እማማ ዝናሽ በእነ ዘካርያስ ኪሮስ ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 4,5 тыс.

  • @selamseleshi514
    @selamseleshi514 3 года назад +339

    ዘኪ የእማማን መጨረሻ እንዲህ እንዳሳመርከው
    ያንተንም መጨረሻ መድሀኒለም ያሳምርልክ

  • @mawibekillin7463
    @mawibekillin7463 3 года назад +577

    የዘመናችንን ጠማማ የዘር ፖለቲካ ከማየትና ከመስማት እማማ ዝናሽን 24 ሰአት ሙሉ ማየት ይመረጣል ፡ ፡

    • @yedengllje4815
      @yedengllje4815 3 года назад +2

      Exactly

    • @ZOZO-ws6bk
      @ZOZO-ws6bk 3 года назад +2

      ትክክል👍

    • @hanahana5660
      @hanahana5660 3 года назад +3

      Batame enji ahunema sedat alme yalne legoche yaynena yajaro kansar yazane

    • @mezanmulat2109
      @mezanmulat2109 3 года назад +1

      Ewnet nw

    • @birtukanmengestu5189
      @birtukanmengestu5189 3 года назад +4

      sara belay አይ ይሄን ኮሜንት የፃፈው ሰው $ 100 ,00 ብር ሸልሜአለሁኝ

  • @genetdebele9480
    @genetdebele9480 3 года назад +315

    ሰማ ዘኪ ታዋቂ የሚባል የለም
    አንተ መልካም ሰው ነህ የወደቀ፣
    የታመመ እያነሳህ አጥበህ ጥፍር
    ቆርጠህ እኔ መጀመሪያ እማማ ዝናሽን
    ስታነሳ ያየኸውን መከራ አልረሳውም።
    ሰው ያላሰበውን ነው የምታደርገው
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ሌላ ቃላት የለኝም

    • @user-be2vd6og3x
      @user-be2vd6og3x 3 года назад +6

      በትክክል እኔም የመጀመሪያ ያየሁት ያን ቀን ነው እኛም አላህ ቅን ሠው ያርገን ሠው ለመርዳት ሠው መሆን ብቻ በቂ ነው ግዴታ ታዋቂ መሆን አያሥፈልግም

    • @mastwale..704
      @mastwale..704 3 года назад +4

      በትክክል

    • @user-iq5kd3dk6d
      @user-iq5kd3dk6d 3 года назад +3

      ዘኬየየየየ የምር ስወድህ ውለድ ክበድ ባባየ ውስጤ ነህህህህ ለናት ለህት ፈቅር አለህ።

    • @HayatArebu-kl1ir
      @HayatArebu-kl1ir 3 года назад +1

      በትክክል

    • @samueltareke8600
      @samueltareke8600 3 года назад +1

      በትክክል መልካም ሰው

  • @medihabeshawit2051
    @medihabeshawit2051 3 года назад +137

    እማማ ዝናሽን እንደኔ የሚወድ👍👍👍የኔ እናት🥰🥰

  • @Sara_de319
    @Sara_de319 3 года назад +215

    አነ ኤርትራዊት እየ ኣምሓርኛ ይሰምዕ እየ ግን ጽቡቕ ኣይዛረብን እየ ግን ናይ ማማ ዝናሽ ቪዶ ምዓልታዊ እየ ዝርእየን ምጣዕሚ እየ ዝፈትወን ሓውና ዘካርያስ ድማ እግዚኣብሄር ሂወትካን ቤትካን ይባርኽ ሰናይ ምግባር ንነብስኻ እዩ እዚ ከኣ ንስዓብ ዘለዎ ሰናይ ግብሪ ዩ ኣጆኻ ካብ ውላድካ ክትረኽቦ ኢኻ ወሊድኩም ሕቖፉ ድንግል ማርያም ብጸሎታ ትደግፍኩም የሕዋተይ 🙏✝️❤️

  • @mareyemareyamelej9790
    @mareyemareyamelej9790 3 года назад +116

    ደስ ሲሉ እማማ ዝናሽዬ ከልጃቸው ቤት ተጠርተው ለወግ ማእረግ አበቃሀቸው ዘኬ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ የአለም ደስታ ሁሉ ለአንተ ይሁን እመቤቴ ማርያም ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ ❤❤

    • @mareyemareyamelej9790
      @mareyemareyamelej9790 3 года назад

      @Wef Tube ወፍ እሽ መጥቻለሁ መልካም ነገሮችን በመስራት በርቱ♥♥♥

    • @user-ln3pz9sr5f
      @user-ln3pz9sr5f Год назад

      እናት እናቴ እ ግ ይባርክልን

  • @alemtsehaywajebu9451
    @alemtsehaywajebu9451 3 года назад +84

    ደስ የሚል ቤቱ የፍቅር በረከት የሞላበት ነው ትዳራችሁ ይባረክ

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 3 года назад +95

    ሙሽሪት በጣም ደስ ትያለለሽ የኔ ቆንጆ።። ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ።

  • @fathimafathima2647
    @fathimafathima2647 3 года назад +134

    መወለድ ቋንቋ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    መተዳል ነዉ በትልቅ ሰዉ መመረቅ

