🟨🟨🟨[ሰበር መረጃ]አስደንጋጭ መግለጫ ከ አቡነ አብርሃም!ኦርቶዶክስን ለማጥፋት አታስቡት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • ይህ አክሴማ የተሰኘው ሚዲያ መንፈሳዊ እና እውቀት ነክ ሃሳቦች የሚነሱበት ሲሆን በይበልጥ ግን መንፈሳዊ መረጃዎች ይዘገቡበታል። ፈጣን ኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች። ቤተክርስቲያንን የተመለከቱ ሁሉንም መረጃዎች በአንድ መድረክ የሚያገኙበት ሚዲያ ነው አክሴማ ሚዲያ።
    አክሴማ ሚዲያ- ለእውነት ወዳጆች ብቻ!!!
    ይህ አክሴማ ሚዲያ ነው።
    ሰብስክራይብ ያድርጉ

Комментарии • 490

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 4 месяца назад +47

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን የተዋሕዶ ልጆችዎ እንደ አይን ብሌን እንሳሳልዎታለን እግዚአብሔር በየዘመኑ ለምዕመናን ሰው ያስነሳል ይህ ቃልዎ ለታሪክ ይቀመጥልን። እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ ያምጣልን አሜን።የተዋሕዶ ልጆች የአባቶቻችንን ድምፅ በመስማት ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ እንሁን። አንድ ሲኖዶስ፣ አንድ መንበር። ምዕመናን ዓይናችንን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ በፍጽም ማንሳት የለብንም። በንቃት እንከታተል ንቁ እንሁን።

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr 4 месяца назад +38

    አቡነ አብርሃም በረከትዎ ይደርብን አባታችን❤

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 4 месяца назад +53

    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ከአርሶ ጋር ይሁን አባታችን አምላካችን መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርታት ይሁኖት አባታችን

  • @HajibushulaGobana
    @HajibushulaGobana 4 месяца назад +38

    አባታችን እርስወ እኮ የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ ነወት አይዞት ከጎንወ ነን የማቱሳላን እድሜ ይስጥወት

  • @addissumekonnen7522
    @addissumekonnen7522 4 месяца назад +30

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @EngidaworkHailemariam
    @EngidaworkHailemariam 4 месяца назад +60

    እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን ይህንን ክፉ ጊዜ እናልፋለን እውነት እውነት ናት።

  • @GizawAnden
    @GizawAnden 4 месяца назад +22

    አባታችን፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጥልን፡እንደርሶ፡ያሉትን፡እግዚአብሔር፡ያብዛልን፡አባቶች፡ለእዉነት፡ሲኖሩ፡ነዉ፡ተከታዩም፡እዉነት፡የሚከተሉት፡እንደ፡እርሶ፡ምናለ፡ሁሉም፡አባቶች፡ለእዉነት፡ብንኖር።

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 4 месяца назад +29

    ብፁእ አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን አባታችን አይዞት እግዚአብሔር አምላካችን እና እኛም ልጆቻችሁ ከእርሶ ጋር ንን

  • @sintetila3662
    @sintetila3662 4 месяца назад +75

    ፕሮቴስታንት ነኝ አንድነታቹሁ ደስ ይለናል በጸሎት ከጎናችሁ ነኝ። ይቅር ተባባሉ አባቶች የሚያምርባቹ እሱ ነዎ ግድ የለም አንድ ቀን በስጋ አልፈን ጌታ ፊት መቆማችን አይቀርም።

    • @thestar2137
      @thestar2137 4 месяца назад +7

      ጴንጤው ሰይጣኑ አብይ አህመድ ያልፋል ተዋህዶ ግን ለዘለአለም ታበራለች አንጠራጠርም አንተን ግን እናመሰግናለን

    • @mamushfikra4212
      @mamushfikra4212 4 месяца назад

      ​@@thestar2137q
      Qq
      In. O
      Pllpnby m

    • @mamushfikra4212
      @mamushfikra4212 4 месяца назад

      ❤​@@thestar2137

    • @asnakechtesema2720
      @asnakechtesema2720 4 месяца назад

      እውነትንምው

    • @MelakGmariam-i9y
      @MelakGmariam-i9y 4 месяца назад

      ሰዉ ነኸ አንተ ከምር

  • @meazazerfu9526
    @meazazerfu9526 4 месяца назад +18

    የአብረሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ ይድረስልን ፈተና በገጠመው ወቅት ሙሴን ተስፋ እንዳይቆርጥ የታደገው ቸሩ እግዚአብሔ ሀይልና ብርታትን ለብፁዕ አባታችን ይስጥልን

