኝ

  • @Rabia-kc2uf
    @Rabia-kc2uf 9 месяцев назад +7

    አላህ ሩህሩህ አዛኝ ነህና በእራህመት አይንህ እየኝ

  • @بدرية000
    @بدرية000 5 месяцев назад +2

    አሚንንንን❤❤❤❤

  • @Addstwq
    @Addstwq 3 месяца назад +1

    አሚንያረቢ አላህከጭቀትይገላግለንአሚን

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 года назад +7

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሰላምታ እዝነት በረከት ጥበቃ አይለይሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል እህቴ ማሻአላህ አሪፍ አቀራረብ ነው በርቺ እህት አላህ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያድለን እኛንም በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን ያረብ ቤቴ ብቅ በይ ኮሜት ላይክ በማረግ እንዘያየር እህት ሁላችንም በመተባበር መልካም ነገር በመስራት

    • @makiehhosen1380
      @makiehhosen1380 Год назад

      ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ZeyibaEndris
    @ZeyibaEndris 5 месяцев назад +4

    ይሀን ፅሁፍ የምታዬ ሁሉ ዱአ አድርጉልኝ የማይሆነኝን ሠው ወድጀ እየተሠቃየሁ ነው ወላሒ እፍፍፍ

  • @GTime-vk2vf
    @GTime-vk2vf 3 месяца назад

    ያአላህ አተ አዛኝ የሆከዉ ጌታ ለተጨነቁ ባሮችህ በደስታ ቀይርልን ሰብር ስጠን

  • @RahmahR-r2s
    @RahmahR-r2s 2 месяца назад +1

    አሚን ያረበል አለሚን

  • @ethiopia7540
    @ethiopia7540 4 месяца назад

    አሚን የታመመ ይሻር እኞንም ከዱኒያ ጪቀቀት ይገላግለን ያረብ ዱአ አርጉልኝ በስደት ተከራትኩ አዱም አልተሳካልኝ ሀሳብ ጪቀትብቻ

  • @DaruselamMohamed
    @DaruselamMohamed Месяц назад

    ያረቢ አሁንያስጨነቀኝ ፈርጀኝ ካንተውጭየሚፈርጀኝ የለኝም ጌታየ ፈርጀኝ

  • @AaAa-lt6kl
    @AaAa-lt6kl 2 месяца назад

    አሚንንንንን ያረቢ አላህ ከይሩን ሚረጥልኝ

  • @Negat-l2z
    @Negat-l2z Год назад +23

    አሏህዬ ሀሳቤን አውርድልኝ ሀጃየን ታውቃለህና በዝነትህ ወፍቀኝ ከጭንቅ አውጣኝ ያኢላሂሂሂሂ🤲🤲🤲😭😭😭

  • @jemelnasir8973
    @jemelnasir8973 Месяц назад

    አሚን አላህ በዱንያም ያስደስተን

  • @محمد-ق6ل3د
    @محمد-ق6ل3د 5 месяцев назад +2

    ኣለህዬ ፈረጃህን ቅረብ ኣድረግልን ያረቢ🤲🤲😭😭

    • @XffXdrww
      @XffXdrww 3 месяца назад

      አሚንንንየረብ

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 3 месяца назад

    አላህዬ የውሰጤን አንተታውቀውአለህ አሏህ አንተው ገላግለኝ አሏህዬ 😭😭😭

  • @RabiyaSamye-f4p
    @RabiyaSamye-f4p 4 месяца назад +2

    ያአላህ ልቤ ደሪቆብኝል ዱአአረጉልኝ እህት ወድሞቸ አግዙኝ በዱአቹሁ 😢😢😢😢😢

  • @MMm-er5mh
    @MMm-er5mh 9 месяцев назад +1

    አሚንአላሁም አሚንአላህሆየከዱኔያጨቅት እናከቅብረ ቅጣት አተጠብቀን ያረብ

  • @YrHr-h2j
    @YrHr-h2j 2 месяца назад

    አልሀ ምዲሊላ ሙስሊም ያደ ረገ ይጌታ❤❤❤

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 4 месяца назад

    Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe amin enshalahe yarbi shukern jza klahe wndmy ❤❤❤

