📌 ከ 300ሺ በላይ ሰዎች በስራ ወደ ውጭ ሊሄዱ ነው | እድላቹን በዚህ መንገድ ሞክሩ | ትክክለኛ ፎርም አሞላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 30

  • @sotubee
    @sotubee  6 месяцев назад +1

    📌 ከ 300ሺ በላይ ሰዎች በስራ ወደ ውጭ ሊሄዱ ነው | እድላቹን በዚህ መንገድ ሞክሩ | ትክክለኛ ፎርም ኣሞላል
    🚩 Connect with me on social:
    ✔ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
    ✔ TikTok 👉🏽
    / ashebelay
    ✔ ቻናል ማሳደጊያ 👉🏽 t.me/sosubtosub

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 7 месяцев назад +2

    😮ሶ እናመሰግናለን በርታ❤❤🙏

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 7 месяцев назад +3

    tnx bro አኛን ባይወክልም ስለ መልካምነትህ አናመሰግናለን ግን አንደ በፊቱ የስራ ዕድሎች አየነገርከን አይደለም ጠፍተካል የተለያዩ የስራ ዕድሎች ብትነግረንና ብንሞክና ተመልሰክ ብትመጣ አንፈልጋለን

    • @sotubee
      @sotubee  7 месяцев назад

      አመሰግናለው እሺ ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ ሞክራለው

  • @astubtube
    @astubtube 6 месяцев назад

    በጣም አሪፍ አሼ ጥሩ ነው በቅርብ ጊዜ የሚሳካ ከሆነ በርታ ጠፍተህ ነበር
    እኔም ፖስፖርት እየጠበኩ ነው ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሌቦች በዝተዋል

  • @netsanet-um2tp
    @netsanet-um2tp 7 месяцев назад +1

    በጣም እና አመሰግናልሁ

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj 7 месяцев назад +2

    Thank you very much

  • @mahriewewunetie-f5f
    @mahriewewunetie-f5f 7 месяцев назад +2

    OK ,THANKS SO MACH GEATFUL

  • @teshomegebremeskel4492
    @teshomegebremeskel4492 7 месяцев назад +1

    እሺ ብሮ

  • @BergenaTemam-q7c
    @BergenaTemam-q7c 21 день назад

    Ok

  • @betitube1234
    @betitube1234 6 месяцев назад +1

    Waw nice 👍👍👍

    • @sotubee
      @sotubee  6 месяцев назад

      Thanks 🤗

  • @yosefhaybano7091
    @yosefhaybano7091 6 месяцев назад

    ፖስፖርት ነገር ግልጽ አይደለም ምክንያቱም አዲስ የሚያወጣ አለ እንዲሁም የሚያድስ ስላለ የስም ዝርዝር ሁለቱንም ያጠቃልላል ወይም አዲስ ለመውጣት የተመዘገቡ ናቸው ግልጽ አድርግ እናመሰግናለን

  • @BedasaEgata
    @BedasaEgata 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን አሼ ግን ስለ ፓስፖርት ጉዳይ አድስ ነገር የለም በተሌይ ጅማ ቅርንጫፍ ቄጠሮ ለማስዝ አይችልም ይላል እስክ መረጃ ካሌ

  • @AynalemAynalemu
    @AynalemAynalemu 6 месяцев назад

    Aynalem wodimu wodaje

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbelWt
    @AbelWt 7 месяцев назад +1

    Cv ስራልኝ ብዬ ቴሌግራም ላይ ብፅፍልህም አልሰራህልኝም pls sralgn🙏

  • @mebrukali6466
    @mebrukali6466 6 месяцев назад +1

    የcv መላኪያ ቦታ ብቻ ያለውየ ማስታወቂያ cv ብቻነው ምንልከው ወይስ በpdf 1ኛ ገፅ cover letter 2 cv አድርገነው ምንልከው የውጭ ሀገር የስራ እድል ላይ?

    • @sotubee
      @sotubee  6 месяцев назад +1

      በአንድ word ላይ የመጀመሪያው ገፅ ላይ Cover letter, ሁለተኛው ላይ Resume/CV

  • @AbelWt
    @AbelWt 7 месяцев назад +3

    Cv ስራልኝ ቴሌግራም ላይ ፅፌልህ ነበር ግን የለም

    • @sotubee
      @sotubee  7 месяцев назад

      Ahun tsaf

  • @TesfahunTessema-d8b
    @TesfahunTessema-d8b 7 месяцев назад +2

    ኧረ በናትክ እኔ ምንም ሊመጣልኝ አልቻለም ያንተ ትክክለኛው ቴሌግራም እንቢ አለኝ እኮ

    • @sotubee
      @sotubee  7 месяцев назад

      @sotubee ብለህ ሰርች አድርግ ቴሌግራም ላይ

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 7 месяцев назад +2

    እናመሠግናለን ጠፋኽብን እንጂ

    • @sotubee
      @sotubee  7 месяцев назад

      በአዳዲስ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እመጣለው

  • @TesfahunTessema-d8b
    @TesfahunTessema-d8b 7 месяцев назад +2

    ኧረ ሊንኩን በዚ ኮሜንት ላይ አድርገው በናትክ

    • @sotubee
      @sotubee  7 месяцев назад

      ዩቱብ ስለማይፈቅድ ነው

    • @TesfahunTessema-d8b
      @TesfahunTessema-d8b 7 месяцев назад

      ቴሌግራሙን አግቼዋለሁ አመሠግናለሁ