How to create PayPal account in Ethiopia 2023 | Paypal in Ethiopia | ፔይፓል አከፋፈት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 50

  • @Abc21dc
    @Abc21dc Год назад +6

    በጣም ስፈልገው የነበረውን ነገር ስላሳየከኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 በርታ

  • @MohammedMohammed-dm3ie
    @MohammedMohammed-dm3ie 27 дней назад

    ሌሴቶ ነኝ ብለህ እና የሌላ ሰው ቢዝነስ አካውንት ከፍተህ ፔይ ፓል አካውንት ከፈትከረ። ከዛስ እንዴት አድርገህ ገንዘቡን ማንቀሳቀስ ትችላለህ። የዚህ አይነት ሲስተም ድሮ አፕል አይዲ ክሪአኤት ለማድረግና ስልካችን ላይ አፕሊኬሽኖች ለመጫን ያገለግል ነበር ይህ ግን ፔይፓል ማለት እንደቴሌ ብር የገንዘብ መክፈያ ወይም መቀበያ ስለሆነ አካውት መክፈት ብቻ ሳይሆን ኦንላይን ገንዘብ መክፈል ወይም መቀበል ይጠበቅብናል። እሱ ግልፅ አይፈለም ወይስ ብሩ ወደ ሌላ ሰው አካውንት ነው ሚገባው

  • @BedasaTsega
    @BedasaTsega Год назад +1

    Yeqart bro gin yehe PayPal lmen wdetch adrgak atsyenm bro mche red falga amxto new ayedal wdme

  • @AkeUmeradem
    @AkeUmeradem 5 месяцев назад

    Thank you bro keftwal gn ketay vido endet endemnlek sralen

  • @MohammedmustefamamudMamud
    @MohammedmustefamamudMamud День назад

    የፔፓል አከፋፈትአላወኩበትም ምንይሰራበታል

  • @habtamtube9664
    @habtamtube9664 9 месяцев назад +1

    ያልገባኝ የpaypal አካውንት ስጠየቀን በየት ነው የምናገኘው አካውንት ቁጥሩን

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  9 месяцев назад

      የከፈትሽበትን email ነው ማስገባት ያለብሽ

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 9 месяцев назад

      @@amanutechtips? ቨ
      በስም ነው እና የኢሚሌን ስም ባስገባ ያላካወንት ቁጥር እንደት ብሩ የገባልኛል?

    • @nexttapwale3925
      @nexttapwale3925 8 месяцев назад

      የተረገሙ ሀበሻዎች ናቸው አያሣዩም😂😂😂😂😂

  • @EtsegenetBetalo
    @EtsegenetBetalo 18 дней назад

    Genzeb mawutat ayichalim!!

  • @HaileHarmash-ix5rx
    @HaileHarmash-ix5rx 7 месяцев назад

    እያንዳንዱ ነገር ግልጸ አይደለም በደንብ በስልክ አይታይም አንዳን ቦታ ላይ የምታዝገባቸዉ ነገሮችን አታዉራም !!

  • @AKLILU-ABERAGADORE
    @AKLILU-ABERAGADORE Месяц назад

    Thankyou 🙏

  • @TomasShelpy-d6e
    @TomasShelpy-d6e 8 месяцев назад

    Yante yeleyal ene ga yemilew get code new anten ayexeykem how

  • @muallimmohammed17
    @muallimmohammed17 Год назад +1

    Limit honuwal lemin ziq adirge ateseyenim fari

  • @tcube1437
    @tcube1437 10 месяцев назад

    Bro paypal application meteqem enchilalen nw weyis be browser bicha eniyeqem

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  10 месяцев назад

      Lemekfet be browser tetekem keza kekefetk bewala be appu metekem tchlale

  • @MastewalTenaw-h9m
    @MastewalTenaw-h9m 22 дня назад

    How to link bank or visa card

  • @yesufham
    @yesufham 6 месяцев назад +3

    አረ paypal ክፈቱልኝ

  • @Nahom19.21
    @Nahom19.21 2 месяца назад

    ሰው ላከልኝ ገንዘብ እንዴት ነው ማውጣት እምቺለው

  • @MustefeBatri-rh8bq
    @MustefeBatri-rh8bq 11 месяцев назад

    አቦ ወንድሜ በጣም አስቸገረኝ ,???

  • @zewdubelsti-m8f
    @zewdubelsti-m8f 6 месяцев назад

    Email lay confirm alkelgnem mndnew chegru

  • @woldetilahun9608
    @woldetilahun9608 Год назад

    Arr bizu sarahu iko

  • @KenaRameto
    @KenaRameto 11 месяцев назад

    Simama biro indet kebank accountaachin gar magenanyet inchilalen

  • @astertube8785
    @astertube8785 4 месяца назад

    እኔም አስቸገረኝ መክፈት ወንድም

  • @kedarahmed46
    @kedarahmed46 Год назад

    ስልክ ሳወራ እሪከርድ የሚያደር እፕ ካል መላ በለኝ ብሮ

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  Год назад

      Ke playstore lay call recorder ble mawred tchlale

    • @kedarahmed46
      @kedarahmed46 Год назад

      @@amanutechtips አዎ ግን ላጭር ግዜ ብቻ እየሰራ እቢ ይለኛል ምናልባት ካወክ እድጠቁመኝ ፈልጌ ነው

  • @mulunehbekele
    @mulunehbekele Год назад

    እንታይ ባስተማርከው መሠረት በአረብ ሣይት/ae ገብቼ አካውንት ለመክፈት ሞክርኩ ነገር ግን የብዝነስ ሠርተፍኬት ቁጥር ስጠይቀኝ የማስገባውን አጣሁ ።ስለዚህ ምን ቁጥር ላስገባ? ለሌሴቶ የተጠቀምከው ቁጥር ለዚህም ይሆናል ወይ? ቁጥሩን ላክልኝ
    ሌላው ደግሞ በሄድኩበት መንገድ ሄጄ አካውንቱ ቬርፍኬሽን ቁጥር ልኮልኝ ተከፍቷል ግን ሁኔታህን ለማጣራት ያመቸን ዘንድ profile upload አድርግ የሚል ቀይ ባንድራ እያሳየኝ ነው።ታድያ አካውንት ቬሪፋይድ ነው ማለት ይቻላል?መልስን እጠብቃለሁ።አመሰግናለሁ።

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  Год назад

      የተጠቀምኩትን ቁጥር ማስገባት ትችላለህ , አንተነትህን ለማረጋገጥ ነው ፎቶ የጠየቀ ስለዚህ ፎቶህን upload አድርገህ ማስተካከል ትችላለህ

  • @AbebawKindie-o1x
    @AbebawKindie-o1x 3 месяца назад

    Er papal account keftelen

  • @Super_La_vevo
    @Super_La_vevo 5 месяцев назад +1

    Business registration number .hulum ..tamesasayi nw

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  5 месяцев назад

      video lay yasgebawtn metekem tchlale

  • @FofofoAhmed
    @FofofoAhmed 25 дней назад

    ፔይፓልክፈቱልኝ የምታውቁ

  • @JonHuseen-e6t
    @JonHuseen-e6t 7 месяцев назад

    እንዴት ነው

  • @sami6716
    @sami6716 Год назад

    Yimechish beya

  • @YuadanAregawi
    @YuadanAregawi 10 месяцев назад

    Kekefetn Buhala Atekakemun Sra Lin

  • @Amen_u16
    @Amen_u16 9 месяцев назад

    ብሮ በእናትህ አንተ ክፈትልኝ እኔን እምቢ አለኝ

  • @kidusyared1413
    @kidusyared1413 4 месяца назад

    Hi

  • @FamiiAhmed-bs8sh
    @FamiiAhmed-bs8sh 4 месяца назад

    Mawrdi 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🙏

  • @MatiwasMeles
    @MatiwasMeles 5 месяцев назад

    ኣረ paypal ሉን ክፈትልን

  • @NiguseKoma
    @NiguseKoma 4 месяца назад

    Endetnewo ber minawoxawo

  • @birukselam7894
    @birukselam7894 10 месяцев назад

    Ayesaram

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  10 месяцев назад

      Bedenb programun teketatel , yseral

  • @MatiwasMeles
    @MatiwasMeles 5 месяцев назад

    ኣረ bro ኣስቸገረኝ

  • @AmanTuree-q8l
    @AmanTuree-q8l Месяц назад

    Birazali ddaliya

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 6 месяцев назад

    fake

  • @TekaMamo-u5q
    @TekaMamo-u5q 3 месяца назад

    Hi