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 3 года назад

      ⚡️ በኢትዮጵያ ወንዱን ወደ ሴት በመቀየር ሊያገባ የነበረው ሙሽራ ጉድ ሆነ: ruclips.net/video/Br5ccvkWHkY/видео.html

  • @amiraayidayoutube5072
    @amiraayidayoutube5072 3 года назад +106

    የኔ እናት ረጅም እድሜ ዘኪ ፈጣሪ ትዳራቸው ይባርክ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tedted8833
    @tedted8833 3 года назад +139

    እማማ ዝናሽ በቀን ስንት ግዜ የወዘሮ አበበች ስም ይጠራሎ ወ/ሮ አበበችን ለማየት ሁሉም ሰው ይፈልጋል

  • @awekegetahun8201
    @awekegetahun8201 3 года назад +86

    እኚ ወ/ሮ አበበች የሚባሉ ጎረቤት እንዴት ድንቅ ሰው ናቸው። ከእማማ ዝናሽ አንደበት ሁሌ በበጎነታቸው ይነሳሉ ዘኪ አንድ ቀን አቅርባቸው። You gave Grandma priceless hope and happiness which is eternal.This worth too much you’re doing such an amazing brother .

  • @hanaleweyehu3429
    @hanaleweyehu3429 3 года назад +170

    የእኔ እናት, ይችን አበቡ ለማየት የጎጎ እንደእኔ እማማ ዝናሽ የሚያነሶትን አበቡ?

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад +76

    ዘኪ እናትህ ፣ሚስትህም በጣም ጥሩ የተረጋጋች ናት ደስ ትላላቹ ተባረኩ ኡፍ እድሜ ይስጣቹ

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 3 года назад +728

    የኔ እመቤት እንባዬን አስፈሰሱት ከአገር ሰላም ጋር እወዳቸዋለሁ ሲሉ ቤትዬ፣ ዘክዬ ተባረኩልኝ❤️❤️❤️❤️

  • @maregneshyirdasho8986
    @maregneshyirdasho8986 3 года назад +41

    እኔ በጣም ግርም የሚለኝ ስለ ሁሉም ነገር እውቀት አላቸው እስቲ ስለወጣትነት ዘመናቸው በደንብ ጠይቃቸው ዘኪ

  • @yonas9945
    @yonas9945 3 года назад +115

    አበቡ አበቡ አበቡ እግዚአብሔር አንችንም ልጆችሽንም ይባርክልሽ 😍😍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +875

    የዘኪ ሚስት እኮ ልዕልት ነች እንዴኔ የወደደለት like

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 года назад +147

    ዝኪ ታዋቂ አይደለሁ እምረባ አይደለሁም ስትል እሰማሀለሁ ካንተ በላይ ታዋቂ ካንተ በላይ አዋቂ ማንም የለም; ታዋቂ እምትላቸው ምን ሰሩ??? እራሳቸውን ከማሽሞንሞን በስተቀር ልብሳቸውን ለማሳየት ቢዝነስ ለማስተዋወቅ ነው: እምናያቸው ያንተን እሩብ አያክሉም አይዞህ በርቱ ቆንጆ ካፕሎች ናችሁ::

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p 3 года назад +3

      ተክክል አደኛ ተዋቂ ነው እደኔ 👍👍

    • @abanusa5630
      @abanusa5630 3 года назад +1

      ፈጣሪ የሚያቅ ሰው እረሱ ታዋቂ አያረግም ለዚህ የመስለኛል እረሱ ከፍ ከፍ አያረግም አንደኛ ነው

    • @zakkiyazakkiya3785
      @zakkiyazakkiya3785 3 года назад +1

      በጣም ትክክል

    • @rainman1775
      @rainman1775 3 года назад +2

      Correct zeki you are number 1👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @user-it1xn3nr5c
      @user-it1xn3nr5c 3 года назад +2

      በጣም ትክክል ነው ከሱ በላይ ታዋቂ የሚረባ ማነው ??? የተረሱትን ጉብኝቶ እማማ ዝናሽን ታዋቂ አርጎአቸዋል እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ያብዛለት🙏👍👏💚💛❤️

  • @user-fv1oz7cp1e
    @user-fv1oz7cp1e 3 года назад +18

    ከምድረ ዱቄታም ሁሉ እማማን ባይ ፈታ እላለሁ ዘኪ አቦ ትዳራችሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 💚💛❤️💋💋💋💋💋💋💋

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 года назад +119

    1ኛ ነኝ እማማ ዝናሽን እንደኔ የምቶዱ ቀስ እያላችሁ like 👍ግጩኝ እሩዝ ነዉ እንጂ ነፍሰ ጡር ነኝ😉

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 года назад +1

      አረ መጨረሻ ነሽ በላይፍ እኩል ስናያቸው ነበርኮ ከአድ ሰአት ተኩል በላይ የት ነበርሽ? ከፍድሻው እስከ መኮረኒ በቅቤ ከቡና እስከ እሩዝ ሲበላ ሲጠጣ የት ነበር😀

    • @user-ze1in5md1q
      @user-ze1in5md1q 3 года назад

      ሠብልዪ ቤተረብ አሪጌኝ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat 3 года назад +1

      ክክክ 😂 😂😂 አደረኩሽ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 года назад

      @@user-ze1in5md1q እኔነም አርጉኝ እንደራረግ

    • @roycell794
      @roycell794 3 года назад +1

      @@bentbaba4317 ክክክክክክክክክ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 3 года назад +131

