SAMUEL NEGUSSIE "እናቴ እጅ እና እግሬን በዘይት" ቃለመጠይቅ New Ethiopian Protestant interview 2020 !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 196

  • @officialsamuelnegussie9385
    @officialsamuelnegussie9385  4 года назад +72

    ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ RUclips CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት RUclips CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @mariophone5001
      @mariophone5001 4 года назад +1

      ሳሚ ተባረክ ደስ የሚል ታሪክ ነው

    • @saratadele2693
      @saratadele2693 4 года назад +1

      OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE berkkk bel be akal bagegni betam dess yilgnal

    • @kukabate894
      @kukabate894 4 года назад +1

      ዋው ጌታ ይባርክ እኔ መዘሙር ወዳለሁ
      ግን እንደ አንተ ድምፅ ይበላሽብኛል ይስተካከል ይሁን?? ጌታ ይክበርብህ ለዘላለም

    • @almazzewdie2234
      @almazzewdie2234 4 года назад

      OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE እኔና ቤተስቤ በጣም እንወድሀለን ያነተን መዝሙር ለመዝመር የምትሞክር የእህቴ ልጅ አለች አማርኛ ቆንቆም ሁለተኛ ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል እኔም የፒያስ ልጅ ነበርኩኝ በርታ አንድ ቀን ወደ አውሮፓ ስትመጣ እንገናኝ ይሆናል

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 4 года назад +1

      ዋውውው እውነት ነው!!
      የኔ ጌታዬዬ እወዳለሁ።📖💓🙏
      የኔ የልቤ መዝሙር ነው።
      ሳሚዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ
      ፀጋሁን ይጨምራል በብዙ
      ተባረክ ቃላት የጢሬኛል።።።📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖💓💓🙌🙌🙌🙌🙌

  • @fevengashaw
    @fevengashaw 4 года назад +38

    ሳሚ አንተ ብሩክ ነህ። መልካም ጊዜ ነበር ብዙ ተምሬብሀለው ተባረክልኝ ቀጣዮቹ ክፍሎች ብዙ ትውልድ የሚማርበት ነው ከፍ በል።
    ruclips.net/channel/UCKrGvHT2ZOvKHFnlTFjqyzw

  • @ትረካStorytelling
    @ትረካStorytelling 4 года назад +28

    ኦ!!!.....እንደ ቃለመጠይቅ ሳይሆን ልክ እንደ ስብከት ነው ያደመጥኩህ!!......ውስጥህ የተዋሀደው ክርስቶስ ድምቅ ብሎ ይታያል…….እየሱስ አገልግሎትህን ያስፋው……..ተባረክልኝ!!

  • @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ
    @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ 4 года назад +11

    ሳሚዬ ከአንደበትህ የሚወጡት ቃላቶች ይገዛሉ እድለኛ ነህ በዚ ጌታ መመረጥህ ከዚህ ክፉ ዘመን ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ በቤቱ ተተከል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እንዳልክ ዘመንህ ይለቅ እወድሀለው ወንድሜ

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 4 года назад +1

      wawu samiye tabareke siwodeki 😍

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 года назад +5

    ጌታን ከተቀበልኩ ጀምሮ እስካሁን የማዳምጠዉ ያንተን መዝሙር ነዉ በጣም ተባርኪያለዉ። እግዚአብሄር በጣም ይባርክህ።

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 3 года назад +5

    እስቲ እንዲህ ህይወት ያለበት ቃል ያላቸውን ጋብዙልን። እንቶ ፈንቶ ሰለቸን

  • @gghhghhu9780
    @gghhghhu9780 4 года назад +3

    ሳሚ ወንድሜ ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምን indemlk አላውቅም አንተ ትክክለኛ ክርስቲያን ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ፍቱን ይስጥክ እላለው ተባረክ

  • @rahelteka2557
    @rahelteka2557 4 года назад +3

    ሳሚዬ ተባረክ የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነዉ ደሞ ምስክርነት ሳይሆን ስብከትም ነዉ ዘላለምህን የሰጠኸዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @danielgeremew6778
    @danielgeremew6778 4 года назад +4

    ሳሜዬ በጣም ብዙ ነገር ነዉ ካንተ የምማረው
    ሰለ እየሱሴ ስታወራ ውሰጤ ነብስ አይቀርላትም ተባረክ!!

