ርዕስ ፡- ስምንቱ የግጥም ጥምረቶች የግጥም አጻጻፍ ስልጠና ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 5

  • @OfficialNattye
    @OfficialNattye 10 дней назад +1

    ተባረኩልኝኝ❤❤❤
    በጣም እየነቃን ነው እወዳችኃለሁ

  • @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ
    @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ 4 месяца назад

    WOW ተባረክ 🙏አምሰግናለሁ 😘😘😘🥰🥰🥰

  • @MesaratErsino
    @MesaratErsino 3 месяца назад

    Eshiii Baxami xuru nw
    TABERKIII 📄📝🥰

  • @mehanaymzeorthodox
    @mehanaymzeorthodox 2 месяца назад

    ክፍል 3🙏

  • @OfficialNattye
    @OfficialNattye 10 дней назад +1

    "ህልውናህ"
    ውሃ የበዛለት አሳ ዳርቻው አይወስን
    ከፍ ይላል ከጥልቁ ድንበር ወሰን
    እድሜን አይጠብቅ ይገዝፋል
    ልቀቱ ነገ ላይ እንዲበዛ ያወራል
    ኃይሉ ይበረታል አይኖች ያርፉበታል
    የቆዳው መለቀቅ ውበቱን ሲያጎላ
    ይህ ሁሉ ውበት በውሃው ብዛት ጎላ
    ያለዚያማ ጠላት ያገኘዋል በዘረጋው ሁሉ
    በእጁ ያስገባዋል በመረብ ወጥመዱ
    ልክ እንደዚህ እንደ አሳው የውሃ ኑሮ
    መገኘትህ ነው የዘላለሜ አዳር ውሎ
    ህልውናህ የኔ ውሃ ነው እኔም ያንተ አሳ
    ስትበዛልኝ የምበዛ ስትሞላኝ ትንፋሽ ማወጣ
    ህልውናህ ነው ድሌ ከጥልቁ ያላቀቀኝ
    ከፍ አድርጎ ከጥልቅ በሃይሉ ያላቀኝ
    የመኖሬ ሀልዎት ህልውናህ ስለሆነ
    ሞቴ በቅጽበት ነው ውስጤ ከተነጠለ
    አልለይህም ልልህ ወዳለው ከነፍሴ
    ግን ጸጋህ ይያዘኝ እንድጸናልህ እየሱሴ
    ከስጋዬ እንዲበልጥ በመንፈስ መቃተቴ
    ደግፈኝ በቃልህ ያድርሰኝ ከላይኛው ቤቴ
    መገኘትህን አብዛልኝ ያላንተ ስለማልችል
    ልዝለቅ በመንገድህ ላይህ እስክችል
    ✍አሳፍ ግብዣ