  • @laikemariamliku891
    @laikemariamliku891 4 месяца назад +40

    ብፁ አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥል ከመንበሩ አይለይብን። አባታችን አይድከሙ ዛሬ አገራችን ለገባችበት የዘረኝነት አስተሳሰብ እና የፖለቲካ ምስቅልቅ መነሻ ና ባራኪ የሁኑ ስለሆኑ የጥፋት አለቅችን መመለስ ከባድ ነው።

    • @hagostewolde8856
      @hagostewolde8856 4 месяца назад +1

      ጰንጠ መሳይ ኦርቶ አማራ ጀኖሳይደር,,,,, ምድረ leyba

    • @assefaabate3671
      @assefaabate3671 4 месяца назад

      ሰላም እና ዕርቅ ከፈጣሪ ስለ ፈጣሪ ነው ። ስለ አክሱም ጽዮን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይማጸናችኋል። ሁላችንም የአንዲት ኢትዮጵያ ልጆች ነንና !!!

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj 4 месяца назад

    አባታችን አቡን አበርሃም ወላዲት አምላክ ከነልጁዋ ከክፉ ሰዎች አይን ትሰውርልን እደሜ እና ጤና ትሰጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን በርክቶት ይደርብን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @debirbelay1604
    @debirbelay1604 4 месяца назад +16

    የኛ አባት እግዘብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን። መድሃኒያለም ይጠብቅልን።

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 4 месяца назад

    ብዕፁዕ አቡነ አብርሃም አባታችን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቡራኪዋ ትድርሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryemolla4936
    @maryemolla4936 4 месяца назад +11

    ብፁ አባታችን እግዚአብሔር ከእርሰወጋር ይሁን

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 4 месяца назад +156

    አባታችን አቡነ አብርሃም ሆይ እርስዎ ብቻዎን ይደክማሉ እንጂ መሠሪው ዐቢይና መሠሪዎች እነ ደብረ ጽየን ጨርሰውታል ታላቋ ትግራይና ታላቂቷ ኦሮምያን ለመገንጠል አርባ ዓመት ሲናፍቁ የቆዩበት ሴራቸውን እያሳኩ ስለሆነ አይጨነቁ አይዞዎት እኛ ኢትዮጶያኖች ከጎንዎ ነን ይበርቱ ይጠንክሩ ይህን የጥፋት ተላላኪ ዐቢይን አይፍሩትይጋፈጡት ሰማኒያ ሚሊዮን ሕዝብ ከጎንዎ ነን ድል ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አሜን

    • @alemtesfamichael2121
      @alemtesfamichael2121 4 месяца назад +4

      ደብረፅዮንን ለቀቅ እዚያው ከሰው ይልቅ ሰይጣንን ከሚወዱ የሃይማኖት መሪዎቻችሁ ጋር

    • @Ellsa-qu6dx
      @Ellsa-qu6dx 4 месяца назад +11

      ​​አባቶቻችን ሰይጣንን ያሳድዳሉ,ሰይጣን ሁልጊዜ በዘርና በጥላቻ የተሞላ እንደመጣለት ለጣፊ ቆሻሻ መንፈስ ነው አባቶቻችንን ለቀቅ

    • @DawitYehidego
      @DawitYehidego 4 месяца назад

      እነ አቡነ ጴጥሮስስ??

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 4 месяца назад

      Akassi/ ADEDU😅😅😅

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 4 месяца назад

      እንደናንተ አይነቱን ፈጣሪ እየመነጠረልን ነው የኦርቶዶክስ ጠላቶች አብቹን መሰሪ ? ወይ ድፍረት ሌብነት በኦርቶዶስ ከለላ አድርጎ ቀረ አዳሜ ተምበጫበጭሽ

  • @Baharu-eb5od
    @Baharu-eb5od 4 месяца назад +11

    ምንኛ የታደለ አንደበት ነው የሒወት ቃል ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን

    • @GetnetAsress
      @GetnetAsress 4 месяца назад

      ጥሩ ገላጭ ቃል!

