የሙስሊም ሰብዕና - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 394

  • @sasahulshemaheteme8477
    @sasahulshemaheteme8477 4 года назад +73

    በስማም ኡስታዝ ያሲን ኑሩ .እኔ ክረስቲያን ነኝ .ትምህርቶችህን በብዛት ተመልክቼዋለሁ .የህይወት ምግብ ናቸው .ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ .ብዙ ቀይረውኛል አመሰግናለሁ፡፡

  • @ሠሞነኝየኡስታዝያሲንኑሩአ

    ውዱ ኡስታዜ ያሲን ኑሩ ኑር እኮ ነህ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 Год назад +1

    ኡሥታዜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያረብ አላህ

  • @meyruail3692
    @meyruail3692 4 года назад +2

    ጀዛህ አላሁ ከይር ኡሥታዝ ያሢን ኑሩ ከምንም በላይ እንወድሀለን

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 5 лет назад +19

    ጀዛህ አላህ ኸይር ዱኒያ ወላ አኽይራ አንተ የኢስላም ጀግና

  • @com3979
    @com3979 5 месяцев назад

    ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስበሳጭ እና ስጨነቅ ያንተን ዳአዋ አዳምጣለሁ

  • @yonasaraya7807
    @yonasaraya7807 5 месяцев назад

    Mashallah Ustaz Yasin Nuru Allah edmena tena yesteh 🤲 ameen

  • @SofiaMohmmed-c3r
    @SofiaMohmmed-c3r 4 месяца назад

    የኔ ኡስታዜ ያሲኑ አላህ ዱኒያ አኔራህ ን አላህ ያመቻችልህ አላህ ይጠብቅ ኑር ረጅም እድሜ ከጤነጋ ይስጥህ

  • @younisrakaza6512
    @younisrakaza6512 4 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ያሲንኑሩን ትምህርት የአእምሮ ምግቦች ናቸው መቸም የማይሠለች ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @Marafa-o6c
    @Marafa-o6c 2 месяца назад

    ኡስታዜአሏህእረጂምእድሜይስጥህ❤❤❤

  • @HassenSeid-rf1nj
    @HassenSeid-rf1nj Год назад +1

    ቁራአንንእዳገራልዱአርግልኡስታዝ

  • @የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ

    ማሻአላህ. ኡሥታዝ ያሢንኑሩን. እደኔእሚወደዉ. አላህይጠብቀዉ እሚልእደኔ. አላህይጠብቅህ. የሀበሻጀግና

  • @samerayousif555
    @samerayousif555 4 года назад +2

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው እምንተገብር ያርገን ያረብብብብብብብብብብብብብ

  • @jameelajammu503
    @jameelajammu503 3 года назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @aziza-xp6ms
    @aziza-xp6ms Год назад

    ኡስታዜ ጀዛኪላህወላሂ ምርጥ ትምርት

  • @najialharthi1357
    @najialharthi1357 2 года назад

    ጃዛኽ አላሁ ኸይርን አለህ ይጣብቃቹ

  • @تسليمايمام
    @تسليمايمام 4 года назад +1

    እስታዝ ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @saedanur9943
    @saedanur9943 5 лет назад +12

    ማሻአላህ ኡስተዝ ፈገግታህ ውሰጤ ነው ያተን ሀድሶች በሰማቸው ብሰማቸው መቸም አልጠግባቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @aminatyoumer3948
    @aminatyoumer3948 7 месяцев назад

    ኡስታዜ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ያረብ

  • @IbnuRabi_123
    @IbnuRabi_123 3 месяца назад

    አላህ ጀግና መሪ ያድርግህ🤲

  • @ibrahimdetamu5644
    @ibrahimdetamu5644 4 года назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዜ ሹኪርን

  • @hguyg5493
    @hguyg5493 4 года назад +1

    ጀዛከላሁም ኸይር

  • @dddvv2585
    @dddvv2585 4 года назад +1

    ጀዛከላህይርዉስታዝ

  • @rahimarahima4627
    @rahimarahima4627 5 лет назад +12

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ሙሉ ጤና ከረዥም እዲሚ ከስኪት ጋር ያጎነጥፍህ ያረብ ማሻአላህ የኛ ጀግና በርታልን