    ቤትህን ድንግል ማርያም ትባርክልህ አንተ መልካም ሠው እሳቸውን እንዳከበርክ ስላሴ በቤትህ ይግባ

  • @eyerusalemjones8226
    @eyerusalemjones8226 3 года назад +53

    እማማ ዝናሸ መልካም ሰው ቢሆኑ ነው በዚህ እድሚያቸው ሰው በሚያሰፈልጋቸው ሰአት እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ያገናኛቸው 🙏🙏🙏🙏

  • @user-bq9hx2py6c
    @user-bq9hx2py6c 3 года назад +9

    ዘኪ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ💒❤👍👏

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 3 года назад +75

    “ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።”
    - ያዕቆብ 1፥27

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 года назад +60

    እኔም ዘኪ እውጪ አገር ሆኜ ከነጏደኞቼ በስራ መሀል እረፍት ሲኖረን ተሯሩጠን እማማ ዝናሽን ቁጭ ብለን ነው እያየን የምንስቀው የማይረባ ነገር ከማየት እሳቸውን ማየት ብዙ ነገር ያስታውሳል ያዝናናል ያስቃል እድሜ ይስጣቸው እናንተንም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ Thank you 🙏🏿

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1- New Poem Keradiyon by Ethio Cartoon 2020 Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

  • @mekias7895
    @mekias7895 3 года назад +114

    ዘኪ እማማ ዝናሽንም አንትንም ነው ሰው የሚወዳቹህ እንዴት ብርቅዬ ነህ አላህ ደስታ በደስታ ያርግህ እማማሽ እና አንተ አንድ ላይ ደስ ነው የምትሉት ጭቅጭቃቹህ ሳቃቹህ ስራ ያስፈታል አላህ ይቺን የመሰለች ቆንጅዬ ሚስት ሰጠህ ሌላም ብዙ ነገር ይሰጥሀል ትዳራቹህ ይባረክ

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 3 года назад +5

    የተባረክ ዘካርያስ አሳምረህ ነው የያዝካቸው ቆንጆ ናት ባለቤትህ በጣም ደስ ይላል አበቡን አሳየን በጣም ጥሩ ሰው ናት

  • @ganatmsraq1362
    @ganatmsraq1362 3 года назад +38

    ዘኪ ቤትክ እንደ አብርሀም ቤት
    በበረከት ይትረፍረፍ እንዴት ደስ የሚል እግድነት ነው መሰለክ
    መታደል ነው አንድሜ ሁላችንም ያንተን ጸጋ ይስጠን ይመችሽዬ ተባረኪ

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 года назад +44

    የዚ ልጁ ምርጥነትኮ የአላህ አላህ ከፍ ያድርግህ ዘኪይ ዉለድ ክበድ ዘርህ ይባረክ

  • @hilinatube9763
    @hilinatube9763 3 года назад +67

    የማታ እጀራ ሚባለው እድህ ነው
    እግዚአብሔር ቀን አለው
    ለሁሉም

  • @yayenababaabebe7141
    @yayenababaabebe7141 3 года назад +6

    ውይ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለመልካም ስራህ እርግጠኛነኝ እግዚአብሔር በጣም ይባርክሀል ባለቤትህም ብሩክ ትሁን ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @saratabdullfetah3997
    @saratabdullfetah3997 3 года назад +65

    እማማ. ዝናሽ ዘካርያስ ከነ. ባለቤትህ. ረጅም እድሜና. ጤና ይስጣቹ

  • @mekdesgebre2965
    @mekdesgebre2965 3 года назад +80

    እማማ ዝናሽ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዘኪ ሚሰትህ ቅንጅዬ ፀባይ ሰናይ
    ይመችሽ መባረክ መታደል ነው

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 3 года назад +70

    ሸልማት ቢሰጠኝ ለናንተ ነበር አሉ ትልቅ ሰው ምንግዜም ትልቅ ነው እድሜና ጤና ይስጦት እማማ ዝናሽ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 года назад +1

      ወንድም ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድም

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 3 года назад +1

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እኔም እመልሳለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 3 года назад +1

      @@You-ex5rk ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እኔም እመልሳለሁ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 года назад +1

      @@HermiKaleRedi እሽ ውደ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 3 года назад +1

      @@You-ex5rk ሆኛለሁ መልስ እጠብቃለሁ 3 ደቂቃ በመስማት ኮሜንት በመተው እንዛመድ

  • @zenawasmare1326
    @zenawasmare1326 3 года назад +85

    ዘኪ ልጅ ይውጣለህ አንተንም እድሜ ይስጥህ

    • @tigisttube809
      @tigisttube809 3 года назад

      ሰብስክራይብ ብታረጊኝ

  • @youaremymother7008
    @youaremymother7008 3 года назад +798

    አበቡን ማየት እደኔ የጓጓ ማናው ላይክ👍👍👍

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 3 года назад +3

      የምር እኔም ማታ ብቻዬን ሆኜ እያሰብኩዋት ነበር❤️👈ruclips.net/video/b5l0vne50WY/видео.html
      እማማ ዝናሽዬ ውድድ ነው ማረጎት ዘኪንም ጭር