  • @felekeengidashet8442
    @felekeengidashet8442 4 месяца назад +3

    ብፁዕ አባታችን አውነት በእውነት መንፈስ ቅዱስ በእርስዎ መናገሩ ግልፅ ነው። ስለሆነም የሰማው ሁሉ ይጠቀምበት ዘንድ እግዚአብሔር ልቡናችንን ይክፈትልን ። አባታችን ያፅናዎ ፍፃሜዎን ያሳምርልን።አሜን።

  • @tilayebekele5881
    @tilayebekele5881 4 месяца назад +1

    አባታችን ሰለጥናካሬዎት ቀናና በፈጣሪ በረከት የተሞሉ ንግግርዎ ያለኝን አድናቆት ከእግሮ በታች ሆኜ እንዳደንቅ ይፈቀድልኝ። በረከትዎ ይድረሰን ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዕድሜዎን ያብዛልን ።

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 4 месяца назад +2

    አባታችን እርስወ ነኦርቶዶክስ እራስ ነወት እርዝም እድሜ ከሙሉ ጤኔ ጋር ይስጥወት አሜን ቃለህይወት የሰማልን አባታችን

  • @AsefaTigab
    @AsefaTigab 4 месяца назад +10

    እግዚኦ ተዘከርን አቤቱ ማረን
    እደሀጣያታችን ሳይሆን መረትሕን
    ላክልን💜💜🙏🙏🙏🙏✝✝

  • @MeseluGetnet
    @MeseluGetnet 4 месяца назад +5

    አምላኪየ ሆይ እነዚህን አባት ጠብቅልን

  • @HeraniB.Meskel
    @HeraniB.Meskel 4 месяца назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን ከጉነዎት ነን

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 4 месяца назад +2

    ተይ ትግራይ ለይቅርታ ለሠላምና ለአንድነት እጆችሽን ወደ እዉነተኛዉ አምላክ እግዚአብሔር ዘርጊ ከሚመጣዉ አስፈሪ መዓትም ተጠበቂ , ለጥሪዉም አወንታዊ ምላሽ ስጪና ከከእግዚአብሔር መንግሥት ሞገሥን አግኚ ተይ...ተይ...ተይ !!!

  • @AvetashKahsay
    @AvetashKahsay 4 месяца назад +2

    እርቅ ኣያስፈልግም የሚሉ ኣባቶች ወደ ልቦናቸው ይመልስልን ፈጣሪ.

  • @adinoterefe704
    @adinoterefe704 4 месяца назад

    ፈጣሪ ሌሎች አባቶችን እንደርስዎ ጽኑ አማኝና ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንድነት የሚቆሙ ያድርጋቸው። ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድሎት።በረከትዎ ትድረሰን

  • @Sis878
    @Sis878 4 месяца назад +7

    ሰማይን ያለ ምሰሶ፤ምድርን ያለ መሰረት የዘረጋህ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ንፁሐን አባቶቻችንን አቆይልን።ኦርቶዶክስ ሐይማኖታችንን እና አገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ አሳቢዎች ጠብቅልን።

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 4 месяца назад +3

    እኔን የኔ አባት ሃያሉ እግዚአብሔር ግርማና ሞገሱን ፀጋና በረከት ፅናቱን ይስጥዎት ክፉው ይመታ በእናትና ልጇ።

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 4 месяца назад +2

    የኔ አባት እመቤታችን ማርያም ከርሶ ጋር ናት አይዛ ሊቀመላኩ ገብርኤል ሊቀ መላኩ ሚካኤል ከርሶ ጋር ናቸው በረከትዎ ይደርብን አባታችን ልጆቾዎ ከርሶ ጋር ነን 💒💒💒💖💖💖💚💛❤🤲🤲🤲🙏

  • @YirgaAntenehFenta
    @YirgaAntenehFenta 4 месяца назад

    ብእፁ አባታችን ቃለህይዎትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይሰውርዎ ሀይልና ብርታት ይሁንዎ አሜን።