  • @leylahussen5899
    @leylahussen5899 5 лет назад +18

    አላህ ከዱኔያ ፈተና ይጠብቀን

  • @alifiaysied8119
    @alifiaysied8119 3 года назад

    ብዙ ነገር አስተምረህኛል አሁንም ወደፊትም ካተ ብዙ ማወቅ እፈልጋለው አላህ ያስደስትህ

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 3 года назад

    ኡስታዝ ጀዛኸለህ ኸይር ጥሩ ትምህርት ነው ሰምታው ከሚጣቀሙት የድርገን

    • @AaBb-r1p2s
      @AaBb-r1p2s Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmanEman-tg1oy
    @EmanEman-tg1oy 5 лет назад +108

    ውዶቸ እስ ለአላህ ብለላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ያረብ አላህ ከዱንያም ከአኼራም ፈተና ይጠብቀን😥😥😥😭😭😭

  • @asyahasya5688
    @asyahasya5688 2 года назад

    ማሽ አላ ኡስታዝ አላ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sadddali1599
    @sadddali1599 5 лет назад +7

    ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ
    @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ 4 года назад +1

    ጀዛከላሁ ህይር

  • @nurumohammed3107
    @nurumohammed3107 4 года назад +1

    አላህ ይጨምርልህ የምወድህ ያሲን ኑሩ አላህ ይባርክህ

  • @አለኩሊሀልአልህምዱሊላህ

    ማሻ አላህ ውስታዝ አላህ እድሚንና ጢናን ይስጥህ ከንግግርህ ከምታስተምረው ትምርት ሁሎም የሰው ልጅ ከልቡ ሆኑ ሚዳምጥ ከሆነ ማንነትን የሚቀይር ነው አላህ መሳይህን ያብዛልን

  • @taybaahmed7656
    @taybaahmed7656 5 лет назад +2

    የትጠፈህብንኡስታዝየእኛጀግናእድህይመርብህበጣፈጭአዴበትህ።
    ጀዛክአሏህኽይርኡስታዝ።

  • @alhamdollah7102
    @alhamdollah7102 4 года назад +1

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኸም አለኸይር ኡስታዜ

  • @zeynabhashmsu1161
    @zeynabhashmsu1161 5 лет назад +3

    ሽኩረን ጀዛካላህ ሕይር
    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
    ያረብ አላህ በሰማነው
    ተጠቃሚ ያድርግን ያርብ።

    • @aishamoga8861
      @aishamoga8861 5 лет назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌🕋🕋🕋🌷🌷🌷😭😭😭

  • @madenamadena4091
    @madenamadena4091 5 лет назад +2

    ጀዛከሏህኸይርኡሰታዜ

  • @FedluEldale
    @FedluEldale Год назад

    ኡስታዝ ለአላህ ብዬ ውድድ አረገሀለው ኡስታዜ❤❤❤❤ ሀዲሶችህ ብዙ ለውጠውኛን

  • @Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp
    @Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp 11 месяцев назад

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ahbsh9588
    @ahbsh9588 4 года назад +1

    ጀዛኽላህከርን

  • @Love-zs2we
    @Love-zs2we 5 лет назад +3

    ጀዛክ አላኸ ከይር ውድ እና ብርቅየ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @HassenSeid-rf1nj
    @HassenSeid-rf1nj Год назад

    አላ ህእድሜህይስጥህኡስታዝዳዕዋህንሁልጊዜእሰማዋለሁ

  • @ኢማንነኝየረሡልወዳጂኢማን

    ኡሥታዝ ያሢን ኑር አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ጃዛክ አላሁም ኽይር

  • @አማራነኝነፋጠኛዋ
    @አማራነኝነፋጠኛዋ 4 года назад +3

    አህ ይጠብቅ ውስጣዝ ያሴን ኑሩ የምር ትምርትህ በጣም ይመስጠኛል ግን አላህ ቁራአንን ለመቅራት እዳገራልኝ ዱአ አድርጉልኝ ሀታአ የሠለምኩበት ምክኒት ሞሀደርህ ስቦኝ ነው የምር አላህ ይጠብቅህ ውስጣዝ

  • @zahraabdulla784
    @zahraabdulla784 5 лет назад +3

    ጀዛህ አላህ ኽይር ኡዝታዝ አላህ ይጠብቀን ከዝች እዱኒያ ፈተና እናም ምኞታችንን አላህ ያሳካልን ኢሻ አላህ💗💗

  • @mdalauddin-gy3nq
    @mdalauddin-gy3nq 4 года назад +1

    አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ኡስታዝና ጀዛክ አላህ ፊዱንያ ወል አኼራ ያረብ የጀነት አንበሳ ያርግልን አሳሀቡል ሙቀረቡን ከሚባሉ ያርግክክ ያኺ አላህ ሁለቱም ሀገር ያሣምርልክ