    • @betselotmuche1556
      @betselotmuche1556 3 года назад +1

      እኔ

    • @user-qc1lw7ej7f
      @user-qc1lw7ej7f 3 года назад +3

      መጀመሪያ ያገኛቸው ጊዜ የተቀረፀው ቪዲወ ላይ አሉ አበበችም ባሏም ።

    • @youaremymother7008
      @youaremymother7008 3 года назад +1

      @@user-qc1lw7ej7f የቱለይ ውዴ አይተሽዋል አች😍😍

    • @alemnegashi4405
      @alemnegashi4405 3 года назад +2

      እኔም ተገኘወርቅ ወ/ሮ አበቡን እባክህ አሳየን የተባረኩ እናት

  • @boslong2693
    @boslong2693 3 года назад +29

    ቢቲና ዘኪ ኤግዜአብሄር ይባርካቹ ወልዳቹ ሳሙ እማማ ዝናሽ የናንተን ልጅ ለማየት ያብቃቸው ዘኪ በጣም ትልቅ ሰው ነክ ከማንም በላይ

  • @belyeadisubelyeadisu512
    @belyeadisubelyeadisu512 3 года назад +55

    እድሜ ለማማ ዝናሽ የተጨናነቀውን አይምሮአችንን ፈታ ያደርጉልናል የኔናት እድሜ ይስጦት

  • @saraalwan4162
    @saraalwan4162 3 года назад +7

    ዘኪ ትዳርክ ይባረክ ፍቅር ፣ሰላም፣ ደስታና ጤና የሞላበት ይሁን እንዲሁም አብረውክ የሚሰሩትንም ሰላማቹ ይብዛ ያሰብከው ሁሉ ይሙላልህ እንደዚህ እያስደስተ የሚጦር ልጅ ይስጣችሁ ። እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይጨምርሎት እናቴ።

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 3 года назад +63

    ተባረክ ዘኪዬ ትዳርህ ይባረክ 🙏❤️

    • @kalcherlove6126
      @kalcherlove6126 3 года назад +1

      Amen፫

    • @kalcherlove6126
      @kalcherlove6126 3 года назад +1

      Amen፫

    • @marthagabri5617
      @marthagabri5617 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 3 года назад

      ⚡️ በኢትዮጵያ ወንዱን ወደ ሴት በመቀየር ሊያገባ የነበረው ሙሽራ ጉድ ሆነ: ruclips.net/video/Br5ccvkWHkY/видео.html

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 3 года назад +218

    ልጃቸው ቤት መጡ, ወግ ደረሳቸው በጣም ደስ ብሉዋቸዋል ❤️ ❤️❤️

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 3 года назад +1

      ⚡️ በኢትዮጵያ ወንዱን ወደ ሴት በመቀየር ሊያገባ የነበረው ሙሽራ ጉድ ሆነ: ruclips.net/video/Br5ccvkWHkY/видео.html

    • @fathimafathima2647
      @fathimafathima2647 3 года назад +3

      እዉነት ነዉ በጣም ነዉ ደሰ ያላቸው እንኳን እነሱ እነሚ ደረሰ ብሉኛል

    • @mezanmulat2109
      @mezanmulat2109 3 года назад +2

      Be ewnet ebaye fessse ale enkwan dsss alachew

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 года назад +121

    ሙሽሪትዬ የኔ ቆንጆ አትፈሪ ተጫወች ዘና በይ ዘኪን የመሰለ የዋህ አግኝተሻል።አማችሽን ተንከባካቢ ግልፅ ናቸዉ ህፃን በያቸው እንደልባቸው ነው የሚናገሩት የኔ የዋህ መታደል ነው።

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 3 года назад +1

      ዘክየ ይደሩ አንተ ቤት ማደር ፈልገዋል

    • @samriabc6573
      @samriabc6573 3 года назад

      @@yeneneshassen2749 እንጊሊዘኛ ለመናገር እነዚን ነገሮች ማወቅ ቁልፉ ነዉ part 4 ruclips.net/video/fbK08Ei1cIc/видео.html

  • @romiwg6055
    @romiwg6055 3 года назад +22

    እማማ ዝናሽዬ ለሰካራሞች ሁሉ የቅድስ ዑራግኤል ፀበል መዳሂኒት ይሁናቸው

  • @tesemategegne8686
    @tesemategegne8686 3 года назад +89

    ዘካርያስ አደራ የምንልህ በተቻለህ መጠን በሁለት ቀን አንዴ እማማ ዝናሽን አቅርብልን በዚህ ዘመን ማየት ያለብን ነገር ቢኖር ይህን ብቻ ነው የዩቲዩብ ፖለቲካ ሰልችቶናል