  • @selam8844
    @selam8844 4 года назад +1

    ሳሚ ጀምረህ እሰክትጨርሰ በእባ ነው ያየሁህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ምድር የምትናወጠው እውነቱን ማወቅ መረዳት ሰለከበዳት ነው የሚያየንን ብናይ ኖሮ የት በደረሰን የልባችን አይን ያብራልን❤🙏

  • @መሰየጌታባሪያ
    @መሰየጌታባሪያ 4 года назад +3

    ዋው እንደት ያለ ድንቅ እናት ናት እግዚአብሔር ሞገሰን ይጨምረላት እድሜና ጤና ይሰጣት እውነት ❣️❣️ ሰቀጥል በጣም የተነካውት ነገረ ከእግዚአብሔር ጋረ ያለውን ህብረት ከቃሉ ጋረ ያለው ሕይወት ደነቀኝ ብሩክ ነህ ሳምዬ

  • @tsiongetachew9717
    @tsiongetachew9717 4 года назад +7

    Never thought that a "guest" can come to serve too , not only to be served ...My goodness what an amazing mam u have !, in fact u have amazing family!
    Sam you are blessed and you are a blessing!!! Glory to God for the grace poured upon you

  • @kabualem110
    @kabualem110 4 года назад +5

    ፈቡ የምትወዱት ብቻ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆኑ እኛ ኤርትራውያን ያለን ፍቅር ያባትየ ብሩክ መልኩን መንፈሱን ትህትናው መዝሙሮቹም ልዩ ነህ ሳሚየ ኣንደኛ ነህ

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 года назад +3

    ሳሚዬ አንተን የቀባ ገታ እኔንም ይግዛኝ ንግግርህ ኤራሱ ቅመምነው መዝሙሮችህ ።

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete8528 3 года назад +1

    ሳሚዬ አረሳውን በአንድ ወቅት እዚህ መተህ ያገለገልከን ጊዜ ድንቅ ጊዜ ሳሚ በእውነት ይትባረክ ነህ እንወድሀለን Norway

  • @leliaberra8632
    @leliaberra8632 3 года назад +1

    ሳሚዬ ለጌታ ያለህ ግለት በጣም የሚያስቀና ነው። you are so courageous, passionate and bold about Jesus our Lord. We love u. God bless u more and more.

  • @yosephpetros5767
    @yosephpetros5767 4 года назад +3

    ሳሚዬ እወድሃለሁ ተባረክ
    ከሕይወትህ ብዙ ተሚሪያለሁ በተላይ ከእናትህ

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 4 года назад +4

    አሜን📖💓 አሜን 📖💓አሜን📖💓
    ሳሚዬ ህይወትህን ዘመንህን አግልግሎትህን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ። በብዙ ተባርኬሃለሁ።

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 4 года назад +2

    እውነት ነው ምንጩ ከኛ ጋር ነው
    Samiy እየሱስ ዋናዬ የሚለው ዝማሬ የምር መጣል ያቃተኝን ነገር አስጥሎኛል ከሱ በላይ ዋና የለም
    መንፈስ ቅዱስ አሁንም ያስቀኝክ ከህይወት ሲፈልቅ የሚሰራው አለ ብርክ በል

  • @fekeratetesamefekerta609
    @fekeratetesamefekerta609 4 года назад +4

    ሳሚ ጡር ትምህርት ነው ytakabelkuti💯👌👌👌👌👌❤️💗💗ታበረክ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ 😍😍😍😍😍