  • @maruworkineh2048
    @maruworkineh2048 4 месяца назад +1

    ብፁህ አባታችን ብቻዎትን በረከትዎ ይደርብኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ስለምታደርጉት ተጋድሎ ከፍተኛ ክብር አለኝ እግዚአብሄር ከእርሰዎ ጋ ነው እና ብቻዎትን አደሉም:❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @Bezabeza331
    @Bezabeza331 4 месяца назад +5

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ከተኩላዎች ጠብቆት

    • @DawitKelemeworkW
      @DawitKelemeworkW 4 месяца назад

      እራሳቸው ተኩላ ሊሆኑ ይችሉ ይሆናል

  • @WeyesusJemal
    @WeyesusJemal 4 месяца назад

    ብፅው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉም ለተጠራለት አላማ ለዘላለማዊ ህይወት እንኑር አለበለዚያ ግን አምላካችን ሰይፉ ከመዘዘ ወየውልን ሁሉም በንስሀ ይመለስ

  • @tsedalemisgana5558
    @tsedalemisgana5558 4 месяца назад +1

    የአባታችን መልእክት ግልጽ እውነት በአክብሮትና በፍቅር የቀረበ ሲሆን ጥቅሙም ለተዋህዶ ቤክ ብቻ ሳይሆን ለመላ ኢትዮጵያ መሆኑን እናስተውላለን ሁሉም የሰው ዝንባሌ ኀላፊ ነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ መታዘዝ ታላቅ አገልግሎት ነውና አንድነት ይበልጣል አባታችን ያቀረቡት መልእክት ለሁላችንም የሚበጅ የአምላካችን ፈቃድ እንደሆነ ገብቶናል
    ወደ አምላካችን እንለምናለን ደግሞም ይአዳናል
    የእግዚአብሔር

  • @taytuetege342
    @taytuetege342 4 месяца назад +1

    ብፁእ አባታችን እድሜ ይሰጠዎት እግዚያብሄር ም ይጨመርበት እመቤታችን ሰላም ታውርድ

  • @FrewSenbet
    @FrewSenbet 4 месяца назад

    አባታች እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ነው ሁሌም ከጎኖት ነን የመቀሌም አባቶችም ይቅርታውን ተቀብላችሁ የአንድነት ፍቅር እንድትሰሩ እንለምናለን

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 4 месяца назад +10

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።

  • @SamuelFentahun-v8n
    @SamuelFentahun-v8n 4 месяца назад +2

    የኛ አባት እግዚአብሄር ከእርስዎ ጋር ይሁን መድሃንያለም ይጠብቅዎት 🙏

  • @esunewnegussie7961
    @esunewnegussie7961 4 месяца назад +2

    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ቡራኬዎ ይድረሰን የርሶ አይነት አባት ያብዛልን ሌቦችን ቄጤማ ያርግልን

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 4 месяца назад

    አቤቱ ጌታሆይ የንጹህአገልጋዮችህን ጩህትስማ

  • @MeseluGetnet
    @MeseluGetnet 4 месяца назад +2

    አባታቺን ሆይ እኔ እርስወን የማመሰገንበት ቃላት ያጥረኛል እግዚያብሄር ይጠብቅወት እረባካቺው እደሳቸው ለውነታ ቁሙ አባቶቺ ምናለ ከሁሉም የፀዱ አባት አቡነ አብርሀም እድሜ ይስጥልን

  • @አሳመንካሰኝ
    @አሳመንካሰኝ 4 месяца назад

    አባቴ ሺ አመት ኑሩ

  • @Fishafish-u7l
    @Fishafish-u7l 4 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ሥራውን ይሠራል ፣ይሥራልን።

  • @yeshiwelde3042
    @yeshiwelde3042 4 месяца назад +1

    አባታችን እንደዉ ቃላት አጣሁሎት የተዋህዶ እንቁ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ዘረኞችን ፈጣሪ ያፅዳልን በዉስጧ ሆነዉ ቤተክርስቲያንን የሚከፋፍሉትንና ተንኮለኞችን አንተ አጋልጣቸዉ አሜን

  • @mikymamo8619
    @mikymamo8619 4 месяца назад

    ከጎንዎት ነኝ

  • @salamesalamee3854
    @salamesalamee3854 4 месяца назад

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እድሜና ጤና ይስጣት መልካሙን ጊዜ ፈጣሪ ያምጣልን አንድነታችንን ይመልስልን አሜን

  • @addisuwudneh
    @addisuwudneh 3 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማለን ከጎናችሁ ነን