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 3 года назад +2

      ትክል !! I agree with you

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 3 года назад +2

      ትክክል

    • @user-hh8bg1vf8s
      @user-hh8bg1vf8s 3 года назад +2

      ዋው እውነት ነዎ

    • @user-wc4yq7qy8e
      @user-wc4yq7qy8e 3 года назад +3

      ትክክል ለኔም አስጠልቶኛል እውነት ቮልትከኞች እነሱን ከምከተተል የነዝህን ደግሜ በየቸው ደስ ይለኛል

    • @alelignnegash4560
      @alelignnegash4560 3 года назад +1

      ትክክል

  • @Gmail.g57
    @Gmail.g57 3 года назад +82

    ዘኪ በእውነት ለምትሰሩት በጎ ነገር እግዚአብሔር ይባርካችው ትዳራችው የአብርሃምና የሳራ ይውን

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 3 года назад +30

    ዲስ ላይከ የምታደርጉ ስዎች ግን ጤነኛ ናቸሁ እኚህን የመሰሎ እናት ማየት በራሱ መታደል ነው እማማ ዝናሽ ሺ አመት ኑሩ የኔ እናት ቁም ነገረኛ ኖት አበቡን የትም ቦታ ሳያነሱዋት አይቀሩም እድሜና ጤና ይስጦት እወዶታለሁ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emamaeyloe669
    @emamaeyloe669 3 года назад +3

    ውይይይይ ተገኘ ወርቅ እማማ ዝናሽን የመሰለ እናት ስላገኘህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 года назад +111

    ቤቴዬ ተባረኪ ውለጂ ክበጂ ኑሮሽ የደስታ የፍቅር ይሁንልሽ ምርጥ ልጅ ባልና ሚሥት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል
    እማማ ዝናሽ ደግሞ አራዳ ናቸው ዘካራስ ነገረኝ አላሉም የምግቡን አለሳልሰው መከሩ😂

    • @sunairf6291
      @sunairf6291 3 года назад

      እ/ር ይባርክህ ዘካርያስ

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 3 года назад

      ⚡️ በኢትዮጵያ ወንዱን ወደ ሴት በመቀየር ሊያገባ የነበረው ሙሽራ ጉድ ሆነ: ruclips.net/video/Br5ccvkWHkY/видео.html

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 3 года назад

      Aye mema neke

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 3 года назад

      የሰው፣ወድት፣ስጠኚ፣ነው፣ሴትልጀው፣አበበይ፣ወዲልጂ፣ዘከርያ፣ፍጣርህ፣ይጨምርልህ

    • @maydamayda1240
      @maydamayda1240 3 года назад

      Kkkkkkk awo arada nachew

  • @user-rp4kb4dx5f
    @user-rp4kb4dx5f 3 года назад +62

    ወልዳችው ለማየት ያብቃን መታደል ነው አማማ ዝናሽ ጤና እድሜ ያድሎት የልጆትን ልጅ ለማየት ያብቃዎት

  • @yemisrachmekonnen4086
    @yemisrachmekonnen4086 3 года назад +31

    እማማ ዝናሽ ተባረኩ እኔ ቴሌቬዥን አልፈልግም እንደኛ ያለ አሮጊት ለሐገር ለወገን መፀለይ ነው አሉ እሰይ ኑሩልን።

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 3 года назад +1

      ትልቅ ሰው ያለበት ቤት እንዴት ደስ ይላል ቤቱ ይሞቃል ባይበላ ባይጠጣ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 3 года назад +2

    እማማ ዝናሽ እድለኛ ናቸዉ እግዚአብሔር ይወዳቸዋል እናም ዘኪ ንስሃ አስገብተህ አስቆርባቸዉ ያየሁ መሰለኝ ንስሃ አባት እቤት ተቀምጠዉ። ኡፍፍ የእወዳቸዋለሁ

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 3 года назад +41

    ዘኪ ብሩክ ነህ ባለቤትህ ቤቲ ጥሩ ልጅ ነች ጌታ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ ለማማዝናሽ ስለምታደርጉት ሁሉ ጌታ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው💕

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 года назад +45

    ዋዉ ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን ዘካርያስን ለማማ ዝናሽ ይህ የመሰለ ልጅ ስለሰጣቸዉዘካርያስ ተባረክ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 3 года назад

      እየበሉ አታዋራቸው ዘብ ጥሩ እይደለም

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 3 года назад

      ⚡️ በኢትዮጵያ ወንዱን ወደ ሴት በመቀየር ሊያገባ የነበረው ሙሽራ ጉድ ሆነ: ruclips.net/video/Br5ccvkWHkY/видео.html

  • @queenmeron5134
    @queenmeron5134 3 года назад +16

    እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጦት ዘኪዬ እግዚያብሔር ትዳርህን ቤትህን ይባርክልህ አንተ ነህ ደስታቸውን የመለስክላቸው ተባረክ❤️❤️

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 года назад +1

    ተባረክ ዘካርያስ ዘመንህ ይባረክ።

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 3 года назад +57

    እማማ ዝናሽን እንደዚህ ሆነው በማያቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤️❤️💝
    አላህ ይስጣችሁ እናተም በእናተ ላይ ይህን ማዕረግ አዩ እሰይ ♥️♥️♥️♥️

    • @rahmahebri2822
      @rahmahebri2822 3 года назад

      ትክክል እሙ አራፋት።

    • @omosamatube
      @omosamatube 3 года назад

      አሰላምአሊኩም እራህመቱላሒ ወበረካቱ ያገሬ ልጅ ሰብስክራይብ

    • @susu-js4by
      @susu-js4by 3 года назад

      በጣም

  • @ትግራወይቲ12
    @ትግራወይቲ12 3 года назад +19

    እያየሁ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ፣ዘኪ ተባረክ ከነ ባለ ቤትህ እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🥀💐