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 3 месяца назад +1

    አሏህ ይፈርጀን

  • @ShaikhaAlzaabi-ms3ps
    @ShaikhaAlzaabi-ms3ps 10 месяцев назад +3

    አሚንንንን ያረብ❤❤

  • @AbdullahAbdullah-uu2eg
    @AbdullahAbdullah-uu2eg 3 месяца назад

    አለህ ወይ ከኘ በለይ ስለህኛ አንታ ተዉቀለህነ የዉስጠችንን ጭንቃት ሁሉ አንታዉ አቅልልን የረቢ በረህመትህ እዘንንልን የወንድሜን አፊየ አሰማኝ የአለህ የሰዉ እጅ እነ የሰዉ ፊት አታሰየን የረቢ

  • @aaA-sj9hg
    @aaA-sj9hg 2 месяца назад

    አሚንያርበላለሚንአላህከጪቅከመከራአግዘኝ

  • @BbNbv-zh8cr
    @BbNbv-zh8cr Год назад +2

    አሏህሆይቁሩአንየልባቺንብረሀንአረግልንንንን

  • @MariyamMari-iy1cd
    @MariyamMari-iy1cd 4 месяца назад +1

    አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @MubaMuba-we9gx
    @MubaMuba-we9gx 8 месяцев назад +1

    አሚን የረብ❤❤

  • @hseid4061
    @hseid4061 9 месяцев назад +1

    ያረብ አላህየ ካለሁበት ጭንቅ አንተ አውጣኝ😢

  • @SaadhSaadhaa
    @SaadhSaadhaa 14 дней назад

    አላህ ሆይአንተ እርዳን ያረህማን ስደቶኝችን አንተ አበርታን ክፉነገረአንተጠብቀን ቤተሠብችእና ልጁችነን አንተክፉ ነገረ አንጠብቅልን መጨረሻችነን አሳምርን ኢማንናች ን ከብረት አጠንክርልን ያረብ

  • @فطمهدسي
    @فطمهدسي Год назад +6

    አላሁመ።አሚን።ያረበል።አለሚን።አላህ።ከጭቀት።እና።ከሀሣብ።ያውጣን።ያረቢ።እህት።ወድሞቸ።።በዱአ።አትርሡኝ።ሥደተኛዋ።እህታችሁ።ነኝ።በሠዋገር።በመም።እየተሠቃየው።እገኛለው፧😭😭🤱

    • @HalemahMohmmed
      @HalemahMohmmed 2 месяца назад

      እልህ አፋያሺንይመልሥልሺ ያርብያርብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anshaDxb
    @anshaDxb 3 месяца назад

    አአሚሚሚሚንንንን❤ያረብ ከይሩን ነገር ይወፍቀን

  • @Alhamdulillah-o6i
    @Alhamdulillah-o6i 4 месяца назад

    አላህዎ የውስጤን ታውቃለህና ከጭንቅ አውጣኝ ያረህማን😢😢😢😢 እህት ወንዲሞቸ ዱአ አዲርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ

  • @AyeshaAyesha-u4g
    @AyeshaAyesha-u4g Год назад +2

    አሚን ያረቢ

  • @NourituMusama
    @NourituMusama 5 месяцев назад +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሚንን

  • @RabiaAwol-t9k
    @RabiaAwol-t9k 4 месяца назад

    ከእሳት ቅጣትም አላህ ይጠብቀን ጀሚኡል ሙስሊሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @FathimaImam-l8v
    @FathimaImam-l8v 2 месяца назад

    አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሡሡTube
    @ሡሡTube Месяц назад

    አሚን ያረብ😢😢

  • @RehanaRak
    @RehanaRak 2 месяца назад +1

    እየጨነቀኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ በሠላት ላይ አስታውሱኝ ለአላህ ብላችሁ😭በጣም እጨናነቃለሁ በስ አልሀምዱሊላህ

  • @HananMuhammed-w8n
    @HananMuhammed-w8n Год назад +2

    አላህ ከጩቅ ይጠብቀን አሚንንንን ያረብ ኒለምን

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u Год назад

      አሚን.ያረብ🙏🙏🙏🙏

  • @rahmahmuktar6286
    @rahmahmuktar6286 7 дней назад

    አለህዬየውሰጤን ተቃለህ ከፍቶኘል እዘንልኝ የረቢ ማረኝ 😢😢

  • @SabiyaLadiya
    @SabiyaLadiya Месяц назад

    ያአላህ ከዚህ ጭንቀት ገላግለኝ አልቻልኩልህም መጠጊያዬ አንተው ነህ ያአላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 2 месяца назад

    ያረብ ጭቀቴን አሶጥተህ ደስታየን ተካልኝ ያረብ

  • @እሙነጁነኝከወደካቢ
    @እሙነጁነኝከወደካቢ 2 года назад +1

    አሰላም ዋለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህማሻአላህ ተባረከላህ በጣምነዉ ዉስጤ የተረጋጋዉ ሳዳምጠዉ እናመሰግን አለን የኔ አስተዋይ ቀጥይበት አሪፍስራነዉ

  • @KbnshQoq
    @KbnshQoq 8 месяцев назад +1

    አሚንንንንንንንን 😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @KhadijahKhadijab
    @KhadijahKhadijab 6 месяцев назад

    አሚንንን ያረብ አላህከጭቀትእ ፈርጀኝ ሀሳአቤን አማላልኝ አላሂዬ

  • @HatiyaHusne
    @HatiyaHusne 22 дня назад

    አሏህዬ.የዉስጤን.ታቃለህ.ከፍቶኛል.እዘንልኝ.መረኝ.ያረብ.ያረመህን.ያከሪም.ያአረማረህምን.ያአረማረህምን.ያአረመረህምን😭😭😭😭😭ምኞቴን አሰከልኝ😭😭😭

  • @تركيالانصاري-غ2ش
    @تركيالانصاري-غ2ش 13 дней назад

    ያአላህ ያረህማን እዘንልን ያረብ😢😢😢😢

  • @jehhe4752
    @jehhe4752 11 месяцев назад

    አሚን አሚን አሚን ጭቀቴኔ አሰልኚ ያረብ😢😢😢

  • @HananMahmud-y1o
    @HananMahmud-y1o 5 месяцев назад

    Amen dua argulegn ballhe betam chenkognale tedari adga lay new

  • @مننززز-ل2غ
    @مننززز-ل2غ Месяц назад

    የአላህ ከአዱና ጪንቀት ከአሄራ ጪንቀት አንተጠብቀንያርብ በራህመትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊

  • @KedestMobile-yd7qp
    @KedestMobile-yd7qp 8 месяцев назад +1

    አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinetShikuru
    @ZinetShikuru 4 месяца назад

    ያረብ ከጭቀት አዉጣኝ ኢላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seada-i9z
    @Seada-i9z 5 месяцев назад

    ያአላህ ኢላሂ አተ እዘንልን የልቤን ጭቀት ፈረጃውን ቅረብ አረግልኝ😢❤

  • @ጿየጀደገደየገኸገደጀጀ

    ያረብ በዱኒያ ሀሴትን በሀኼራጀነትን ወፍቀን አሏህየ 😢😢😢

  • @SadaaAb-jh6tz
    @SadaaAb-jh6tz Год назад +3

    አወ አላህ ከጭንቀት ይጠብቀን ያረቢ

  • @MaulukaShifa
    @MaulukaShifa Месяц назад

    ጀዛከለ ሀይር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraHirpha-xz4gc
    @SamiraHirpha-xz4gc Год назад +1

    አሚንንን💔💔💔💔

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف Год назад +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚን ያረቢል አለሚን

  • @zyba-kb8ju
    @zyba-kb8ju Год назад +21

    አሚን ያረብ ዱአአድርጉልኝ በአላህ እሄን ኮሜት እምታው ይጨቀኛል ዝብሎ😢😢😢😢

    • @hdjjjd1593
      @hdjjjd1593 8 месяцев назад +1

      አብሽሪ

    • @MariyamEthio-g5c
      @MariyamEthio-g5c 7 месяцев назад

      አይዞሺ አላሕ ያስለቅቅሺ

  • @HSM052
    @HSM052 2 года назад +2

    _አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኢስላም ልጆች በናንተ ላይ የአላህ እዝነት ራህመት አይለያችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን🤝_
    ጀዛኪሏህ ኸይረን ጀዛ

    • @makiehhosen1380
      @makiehhosen1380 Год назад

      ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