  • @MisrakHaile-x6k
    @MisrakHaile-x6k 4 месяца назад

    እግዚአብሔር በዚህ ሀሳብ ይግባበትና ለሁሉ ሰላምንይስጥልን ከፍርድ ያድነን እባካቹሁ አባቶቻችን ተስማሙ እኛ እናንተን ካጣን እኛምየለንምና እባካቹሁ ወደ ፍቅር ተመለሱ ይቅርተባባሉ መጋዉን ጅብእንዲይወስደን

  • @nigistzerihun3359
    @nigistzerihun3359 4 месяца назад +6

    ትክክል አባታችን እውቅ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 4 месяца назад +1

    ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ያድልዎት በማንኛውም ግዜ ቤተክርስቲያናችን ያስደፈሯት የውስጥ ተኩላዎች ክፉዎች መሰሪዎች ከይሁዳ የባሱ ከሃዲዎች ስለተፈጠሩብን ነው። ስለዚህ አባታችን ባለው ነገር ሁሉ እስከመስዋዕትነት ድረስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ከጎንዎ አለን ።

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 4 месяца назад

    ብፁእ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከፊት ሁኑልንና ሰላም ይውረድልን እንደዚህ ከሆነ ጥሩ ነው አባቶቼ እድሜያችሁን ያርዝምልን ሁሌም ያማለቅስበት ነው አምላካችን የእውነት አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @kebedetilahun7940
    @kebedetilahun7940 4 месяца назад +4

    ሰይጣን ይግዛን ከሚሉ እንዴት አብሮ ይሰራል ክርስቶስ ከሰይጣን ጋር ህብረት የለውምና

  • @ውልደቄርቆስ
    @ውልደቄርቆስ 4 месяца назад

    ግሩም በዚህ ክፉ ዘመን እርሶን በአባትነት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ረጀም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን።

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 4 месяца назад

    አባታችን ብራኬዋ ይድረሰን ። እግዚአብሔር ሁሉን ያዘጋጃል ይፈጽማል. አሁንም ያለውን የከፋፍለህ ግዛ ሰይጣናዊ መንገድን በጸሎትና በሃያሉ የኢትዮጵያ አምላክ በድል እንወጣዋለን። ተዋህዶ አትጠፋም። ታብባለች እስከዘለአለም።

  • @almazteketel
    @almazteketel 4 месяца назад

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ
    @ሰላምናሚዛንሚዲያ 4 месяца назад

    ኦርቶዶክስ አትጠፋም እንዳትጠፋም ሁሉም ክርስቲያን አትጋደሉ አትስረቁ አትዘሙቱ ሁላችንም ዘር ቢሄር ሳንቆጥር ባንድነት እንቂም እንታረቅ ልባችን ሁላችንም አንድ ይሁን

  • @selamawoke3551
    @selamawoke3551 4 месяца назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @fitsumayele5260
    @fitsumayele5260 4 месяца назад +2

    ጀግና አባት እውነት እድሜና ጤና ይስጦት የእግግዝያብሔር ጸጋ የበዛሎት አባት እዎዶታለሁ

  • @alemuregasa6949
    @alemuregasa6949 4 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
    24
    Reply

  • @ad1187
    @ad1187 4 месяца назад +14

    ግርም የምትሉ ዩትበሮች ቤተክርስትያን የፖለቲካ መነገጃ አታድርጉ ብፁዕነታቸው የስጡት መግለጫ ለምነው ብላችሁ አስቡ ። ቤተክርስቲያን ክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት እና ነገ ከማል ቀስ ንስሀ ገብቶ ከእባቶቻችን ጋር በፀሎት መትጋት ነው❗

    • @RaniaYuhans-ls9ov
      @RaniaYuhans-ls9ov 4 месяца назад +1

      Batakakal

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 4 месяца назад

      Tekekele le genzebe bescha

    • @Belaynesh-x5e
      @Belaynesh-x5e 4 месяца назад

      Rajima idime ka tena yisiatachuh tamamochi gina inanat labago sitinagaru yatamamil bazaregnenet tamolitawo

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 4 месяца назад +3

    አባታችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለዎት

  • @teklieyirga2257
    @teklieyirga2257 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ያበርታወት የድንግል ማርያምን የአስራት አገር ኢትዮጵያን እንዲሁ አይተወንም ፍርዱ ቢዘገይም አይቀርም አባታችን በረከትዎ ይድረሰን!