  • @user-et2fm7hm1f
    @user-et2fm7hm1f 3 года назад +273

    ቤቲየ በይ ተፍ ተፍ ብለሽ ለማማ ዝናሽ የልጅ ልጅ አሳያቸው🥰
    ዲስላክ ምታደርጉ ደግሞ ኑሮአቹ ዲስላይክ ይሁንላቹ የምቀኛ ህይወት እንደዛ ነው መሆን ያለበት😏

  • @user-hf3td2qu7d
    @user-hf3td2qu7d 8 месяцев назад +1

    እማማ ዝናሽ እወዶታለሁ ዘካርያስ
    እግዜር ይባርክህ ።

  • @hanatadesse464
    @hanatadesse464 3 года назад +80

    ዘኪ ምስትህ ታምራለች ክአይን ያውጣችው ተባረኩ😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰

    • @medi9725
      @medi9725 3 года назад

      🥰🥰🥰ታምራለች ♥️♥️♥️

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 года назад +77

    ሰው በልቶ የሚጠገብ አይመስላቸውም ሲያሳዝኑ ብሉ ብሉ ነው የሚሉት ወይ እናትነት አያራጅም።መጣም ከአገር ሰላምነት ጋር እኛም መጣም መጣም እንወዷታለን።

    • @rainman1775
      @rainman1775 3 года назад

      Weyneshet you are funny😂😂😂😂. I always laugh whenever she said METAM!!! Kkkk

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw6350 3 года назад +126

    ተባረኩ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ ።እማማ ዝናሽም ወልዳችሁ ልጃችሁን ለማየት ያብቃቸው

    • @amerjawar9329
      @amerjawar9329 3 года назад +1

      Amen amen 👏

    • @samraalemayehu3786
      @samraalemayehu3786 3 года назад

      እማማ ዝናሽዬ እኛም በጣም ነው የምንወዶት

    • @maledachekol6594
      @maledachekol6594 3 года назад

      አሜን

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow 3 года назад

      ውድ የዩቱዩቤ ተከታታዮች በእአዳዲስ አለም አቀፍ መዝናኛ ስራ መጥቻለው ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🙏

    • @weionmamo6683
      @weionmamo6683 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @asmamawzeleke5338
    @asmamawzeleke5338 3 года назад

    Asme ዘኪወንድሜ ተባረክ እማማዝናሸየ እናቴ ተባረኩ

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e 3 года назад +66

    በዚህ አጋጣሚ አበበች እሚሎት ማመስገን እፈልጋለሁ ፈጣሪ ይባርካት

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b 3 года назад +23

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ አንችም እንደዘኪ ትልቅ አክባሪና ቅን ትመስያለሽ መወለድ ቋንቋ ነው እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በልጆች ተባረኩ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k 3 года назад +28

    እናትና ልጅ ውብ ቤተሰብ ወልዳችሁ ሳሙ እማማ ዝናሽ ተመርቀዋል የማታ እንጀራ ይስጦት ተብለው ይሄው ደረሰሎዎት😍😍😍🙏🙏🙏

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 3 года назад

      ⚡️ በኢትዮጵያ ወንዱን ወደ ሴት በመቀየር ሊያገባ የነበረው ሙሽራ ጉድ ሆነ: ruclips.net/video/Br5ccvkWHkY/видео.html

  • @user-gt2dc9kn4q
    @user-gt2dc9kn4q 3 года назад +64

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ማማ ዝናሽ ሽኾር
    ዘካርያስ እዝጋብሄር ይስጥህ. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪

    • @bebzelenayo3717
      @bebzelenayo3717 3 года назад +2

      Ruti kem nay mamma znash edimen tefetawnetn yhabki

    • @user-gt2dc9kn4q
      @user-gt2dc9kn4q 3 года назад

      @@bebzelenayo3717 wow Amen Amen des zibil mirika kkkkkk yekneyeley. 💐💐💐💐😃

    • @bebzelenayo3717
      @bebzelenayo3717 3 года назад

      @@user-gt2dc9kn4q Ruti zgbeaki mirqa eye meriqeki mirqa Kab Abi yeblu Kab nieshtey yeblu amen slezbelki kibexhaki eyu brkti zerie

    • @user-gt2dc9kn4q
      @user-gt2dc9kn4q 3 года назад

      @@bebzelenayo3717 ይግበረለይ ከ 👑

    • @bebzelenayo3717
      @bebzelenayo3717 3 года назад

      @@user-gt2dc9kn4q geyrulki endyu ajoki kabiu nlaeli keman haftey natey

  • @user-se6fp3eh8l
    @user-se6fp3eh8l 3 года назад +17

    እግዚአብሔር ሰላማችሁ ያብዛላችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ እማማ ዝናሽ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምንወዳቸው ሁለት ትክክል ነው ወንድሜ ውድድድድድድድድ😘10k

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 3 года назад +67

    የኔ እናት ወላሂ እማማ ዝናሺን ሳይ እባየን መቆጣጣር ያቅተኛል እናቴ ሺ አመት ኑሩልኝ ጦሬ አትጡ እማምየ ሰላም ሁኑልኝ ዘክየ አግኝልኝ

  • @user-mx1vl5jv9b
    @user-mx1vl5jv9b 3 года назад +56

    እኔ ለዚህ ልጂ ምን እንደምለው አላቅም አቦ ሺ አመት ኑር የተሟላ ቤተሠብ ይሥጥህ

  • @ethiopiaethiopia1931
    @ethiopiaethiopia1931 3 года назад +17

    የዛኪ ሚስት መልካም ነች ልዩ ነሽ ትዳራችሁ ያሳምርላችሁ

  • @beautifulethiopiaforever836
    @beautifulethiopiaforever836 3 года назад +23

    ዘካርያስ ተመርጠሀል ለእማማ ዝናሽ ምርጥ ሰው ነህ! እግዝያብሔር ጨምሮ ይባርክህ!