  • @dagmawitmichael3937
    @dagmawitmichael3937 4 года назад +2

    Iይህ ቃለመጠይቅ አይደል ስብክት ነው bless you

  • @elsabetmamo5128
    @elsabetmamo5128 4 года назад +2

    ሳሚ በጣም አስተማሪ የሆነ ቃላት ጌታ በአንደበትህ አስቀምጦ ለእኛ እንድታሰማ አድርጎሀልና ጌታ ይባረክ
    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @شمسالبلوشيالبلوشي

    ዎው ሳሚ ሲዘምር ብቻ ሳይሆን ሲናገርም ሲናገርም ልብ ያረሰርሳል በጣም ነው ምወድክ❤❤❤።የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሳሚን ስላቀረብሽልን

  • @amreyakk8594
    @amreyakk8594 4 года назад +2

    ሳሚዬ የተባረክ የተወደድክ ነህ ንግግሮችህ ሁሉ ከእየሱስ ጋር ውሎ እና አዳርህን እንዳደረክ ነው የሚገልፁት በጣም እወድሀለው ሳሚዬ ለምልም

  • @devidpassel2700
    @devidpassel2700 4 года назад +2

    አረ እንደዉ ምን ልባል በጠም ደስ የምል ግዜ ነዉ።ሰምዬ ዘመንህ የከፍታ ይሁን ።የከፍታ ዘመን የብርሃን ህይወት የምጨር ሠላም..............መልካሙን አዋጅ እኔ አውጃለሁ።ይሁንልህ

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 года назад +1

    ወጣትነትህን ለጌታ ሰጥተህ በእዉነት ጌታን ወደህ እንድታገለግል የረዳህ አምላክ ስሙ ይባረክ ቤተሰቦችህንም ጌታ ይባርካቸዉ ለእናትህ ጥበብሰጥቷቸዋል

  • @mekdimekdi8410
    @mekdimekdi8410 4 года назад +2

    ወንድሜ ሳሚ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው፣ከጌታ የተቀበልካቸው መዝሙሮችህ ሁሉ የወደቀው ያነሳሉ፣ያፅናናሉ፣ያበረታሉ፣ከጌታ ጋር የበለጠ ፍቅር እንዲይዘን ያደርጋሉ፣ ትህትናን ያስተምራሉ።ቃላት ያጥርኛል ዘመንህ ይባረክ God Bless you Brother ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውስድ።

  • @shalommandefro927
    @shalommandefro927 3 года назад +1

    የጌታ ፀጋ የበዛልህ ሰውነህ። ቃለመጠይቅ ብቻ አይደለም ስብከትም ነው። ስለኢዮብ የገለፅከው እውነት እኔ አሁን የማልፍበትን ችግር እንዳስተውልና ጌታ ነገሩን ለበጎ እንደሚያደርገው የተማርኩበትነው። ዘመንህ ይባረክ።

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 года назад +3

    Wowww በጣም ደስ የሜል ትልቅ ትምህረት ነው ያገኝሁበት ጌታ ይባረክህ ሳሜ ህይወትህ ያስቀናኛል ብረረረረክ በል

  • @etaeta493
    @etaeta493 4 года назад +2

    ሳም ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ ደግሞም የዛሬ መልዕክት በጣም አጭርና ጠፈጭ ነው ፌቭ ተባረክ

  • @habtomweldehanes3280
    @habtomweldehanes3280 4 года назад +2

    ዋውውውውው እግዚኣብሄር ይባርኽካ ሳሚ ብሩኽ ንስኻ ንህዝቢ ኣምላኽ በረኸት ኢኻ

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 3 года назад +1

    በመሰረታዊ የእምነት አካሄድ የመሩህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ! አንተማ የእውነት መንፈስ ከአንተ ጋር መሆኑን ታስታውቃለህ ። በጥሩ መሠረት ላይ ታንጸሃል ተባረክ

  • @bothbird4703
    @bothbird4703 4 года назад +3

    ሳምዬ አብዝቶ ይባርክህ!!! በመዝሙሮችህ እንደእኔ የተባረከ ያለ አይመስለኝም። መልካምህን ሁሉ እመኛለሁ። ባለህበት ሁሉ ፈጣሪህ ይጠብቅህ።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 года назад +2

    ሳሚዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን በእግዚአብሔር ቃል የበሰልክ ወጣት ነህ ይብዛልህ ፌቪ ተባረኪ

  • @bezawitkiros2313
    @bezawitkiros2313 4 года назад +6

    Wooooooow sami it’s amazing 😭😭😭😭 God bless you more more you’re blessed

  • @ምህረትየጌታልጅኢየሱስይመ

    ወወወወወ ሰምሽ ተበርክ ደስ ይላል የሕይወት ተርክ
    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦሆሆሆሆሆ
    ኢየሱስ የሕይወት እስትንፋስ ነው እውድሃለው

  • @dariksolomon5977
    @dariksolomon5977 4 года назад +5

    samiye tebarek geta berekerekkkkkkkkkkkkkk yaregeh ♥♥♥♥

  • @HabKok78
    @HabKok78 3 года назад +1

    ሰምዬዬዬዬዬ አና ፌቭቭቭቭቭ blessed love u a lot!!!

  • @israelfitsum83
    @israelfitsum83 4 года назад +1

    weyneeeee geta endet new yebarekeh.....geta kante ga new tebareklgn....zemenh lebereket bcha yhun...

  • @mmg5475
    @mmg5475 4 года назад +2

    What a blessing to be raised by a godly parent! No wonder why your songs are touching people. You are a man of God! Be blessed to be a blessing for generations.

  • @shallom878
    @shallom878 2 года назад

    ከሶስት ግዜ በላይ ሰምቸዋለው ለኔ interview ኣይደለም መንፈስ ምሞላበል ስብከትም ጸሎትም ነው ! ብዙ የተባረኩብህ ወንድሜ ከፍ በልልኝ 😍😍😍

  • @jesusismylitedestazaleka1606
    @jesusismylitedestazaleka1606 4 года назад +3

    Wowowoo very powerfully amazing messages samel man of God bless you more lovely

  • @jerusalembogale5197
    @jerusalembogale5197 4 года назад +2

    what kind of un amazing and blessed mom do you have.....
    wow, really you are lucky Samiye.

  • @dagmawitmichael3937
    @dagmawitmichael3937 4 года назад +2

    I love the way explain bout those 2 sisters wow wow amen 🙏 amen

  • @kirubelyeyesus7115
    @kirubelyeyesus7115 3 года назад

    እውነትህን ነው ኢየሱስ ብርታታችን ነው ሳሚ ተባረክ

  • @kelemuasaminew3498
    @kelemuasaminew3498 3 года назад +1

    ewnet newe samiye betam wedkalew tebarek

  • @habeshanag8012
    @habeshanag8012 4 года назад +2

    ሳሚቾ ብርክ ያልክ ነክ ሁፍፍ ብዛልን ብዛልን ውድድድድድ የተባረከ ቤተሰብ

  • @adengerma2005
    @adengerma2005 4 года назад +2

    Wow wow wow am blessed god bless you Sami

  • @ahavatube2404
    @ahavatube2404 4 года назад +3

    Samiye, Egziabhere yibarkih. I'm blessed by your testimony and songs.

  • @fasilgugesa7911
    @fasilgugesa7911 4 года назад +4

    Wow amazing testimony ...
    God bless you bro!

  • @ብረነኔቦጋለ
    @ብረነኔቦጋለ 4 года назад +1

    ሳሚዬ እወድሃለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ተባረክልኝ

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 Год назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ 👏

  • @azeba1335
    @azeba1335 4 года назад +2

    What a blessing to be able to serv God like this, may God bless you more and more Samye.

  • @sarahworku9612
    @sarahworku9612 4 года назад

    ተባረክልኝፀጋው እጥፍ ይብዛልህ አምላኬን በደንብ ገልፅህዋ ከዚህ በላይ ይብዛልህ

  • @keno6353
    @keno6353 4 года назад +3

    Bebizu yibarkih, astemari misikirnet!