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 4 месяца назад +3

    ንጹሀን አባቶቸችንን ይጠብቅልን..

    • @abisinya117
      @abisinya117 4 месяца назад +1

      😊😢❤🎉አሜን

  • @GetuNimani
    @GetuNimani 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይህንን ክፉ ዘመን ያሳልፍልን በአባቶቻችን ፀሎት ይጠብቀን

  • @mehrethabte7762
    @mehrethabte7762 3 месяца назад

    አባታችን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад +3

    አባታችን የእውነት አምላክ ከጎንዎ ይሰለፍ!!!!

  • @JemberKifle
    @JemberKifle 4 месяца назад

    አባታችን በቤተመንግስቱም ሆነ በቤተክህነቱ ከጎኖ የቆመ ስንት ነዉ አብዛኛዉ ሹሜምንት ከጠቅላዩ ጀምሮ ለሳትናኤል ተንበርክከዋል ክርስቶስ ሆይ ታደገን።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 месяца назад +1

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልንአባታች አብነ አብነ አብርሃም እጅግ ድንቅ መልክት ነው ያስቴላሌፉት እግዝአቤሔር አምላክፄጋውን ያብዛልን አሜን

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 4 месяца назад

    ምነዉ እንደ እርስዎ ሁሉም ለእዉነትና ለተሾመበት አላማ አገልግሎት በትጋት ቢሰራ ።ኦርቶዶክስን ባይፈታተኗት ጥላት ይመስል ።

  • @shewayemelaku9830
    @shewayemelaku9830 4 месяца назад

    በረከቶ ይደርብን

  • @afeworkgebre
    @afeworkgebre 4 месяца назад +3

    ለሃይማኖታችን እንማታል እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልን

  • @almazasrat2930
    @almazasrat2930 4 месяца назад

    አምላካችን እግዚያብሔር ሆይ ለጊዜያዊ ደስታ በየከበሬታው ስፍራ አንቱታን ወደው የከበረ የቀደመ ፍቅርህን ትተው ሀገራችንንና እምነታችንን ለመበታተን የተነሱ የዘመናችን በሁለት ወገን የተሰለፉ ግራኝ መሀመዶች ተዋህዶን ከበዋታል እና እባክህ ምህረትህን ላክልን ለአባቶቻችንም ሀይልና ብርታት ሁናቸው

  • @habtamuabera1596
    @habtamuabera1596 4 месяца назад

    ብፁእ አባታችን እደሜናጤና ይስጥልን፡፡ በምድረ ትግራይ ያለችሁ አባቶቻችን ከፖለቲካ ነፃ እንድትሆኑ እግዛቤርን እንለምናለን

  • @EshetuEngdaw
    @EshetuEngdaw 4 месяца назад

    እግዚአብሔር በረከታችሁን ያሳድርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @Bacha-w8d
    @Bacha-w8d 4 месяца назад +1

    የኔ የዘመኑ እውነተኛ አባት

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 4 месяца назад +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በረከትዎ ይደርብን 🙏🏿♥️

  • @WudeMisganaw
    @WudeMisganaw 4 месяца назад +1

    ብፁዕ አባታችን የሰጡት መግለጫ በጣም ደስ ይላል በትግራይ ያሉ አባቶች እስከ መለመን የደረሱት ለምንድን ነው የነብስ ስራ አይደለም ወይ የሚሰሩት ለምን ነው ሀገሪቱ እንድትበጠበጥ የሚያደርጉት አባቶች ከሆኑ የአባትነት ስራ ይስሩ ጥሪውን ተቀብለው አንድ ይሆኑ ካልሆኑ ግን የፖለቲካ ስራ ከሆነ ስራቸው እዚያው ይቀመጡ ይቀመጡ

  • @NardosSolomon-kr1pt
    @NardosSolomon-kr1pt 4 месяца назад +4

    አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @lakewkidane7340
    @lakewkidane7340 4 месяца назад

    ምስክርነት/ሰማእትነት መልኩ ሌላ ሳይሆን ይህ የአባታችን እውነትን መመስከር (ጌታ በቃሉ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ እኔም በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ )ማለት ይሄ ነው።አባታችን እግዚአብሔር ያበርታዎ