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 6 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ ❤

  • @MobileMobile-r7b
    @MobileMobile-r7b 3 месяца назад

    Masheallah eustazachn Allah ytebkh ❤❤❤❤❤❤

  • @ftumabardn54
    @ftumabardn54 2 года назад

    አላህ ይከሊክ ያሼከና ይጠውል ኡምረክ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱ
    ጀዛክአላ ኸይረ ኡስታዜ ባለህበት አላህይጠብቅህ

  • @Aaa-zi6qj
    @Aaa-zi6qj 10 месяцев назад

    ያርብበሠማነዉእምንተገብርያርገን

  • @samria1283
    @samria1283 2 года назад

    እንሻላህ, አላህ,ያሳክስልን, ጀዛኩም, እላሃለው,

  • @tube9710
    @tube9710 3 года назад

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ
    ኡስተዛችን አለህ ይጣብቅህ

  • @AliAhmed-ks7ng
    @AliAhmed-ks7ng Год назад

    ማሻአላህ ሀዲሱ በጣም አሪፊ ነዉ እዲሜ ያዉስህ ❤❤❤😮😮

  • @essa2094
    @essa2094 4 года назад +2

    ኡሰተዝ አንተን አለህ ረጀም እደሜ ያቆይልን

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ ኡስታዘና አላህ እድሜህን ያርዝምልን አላህ ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @rahmakemelakemela3320
    @rahmakemelakemela3320 5 лет назад +3

    ወአለይኩም ሠላምወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛካላህ ሽአመትኑሩልን የኛ አሥጠቃቂዎች አበሻሪዎች የኛ የሥተማሪዎች

  • @munnamunna587
    @munnamunna587 5 лет назад +1

    ኡስታዝ ጆዛክ አለህ
    ከይር ጡሩ ምክራ
    በትክክል ስህ
    ስምትን ትጣቅም
    ያድሪገን. አለህ
    ማሽ አለህ
    ማሽ. አለህ

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube1660 4 года назад

    ያረብ አላህየ ከዱኒያ ፈተና አንተ ጠብቀን
    ያረህማን

  • @samria1283
    @samria1283 2 года назад

    ማሻላህ, አላህ, ይቸምርልህ, አላህ, ይህወፍቀን,

  • @meriammeriam8060
    @meriammeriam8060 5 лет назад +6

    ኡስታዝና ጀዛኩም አላህ ህይሩን በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @ሙናሁሴን
    @ሙናሁሴን 5 лет назад +2

    ኡስታዜ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @makkamakkah3797
    @makkamakkah3797 3 года назад

    የኔዉድ እስታዝ

  • @Madina-ky4le
    @Madina-ky4le 4 года назад

    ጄዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን፣አላህ ይጠብቅህ

  • @sabotuoromiyaaassaakuwatii292
    @sabotuoromiyaaassaakuwatii292 4 года назад +2

    Aswrwb yaaraabbii nama akaasii mashaa Allaah mashaa Allaah mashaa Allaah mashaa Allaah jzk 👂☝️🤲

  • @ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛ ካላህ ኸይር አላህ ይጠቢቃህ

  • @3widnbdlanvee500
    @3widnbdlanvee500 4 года назад +3

    Mashaa Allah Rabbii umurii keessan ha dheereessuu 😍

  • @sofiyamohammed2796
    @sofiyamohammed2796 4 года назад

    ያርብ ኽይር ጀዛክ

  • @meryemseyid8221
    @meryemseyid8221 4 года назад

    ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @alikad8074
    @alikad8074 4 года назад +1

    መሸአለሂ ኡስተዘችን

  • @Uae-ug4bi
    @Uae-ug4bi 4 года назад

    ማሸአላህ፣አተንሠምቸልቤሁሉንምእረሥቶመልካምሆኖልየማሥበው፣አለህይጨምርልህ፣ጀዛካላህ፣ባተተቀይሪአለሁ፣ኡሥታዝያሢን፣ማሸአላህ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Год назад

    ጀዛክ አላህ ከይር

  • @saedmohammed500
    @saedmohammed500 3 года назад

    አሏህ ይባርክ ኡሥታዝ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад

    ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎ ወበረካቱ ኡስትዝ ጀዛኸም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @medinaaschalewu3789
    @medinaaschalewu3789 5 лет назад

    ኡስታዝና አሏህ ይጠብቅህ ሀቂቃ ሁሌም ዳአዋህን ብስማ የማይጠገብ ነዉ አሏህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን

  • @hadiyaibrahim3497
    @hadiyaibrahim3497 5 лет назад +1

    ቃላት አጣሁልህ ብቻ ማሻ አላህ

    • @ksablood166
      @ksablood166 4 года назад

      አላህይጠብቅህ፣ወንድሜ፣ወንጀለኛ፣ነኝዱአ፡አድርግልኝ፡

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 3 года назад

    አላሕ ሐያትሕን ያርዝምልኝ

  • @imambest3982
    @imambest3982 4 года назад

    ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @afartriangleyoutube
    @afartriangleyoutube 4 года назад +1

    ሀቅ ነው ማሻአላህ አላህን ይጠብቅህ

  • @ethiopiaethiopia968
    @ethiopiaethiopia968 Год назад +1

    የተከበሩ ኡስታዝ እኔ ኦርተዶክስ ነኝ ግን ስብእና አንደበት መልካም ሰለሆኑ እጂግ ተመስጨ ነው የማዳምጥዎት

  • @Xzsa-ww4pf
    @Xzsa-ww4pf 4 года назад

    ጀዛኩመላኸይር

  • @زيناتالمرزوقي
    @زيناتالمرزوقي 5 лет назад +5

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ባለህበት አላህይጠብቅህ
    ስሳሳልህ እኔ እደአይኔ
    ጀዛከላህ ኽይር

  • @KemeruEbrahim
    @KemeruEbrahim Год назад

    Ustaza ALLAHE edmena tana ystln

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 5 месяцев назад

    ሡብሀን አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmahamad9295
    @hayatmahamad9295 4 года назад +1

    Masha allah ustaazii jzk

  • @hayatiethiopia5175
    @hayatiethiopia5175 2 года назад

    የረቢየአላህ👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @ወገሬዩቶፕ
    @ወገሬዩቶፕ 4 года назад +4

    ኡሥታዜን እንደኔ የሚወድ ለይክ

  • @አሲያይቶብ
    @አሲያይቶብ 2 года назад

    ኡዝታዜአላህይጠብቅህ

  • @atiyitokiiokyarabiyalawaki2758
    @atiyitokiiokyarabiyalawaki2758 4 года назад

    አለሀምዲሊላህ። ማሻ አላህ ❤❤❤👍👍👍

  • @sams3593
    @sams3593 5 лет назад

    አላህ ይጠብቅህ የኛ መካሪ አላህ ይጠብቅህ በአለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ

  • @islamicyoutube9595
    @islamicyoutube9595 3 года назад

    አጠር አጠር ያሉ ኢስላማዊይ ግጥሞች ያገኛሉ ኑ ተደመሩ

  • @محمدالرويلي-ف9ص
    @محمدالرويلي-ف9ص 4 года назад +4

    مشال الله 😍🥰😍😍😍

  • @AlAll-j6t
    @AlAll-j6t 10 месяцев назад

    ዒሥታ አላህይጠብቅህ ያተየድዓ ጥሪ እራሴን እዳይ አድረጉኛል አሁን መንገዱን አግቻለዉ. አልሀምዱሊላ😅❤🎉

  • @shemsiyabintlesilamee8375
    @shemsiyabintlesilamee8375 5 лет назад +1

    jezak Allah keyir esitazachin Allah jenet firdos yiwefikih

  • @ሀዩአህመድ-ሸ5ሠ
    @ሀዩአህመድ-ሸ5ሠ 4 года назад

    አላህይጠብቅህየኔውድኡስታዜ

  • @ጀሚላየጀሚላቤትባባ
    @ጀሚላየጀሚላቤትባባ 4 года назад +1

    ኡስታዜአላህይጠዉልኡምርክ

  • @abusiabusi1167
    @abusiabusi1167 5 лет назад

    ኡስኡስታዝ ታአላህያጠብቃቻሁ
    ጀነኝወላሂብዙእህቶቼአሉአላማየሚያስረሱአሉ

  • @toybaahmed4225
    @toybaahmed4225 5 лет назад +8

    ኡሥታዛችን አላህይጠብቅህ እናተም በተናገራችሁተጠቃሚያድርጋችሁ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚያድርገን ያረብ አላሁምአሚንንንንን

    • @HayatHayat-js9ok
      @HayatHayat-js9ok 5 лет назад

      አላህ ዱናላይ ፍተና ይጥብቅን

  • @EmanEman-tg1oy
    @EmanEman-tg1oy 5 лет назад +6

    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡዝታዛችን❤❤❤❤❤

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr Год назад +1

    ማሸለህ❤❤❤❤