  • @haymanotindrias8001
    @haymanotindrias8001 3 года назад +1

    ጌታ ረድቶሀል ሳሚዬ ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @bethlehembizuwork3493
    @bethlehembizuwork3493 3 года назад +1

    Wow....samiye u r so lucky & blessed to have a mom like her....!!!

  • @shalomamen5843
    @shalomamen5843 4 года назад +3

    wow samiye its really message full interview. ur blessed

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 4 года назад +3

    This's wonderful testimony semiy You're blessed

  • @classymobiles1989
    @classymobiles1989 4 года назад +5

    Woooooww God bless you all 😍😍😍😍😍😍😍😍🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yirgalemoqbe9115
    @yirgalemoqbe9115 4 года назад +1

    Abet Samiye endet endetebarek mechem linegrih qalat yelegnim tadileh. Min elalew engdih Egziabiher yitebikih kehulu kifu xegaw yichemirlih bebizu tebarek

  • @jesuithabte5529
    @jesuithabte5529 3 года назад +1

    Ewnet samiyaaa edelgna nek mn aynet mert enata nat uffff zemenua yebarek telemelem egziabher kezi buhala be hayle ena be kefta lay yakumat👌

  • @mabezashajm4937
    @mabezashajm4937 4 года назад +1

    Wowwww betam Dese Ymeli temhirete new tebareki samei

  • @mihertmamo8888
    @mihertmamo8888 4 года назад +1

    Sami ante beruk nk antee bezu tameralew ahunim esty blessed love you

  • @wintanabelay1699
    @wintanabelay1699 4 года назад +2

    Samiye tebarek, amazing testimony

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 года назад +5

    በነገር ላይ ቃለ መጠየቆች ሁሉ ቁጭ ብለህ ምታካፋል ይመስለኛል ቃለ መጠየቅ አይመስልም ይሄ የሚያሳየው የቃል ሙላት ነው🙏🙏🙏

  • @tsegishabbiyu4838
    @tsegishabbiyu4838 4 года назад +1

    Ye ewunat ke Egzabher Kal gar endet meselef endelebegn tamerelehu Samiye God Bless You

  • @eyerusalemlabiso5579
    @eyerusalemlabiso5579 4 года назад +1

    Wawooo tebareku lezelalem sami geta anten abisto yibarek

  • @roseethiopia4970
    @roseethiopia4970 4 года назад +1

    semi tebareki

  • @emabetiayele8914
    @emabetiayele8914 4 года назад +2

    Good belsss you samiye woooooow

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 2 года назад

    Ejig ejig bzu yetemarkubet ewunet lemenager endezh aynet interview behiywote kayehuwachew endezh yaterefkubet yelem mknyatum rasn debko Christn bcha yagola yemigerm sewunet. Tebarekln Samiye.

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 4 года назад +1

    Wow sami tebarek bebzu
    Ene betam tebarikebihalew
    Yibzalih🤝🥰

  • @mihertmamo8888
    @mihertmamo8888 4 года назад +1

    You are such blessed samiya i respect you and love you May God bless you more and more 🙏 ❤

  • @pastoryonasbadimercylife1000
    @pastoryonasbadimercylife1000 4 года назад +1

    You are bless man Sami, May the lord bless you abundantly!! I am very bless to have Amari my spiritual mother.

  • @romanwelde5303
    @romanwelde5303 4 года назад +1

    Woow samiyee geta ahunim abizito masitewalena tibeb yabizalih tebarekilign 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Год назад

    ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ እስቲ በነካ እጅህ ልሳን እያሉ ከነማን አንሼ በሚል ፓራራራ.... እያሉ ለሚዘባርቁ በመንፈስ ሳይሆን በብሶት የተነኩ ጩኸቶች አማሮናል !😅አዳዲስ ሰዎችን ይዘን መጥተን በዚህ ተሰናክለው የማይመለሱ አሉና እንደው ከላይየተሰጠህ መላ አለህ እና እስቲ አንድ በለን ተባረክ ::💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏💜💜

  • @misganabizuneh
    @misganabizuneh 4 года назад +1

    wow ......... ደስ ይላል ሳሚ አንተ ብሩክ ነህ🙏🙏🙏

  • @metasebiatariku6309
    @metasebiatariku6309 4 года назад +1

    samiye i am a Mather of three children(boys) so which you told us about your mom is guides me how to pray for my babies its true God is listener and res-ponder on the right time!!!! bless you more and more. your thought and way of expression is so living Jesus needs us to live his life truly.