  • @גירמאואיסמארה
    @גירמאואיסמארה 4 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሄር ከጎኖ ይቁምሎት በእድሜ በጸጋ በበረከት ያኑርወት እድሜወን ያስረዝምልወት

  • @Sisay-ry1di
    @Sisay-ry1di 4 месяца назад

    አባታችን ያቆይልን

  • @lemlembelay894
    @lemlembelay894 4 месяца назад +4

    ይህንን የክቡር አባታችን ምክርና ተግሳፅ መቀብል የሚችል ልቦና ፈጣሪ ይስጠን!

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 4 месяца назад

    በረከትሁ ይድረሠን አባታቺን አቤቱ መከራ መቸነው በቃየምለን አቤቱ አቤቱ አቤቱ አባላን ማረን ይቅርበለን ድንግል እባሽ በቃበይን ምንዘበን አደረሠን ያማል ተዋህዶ መቸም ተሥፍ አትቆርጥም።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 4 месяца назад

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኦርስዎ የአባትነትዎን ተወተዋል ችግሩ አጠገባቹሁ ያሉ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች የግዜ ጉዳይ ነዉ ጊዜዉ ሲደርሰ ባለቤቱ እግዚአብሔር እየመነጠረ ያጸዳዋል

  • @kefeleTabor
    @kefeleTabor 4 месяца назад

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን

  • @LakewLakewfk
    @LakewLakewfk 4 месяца назад

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 4 месяца назад

    አባቸታችን እድሜ ይስጦት ክቡር አባታችን

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 4 месяца назад

    አባታችን ብራኬው ይድረሰን ።።እግዚአብሔር አንድነታችንን ያፅናልን ግዜያዊዉን ትተን መንግስቱን እናስብ ።።።ከይቅርታ በላይ ምን አለ።።ለምን ልባችንን በጊዛዊ የ አለም ስልጣን እንታወራለን።።አንድ ስንሆን ያምርብናል።።

  • @selamyared8309
    @selamyared8309 4 месяца назад

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን።አቤት መመረጥ እንዴት ያስደንቃል.!! እግዚአብሔር ሁሌም ሰው አለው ለልጆቹ ስራው ግሩምና ድንቅ ነው ።

  • @Wul06-x6q
    @Wul06-x6q 4 месяца назад

    አባቴ ቡራኬዎት ይደርብኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 4 месяца назад

    አባታችን በረከዎ ይደርብን ።ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ የመላእክቱን ጥበቃ ያሰማራልዎት ።
    ለቤተክርስቲያናችን የውስጥ ጠላት የሆኑትን አውቀውም ይሆን ሳያውቁ ቤተክርስቲያን መፍረስ ላይ አደጋ የሚያመጡትን አባቶ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ከፈጣሪ ቅጣት ስለማያመልጡ ልብ ቢሉ ጥሩ ነው ።
    እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት እያሉ ይቀጥሉ አባታችን ብርታቱን ፈጣሪ የሰጠዎት ነዎትና ።

  • @TigistuMelak
    @TigistuMelak 4 месяца назад

    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ከአርሶ ጋር ይሁን አባታችን አምላካችን መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርታት ይሁኖት አባታችን🙏🙏🙏

  • @AbaynehAsheko
    @AbaynehAsheko 4 месяца назад

    ክቡር አባታችን ቡራከዎ ይድረሰን በመካከላችን ፈረስ የገባበት ዉሃ አይነት ለማድረግ የሚጥሩ አባታዊ ሥራ ሣይሰሩ አባት የተባሉ አንድ እግራቸዉን ከፖለትከኞች አንዱን ከቤተክህነት አድርገዉ የሚንጡን የመንፈሳዊነት ካባ ብቻ ያጠለቁ መንፈሳዊነት መልክ ብቻ ያላቸዉ በተግባር ያይደሉ አሉ እያዬን ነዉ ሁሉም ያልፋል ለጊዜዉ ነዉ:: ወደ ቀልባቸዉ ብመለሱ መልካም ነዉ እንዳከበርናቸዉ ተከብረዉ ቢያልፉ ካልሆነ ግን ኮ ቤተክህነቱም ሆነ ህዝብ ያዉቅበታል ቆርጦ ላለመጣል በትዕግሥት እያዬ ነዉ:: ከቻላችሁ ሀገርን ለመበተን አትጣደፉ ይሀች ቤተክርስቲያን ሀገር ናትና :: ቀናነት የቱጋ እንዳለ ህልናችን ያዉቀዋል የተሰወረ የለም :: እናስተዉል ደጋግመን እናስብ እኛ የመንግሥተ ሰማይ ተጓዦች ነን መንገድ ላይ እንዳን ቀር ጠላፊ እንዳይበዛብን ልብ በሉ::መልካምነት ደግሞ ለራስ ነዉ: ዋጋ አለዉ ተብለናል :: የፈጣሪ ቸርነት የቅዱሳን ምልጃ በረከት አይለየን አሜን ::