  • @werkuamulugeta8088
    @werkuamulugeta8088 3 года назад +36

    ዘካሪያስ አንተንለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @user-mg4jc6rn4k
    @user-mg4jc6rn4k 3 года назад +26

    ዋው እዴት ደስ ይላል እማማ ዝናሽ የሚፈልጉት ይህን ነበር ዘኬ ሁሌም ደስ ይበልህ ምላክ ካተጋ ይሁን ትዳርክን ያሳምርልህ ውለድ ክበድ ሙሽሪት በጣም ታምራለች

    • @melatdemse5068
      @melatdemse5068 3 года назад

      የኔ ቆንጆ አናት🥰🥰... ዘኪ መልካም የትዳር ዘመን የሁንላችሁ ♥️♥️♥️♥️

  • @geedadmeefae7257
    @geedadmeefae7257 3 года назад

    ዘኪአግዛብሄርይባረክህአስከባለቤትህ

  • @user-zt5fh7ye6r
    @user-zt5fh7ye6r 3 года назад +26

    ዘኪ ከነ ሚስትህ ከነማማ ዝነሽ ጋር እርጅም እድሜ ይስጣችሁ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 3 года назад +28

    እማማ ዝናሽን ለዘላለም ያኑራቸው 🙏🙏🙏
    ዘኪ ጥሩ ሰው ጌታ ይባርክህ አንተ ነክ እንዲህ ደስተኛ እንዲሆኑ ያረካቸው ጌታ ጤናህን ይስጥክ ትዳራችሁን ,የፍቅር, የሰላም, የጤና , ያርግላችሁ 🙏🙏🙏

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu1731 3 года назад +25

    I just love እማማ ዝናሽየየየየየ🥰🥰😍😍💘💘💝💝💝💖💗🧡❤💯❣💟💕💞💞

  • @tenagneshewaye9590
    @tenagneshewaye9590 3 года назад +1

    ዘካርያስ ጌታ ይባርክህ። ሁሌ በትዕግስት ሳትሰለች ስታጫውታቸው እግዚአብሔር ምን ያህል ፀጋውን እንዳበዛልህ አያለሁ፣ ስለዚህ ተባረክ ልልህ ፈለግሁ።

  • @እሙቢላል-የ6ፐ
    @እሙቢላል-የ6ፐ 3 года назад +77

    እሺ ዘኪየ ከታዋቂ ሰወች ትበልጣለህ በጎ ስራ የሚሰራ ሰው ነው ሁሌም የሚናፍቀን ያተ አይነቱን አላህ ያብዛልን እማማም የምንወደዎት እናት ናቸው ጨዋታቸው አይጠገብም

    • @eyubimo8054
      @eyubimo8054 3 года назад

      Zeki telfone ktrhne laklne

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 3 года назад +23

    ዘኬ ቃላት የለኝም እድሜህ ይርዘም ሙሽሪት አማችሽ ካሁን እየተቆጣጠሩሽ ነው ጸጉርሽን ተተኮሽ በለዋል ahahaha ጸጉርሽ ግን በጣም ያምራል እማማ ፍሽን ስለማያቁ ነው ዘኬ ቆንጆ ሚስት አግብተሃል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ የዛሬ አመት የማሙሽ አባት

  • @faithzewede8611
    @faithzewede8611 3 года назад +83

    ወዘሮ አበበች ዘመኖት ይባረክ!!!!

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 3 года назад

      ⚡️ በኢትዮጵያ ወንዱን ወደ ሴት በመቀየር ሊያገባ የነበረው ሙሽራ ጉድ ሆነ: ruclips.net/video/Br5ccvkWHkY/видео.html

  • @betelhemgirma5951
    @betelhemgirma5951 3 года назад +4

    እውነት ዘክዬ በጣም ጥሩ ሰው እግዚአብሔን ጤና እድሜ ይስጥህ ለአንተም ለእማማ ዝናሽም

  • @leethiopian136
    @leethiopian136 3 года назад +34

    እማማ ዝናሽ በጣም ንፁህ ልብ ያላቸዉ እና ሚዛናዊ ናቸዉ። በምንም ነገር ለልጃቸዉ አያዳሉም።

  • @user-lr3ev6xp7b
    @user-lr3ev6xp7b 3 года назад +33

    ዘክዬ እግዛብሄር ኑሮኩን የአብርሀም የሳራ ያድርግልክ

  • @almaztm5884
    @almaztm5884 3 года назад +12

    ቴምርና ብዙ ሱካር ስለበሉ ውሐ አጠጣቸው ልባቸው እንዳያጥወለውላቸው ወሐ ስጣቸው ዘኪየ አመመኝ ብለው እዳይረብሹህ ዘኬ ተባረክ

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 3 года назад

      ⚡️ በኢትዮጵያ ወንዱን ወደ ሴት በመቀየር ሊያገባ የነበረው ሙሽራ ጉድ ሆነ: ruclips.net/video/Br5ccvkWHkY/видео.html