  • @jemalsuleman7429
    @jemalsuleman7429 3 года назад +1

    Sami bro God Bless U

  • @jesusislord5560
    @jesusislord5560 4 года назад +2

    I am also very blessed to have a mum like you!. You really are infused with word of God and holy spirit. At present i can only listen your songs which reflect Jesus.

  • @davidadula137
    @davidadula137 4 года назад +1

    Samiye, Stay Blessed. We love you. Always Ur Songs nd Speech Interesting Us. Go ahead.

  • @elsabetmamo5128
    @elsabetmamo5128 4 года назад +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @emabetiayele8914
    @emabetiayele8914 4 года назад +2

    Ameeeeen samiye gata eysusi abizoto yebarakh woooo

  • @dinplgal5928
    @dinplgal5928 4 года назад +1

    Sami yetebarek neh ante tebarkeh egnanm barkehenal zemenh ybarek

  • @tsionhabte3519
    @tsionhabte3519 4 года назад +1

    beyesusem ante biruk neh be ewnet tebarkehal samiye

  • @ruthloyality5681
    @ruthloyality5681 4 года назад +1

    More blessings samey bezuhh temert new beunet ahunem tebarek new melew familie chemer tebareku. Keyesus yelehe feker yaskengal.

  • @tsayneshk6616
    @tsayneshk6616 4 года назад +2

    Amen Amen Amen Tebareki God bless you Love 📚📖🎤🎤🎤🎶🎶
    ❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @yonimat2947
    @yonimat2947 4 года назад +1

    wow samiye dink neh tebarkehal

  • @betigirma1850
    @betigirma1850 4 года назад +1

    Wowww samiye malekam set nate yetbrekche enateh shi amet tenureleh

  • @samri7up728
    @samri7up728 3 года назад +1

    Kibir le gieta,des ylal,endezi aynet beteseb betekrstian yasfelgatal,geta hoy bezi menfes asiben

  • @Selamwiteketfo
    @Selamwiteketfo 4 года назад +1

    Samyee wow betam yemgerm merdat new menfeskeduse yasadegal

  • @shalihenok9472
    @shalihenok9472 2 года назад

    Amen hallelujah geta eyesus yebarekeh zereh yibarek…. Now you cause me to desire to read bible and I am really encouraged to be good example to my kids

  • @almazadam8387
    @almazadam8387 4 года назад +1

    Ameen geta yebarki

  • @kasdalk1166
    @kasdalk1166 4 года назад +1

    Wooow tedilehli semi ante arifi enati new ale rajim edime nuru

  • @asiretdoko8501
    @asiretdoko8501 4 года назад +2

    wow God bless you my brother &sis
    😘🤝

  • @afnanmohamed2791
    @afnanmohamed2791 2 года назад

    Wawww goyta yesus ybarka samuel hawey nzelalem ab bereketu nber

  • @lenalena6405
    @lenalena6405 4 года назад +1

    ሳሚዬ ፍቅርርርርርር በጣም ማደርግክ ተባረክልኝ

  • @ikeassapranos4130
    @ikeassapranos4130 4 года назад +2

    Samiye tebarek weddddddd

  • @tsehayneshtesfamikael4822
    @tsehayneshtesfamikael4822 2 года назад

    Pressssssss God . Sama God blessssssssss you more and more .

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 4 месяца назад

    በጣም ነው የወደድኩት ኢየሱስን ማሳየት መኖር አንዴት እነደተቤረኩበት ብዛልኝ ብርክርክ በልልኝ