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 4 месяца назад

    እግዚአብሂር የውነት አምለክ ነው አዪዞት የልበት መቨት ዪፈፀመል

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 4 месяца назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 4 месяца назад

    የኔ አባት ቡፅሁነቶት ይደርብን አባታችን እርሶ ለእውነቱ የቆሙ እግዚአብሔር ይጠብቆት ማዘን ለኛ ለደካሞቹ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AynekuluBisenebt-fm5ui
    @AynekuluBisenebt-fm5ui 4 месяца назад

    ብፁዕ አባታችን በመጀሪያ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከተሟላ ጤና ጋይስጥልን እያልኩኝ ብፁዕ አባታችን እርስዎት እነዳሉት
    1ኛ የፌደራል መንግሥት
    2ኛ ጉግ ማንጉግ የሆኑ ሰዎቸ የመሠረቱት እና አሁንም የሚመሩት የትግራይ መንግሥት መሪዎች እንዲሁም እያወቁ እንደማያውቁ ሆነው ሃላፊነታቸውን ያለተወጡ ዓለም ያሸነፈቻቸው በትግራይ ተወልደው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተሾሙ ከሐዲ ጳጳሳትን ይመለከታል እዚህ ላይ ሰፊውን የትግራይን ሕዝበ ክርስቲያን አይመለከትም የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርዐት አስፈጻሚ ነን የሚሉ የመነኩሴ ካድሬዎችንና የህወሓት አምላኪዎች ናቸው የፈጸሙት ስለዚህ በዚች በድሃ ሀገራችን ታሪክ ይፋረዳቸዋል በሰማይም ዋጋይከፈላቸዋል እና እናንተ ንገሯቸው መጽሐፍ እነዲህ ይላል "ንብቦ ለጠቢብ ከመ ይወስክ ጠበበ" ትረጉም ለጠበበኛ ንገረው በጥበብ ለይ ጥበብን የጨምራል እና ይላል በተቃራኒው =ኢትዝልፎ ለአብድ ከመ ኢይጸልአከ= ትርጉም ለሰነፍ ለማይሰማ ግን አትገስጸው ወይም አትምከረው ይጠላሃል እና ወይም እንዳይጠላህ ተወው አትመከረው ይላል እና እናንተ የቻላችሁትን ሁሉ አድርጉ እግዚአብሔር ለነሱ ልቦናይስጣችው ለእናንተም ጽናቱን ይሰጥልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና እና ኢትዮጵያውያን ይጠብቅልን !!!!!!!

  • @fk3365
    @fk3365 4 месяца назад

    የነሱ አካሄድ በአንድነት የነበረውን በጋብቻ እና በወገናዊነት በአብሮነት አምሮና ደምቆ የነበረውን እና የኖረውን ህዝብ አንድነት ይለያያል ያጠፋልም ። ይህ መለያየት ግን አይጠቅምም የጥቂቶች ሴራ ነውና አገርም ሆነች ሃይማኖታችን በአብሮነት ነው ክብራቸው ተጠብቀው የኖሩት ።

  • @EMEBET-l2f
    @EMEBET-l2f 4 месяца назад +2

    አይ አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን እሽ እሰወን እረጅም እድሜ ይሥጥልን
    በረከታችሑ ይደርበን አሜን አሜን አሜን

  • @NurlignAlem-el8cx
    @NurlignAlem-el8cx 4 месяца назад

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል።አባታችን ረጅም እድሜ ያድልዎት።