  • @leilamsresha6702
    @leilamsresha6702 3 года назад +9

    የኔ እናት እድሜዎት ይርዘም እሳቸውን ያላዩ ማንን ይዩ ዘኪዬ ፈጣሪ ይባርካችሁ እስከባለቤትህ ስወዳችሁ ስኳሩ የት እየሄደ ነው ደከምኩ በሳቅ

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 3 года назад +13

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል የሠራዊት አምላክ ጨምሮ ይስጣችሁ ንፁ ኢትዮጵያውያን ይህንን ነው የሚወደው ዘካሪያስ ምንም አይደለሁም አትበል ምርጥ ሰው ነክ እግዚአብሔር ይሰጥክ

  • @user-ux9ms5uo8s
    @user-ux9ms5uo8s 3 года назад +16

    የኔ እናት በጣም ነዉ የምወዳዎት እረጅም እድሜ ይስጥልን ወድማአችንም እግዚአብሔር አምላክ ጉልበት ብርታት ይሁን ወድማአችን በጣም ነዉ የምትዋደዱት

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 3 года назад +28

    ዘኪዬ ፈጣሪ ቤትክን ይባርክልክ ቤቲዬ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ እማማ ዘናሽ አያት ለመሆን ፈጣሪ ያብቃወት

  • @እውነትያሸንፋል-ቐ7ሠ
    @እውነትያሸንፋል-ቐ7ሠ 10 месяцев назад

    ዘኪ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ይኼ መባረክ ነው

  • @Birabiro_2000
    @Birabiro_2000 3 года назад +29

    Zeke ስልክ አታነሳም ወንድሜ. ለብዙ ሰው ምሳሌ ሆነሀል..እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ. ለእማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ እመኛለሁ. እምነትና በጎ ህሊና ይኑርህ ይላል የእግዚአብሔር ቃል♥

    • @liloblessed8592
      @liloblessed8592 3 года назад +2

      @ Martha, Marthiye Amen 🙏🏽 How are You Sis? Have a Blessed Day!😘♥️

    • @Birabiro_2000
      @Birabiro_2000 3 года назад +1

      @@liloblessed8592
      Hi Liloyee..i'm doing good dear..i rather help people like Zeke..i'm sick and tired of these fake so-called activists..i see you support everybody too. God bless you and i hope you won't be disappointed like me :)

  • @michaelgebregiorgis5674
    @michaelgebregiorgis5674 3 года назад +21

    ዘኪዬ በእውነት በጣም ነው የምንወዳችሁ እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 3 года назад +26

    እማማ ዝናሽ ጨዋታ አዋቂ ብቻ አይደሉም ቁም ነገርም አላቸው ብልህ እና መልካም ናቸው ዘካርያስን ከልብ ይወዱታል በእውነት በጣም ደስ ይላል

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 года назад +1

      ዝክዬ።ቅጬቅጬባርቱ🤣😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @user-fz8sr6yw1v
    @user-fz8sr6yw1v 3 года назад +16

    ወላሂ በጣም ነው ያሣቁኝ እማማ ዝናሽ ስለ ፀጉሯ ና ስለ አረቂው ሲወሩ ወይኔ የድሮ ሰዎች እኮ ወሬያቸው ለዛ አለው እዴ ማር ይጥማል

  • @hirutgirma5678
    @hirutgirma5678 3 года назад +89

    ዲስ ላይክ ምታደርጉ ሰዎች ምናለ ቀና ልብ ቢኖራችሁ በስመአብ እስቲ ምን መጥፎ ነገር አለው ሱስ የሚያሲዙ ናቸው አሁን ደግሞ ጭራሽ በዙልን አገባ ተመስገን እንዲህ አይነት ዘር ይብዛልን

    • @kalkidantube
      @kalkidantube 3 года назад +1

      አሚንን እሰቲ እንዛመድ

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 3 года назад

      እኔም ዬነርመኛል ምን አይነት የአስተሳሰብ አናሳነት።

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 3 года назад +33

    አበበች ግን ምን አይነት መልካም ሴት ነች ከአፋቸው አትለይምኮ ይገርማል ታድላ ህፃንና ትልቅ ሰው የወደደው እድለኛ የሆነ ሰው ነው

  • @Bella-kp8tt
    @Bella-kp8tt 3 года назад +79

    እማማ ዝናሽዬ የኔ ቆንጆ የኔ ኩንስንስ ውሸት አያቁ አይሸነግሉ እንዴት እንደምወዶት ።ዘኪዬ እና ቤቲዬ ትዳራችሁ ይባረክ ።እማማ ዝናሽን እንደዚ ወጣ አርጎ ማዝናናቱ ጥሩ ነው።ዘኪዬ ቢቻል እማማ ዝናሽዬን በየቀኑ አምጣልን ድካማችንን በሳቸው ወሬ እየሳቅን እንረሳለን

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እኔም እመልሳለሁ

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 года назад +8

    ኑሩልን እማማ ዝናሽ ፀሎቶትን ይስማ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርጋት