Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
It's wonderful and nice info for Ethiopian people. Thanks bro. GOD bless you with his love
እናመሰግናለን
we dont realize but this man is working a hard
የናንተ ምርት ፕሮግራም ምርጥ ነው ።
በአሉ🌲 የሠላም🌲🌼የጤና 🌲🌼የፍቅር 🌲🌼የአንድነት🌲🌼የብልፅግና🌲🌼የመተሳሰብ🌲🌼🌲🌼ይሁልንላቹ🌲🌼ለሀገራችን 🌲💚ሰላም💛ለህዝቦቿ❤️ፍቅርና🌲🌼አንድነትን 🌼ስጥልን🌼አሜን🌼ያጡ🌼የሚያገኙበት🌼🌲የተራብ🌼🌲የሚጠግቡበት🌼🌲የተቸገሩ 🌼🌲በበረከትህ🌼የሚትረፈረፉበት🌲🌼ያዘኑ🌲🌼የሚፅናኑበት🌼ያለቀሱ🌼እንባቸው🌼የሚታበስበት🌼በአሉ🌼🌲የበረከት ይሁንላችሁ።#መልካም በአል
ሁሉም ለሰላም በሩ ክፍት ያድርግ
thank sol
የመረጃ ደህንነት /cyber security / አብዛኛው የአፍሪካ ሃገራት በትምህት በዩኒቨርሲቲ ድግሪ ፕሮግራም ቀርጸው እያስተማሩ ነው፡፡ ከኛ ሀገር ግን ይህ ወሳኝ ትምህርት በስፋት እየተሰጠ አይደለም እና ቀጣይ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ቢሰጥ እና የቴክኖሎጀው ተቋዳሽ ብንሆን ?
AAiT has launched cyber security at undergraduate level
@@kirubelasrat6759 ሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ያካተተ ቢሆን ነበር ጥሩ!
@@kamilukamilu8837 agreed
Next please explain about Elon musk starlink project
Thank you
Am the first
ቆንጆ ቆይታ ነበር በተለይ አሁን በቀጥታ ጦርነት እየቀረ ስለሆነ ቴክኖሎጂን በደንብ ማወቅና መማሩ ያስፈልጋል::
Wow arif program neber ena solo esti deep sle AI bizegaj malte yaw Ml ena Dl lay bisera
what do u wan know about dl and ml?
How to get insa phone number to cooperate together...
Are you a citizen and do you have any qualifications ?
29th like is mine
wow congrat
ፕሮግራምህ ምርጥ ነው በጣምነው ምወደው ከይቅርታ ጋር እግርህን ሠቅለህ እንግዳ ማናገርህ ግን ምቾት አይሠጥም
bexam new miyamrbet
አያምርበትም አላኩም
Hager benuro widinet iyetamese inante kelidubin minchenekachu
Hehee
you damn
አንድ በጣም የሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር ግማሽ በአማረኛ ግማሽ በእንግሊዘኛ ከቻለ በአማረኛ ያውራ ካልቻለ በእንግሊዘኛ አውርቶ አስተርጉምለት ወይም አስተርጓሚ ይዞ ይምጣ በጣም የሚያናድደው ደግሞ በአማረኛ ጥርት ያለ ትርጉም ያላቸውን እንግሊዘኛ ነው የሚያውራው በአማረኛ ትርጉም የላቸውም እንዳይባል መንግስት ማስጠንቀቅ አለበት በአማረኛ ስትጠየቅ በኦሮምኛ ስትጠየቅ በሌሎችም በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ቋንቋዎ ሊነገርው ለተፈለገው የቋንቋ ተናጋሪ ህብረተሰብ ሳትቀይጥበት የምትናገረው ሊገባው ይገባል
ሰዉየዉ የተጠየቀዉን አይመልስምሳ። ከአዲሱ ህንፃ በኋላ ኢንሳ ብሶበታል። ስለህንፃዉ ዉበት እያንጋጠጡ ወደ ስራ የገቡ አይመስለኝም።
Yeteteyekewn ayimelism lalkew sol irasu bilotal its too sensetive Hq ina sirachewin min agenanyew mindinew mitawerawu
Dirso ye Tigray Sew yelelebet Security, Good luck
Ye TPLF institutions 😏
Esti zeme bele kalaweke memu dedebe new bakechu
Fake
It's wonderful and nice info for Ethiopian people. Thanks bro. GOD bless you with his love
እናመሰግናለን
we dont realize but this man is working a hard
የናንተ ምርት ፕሮግራም ምርጥ ነው ።
በአሉ🌲 የሠላም🌲🌼የጤና 🌲🌼የፍቅር 🌲🌼የአንድነት🌲🌼የብልፅግና🌲🌼የመተሳሰብ🌲🌼🌲🌼ይሁልንላቹ🌲🌼ለሀገራችን 🌲💚ሰላም💛ለህዝቦቿ❤️ፍቅርና🌲🌼አንድነትን 🌼ስጥልን🌼አሜን🌼ያጡ🌼የሚያገኙበት🌼🌲የተራብ🌼🌲የሚጠግቡበት🌼🌲የተቸገሩ 🌼🌲በበረከትህ🌼የሚትረፈረፉበት🌲🌼ያዘኑ🌲🌼የሚፅናኑበት🌼ያለቀሱ🌼እንባቸው🌼የሚታበስበት🌼በአሉ🌼🌲የበረከት ይሁንላችሁ።
#መልካም በአል
ሁሉም ለሰላም በሩ ክፍት ያድርግ
thank sol
የመረጃ ደህንነት /cyber security / አብዛኛው የአፍሪካ ሃገራት በትምህት በዩኒቨርሲቲ ድግሪ ፕሮግራም ቀርጸው እያስተማሩ ነው፡፡
ከኛ ሀገር ግን ይህ ወሳኝ ትምህርት በስፋት እየተሰጠ አይደለም እና ቀጣይ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ቢሰጥ እና የቴክኖሎጀው ተቋዳሽ ብንሆን ?
AAiT has launched cyber security at undergraduate level
@@kirubelasrat6759 ሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ያካተተ ቢሆን ነበር ጥሩ!
@@kamilukamilu8837 agreed
Next please explain about Elon musk starlink project
Thank you
Am the first
ቆንጆ ቆይታ ነበር በተለይ አሁን በቀጥታ ጦርነት እየቀረ ስለሆነ ቴክኖሎጂን በደንብ ማወቅና መማሩ ያስፈልጋል::
Wow arif program neber ena solo esti deep sle AI bizegaj malte yaw Ml ena Dl lay bisera
what do u wan know about dl and ml?
How to get insa phone number to cooperate together...
Are you a citizen and do you have any qualifications ?
29th like is mine
wow congrat
ፕሮግራምህ ምርጥ ነው በጣምነው ምወደው ከይቅርታ ጋር እግርህን ሠቅለህ እንግዳ ማናገርህ ግን ምቾት አይሠጥም
bexam new miyamrbet
አያምርበትም አላኩም
Hager benuro widinet iyetamese inante kelidubin minchenekachu
Hehee
you damn
አንድ በጣም የሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር ግማሽ በአማረኛ ግማሽ በእንግሊዘኛ ከቻለ በአማረኛ ያውራ ካልቻለ በእንግሊዘኛ አውርቶ አስተርጉምለት ወይም አስተርጓሚ ይዞ ይምጣ በጣም የሚያናድደው ደግሞ በአማረኛ ጥርት ያለ ትርጉም ያላቸውን እንግሊዘኛ ነው የሚያውራው በአማረኛ ትርጉም የላቸውም እንዳይባል መንግስት ማስጠንቀቅ አለበት በአማረኛ ስትጠየቅ በኦሮምኛ ስትጠየቅ በሌሎችም በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ቋንቋዎ ሊነገርው ለተፈለገው የቋንቋ ተናጋሪ ህብረተሰብ ሳትቀይጥበት የምትናገረው ሊገባው ይገባል
ሰዉየዉ የተጠየቀዉን አይመልስምሳ። ከአዲሱ ህንፃ በኋላ ኢንሳ ብሶበታል። ስለህንፃዉ ዉበት እያንጋጠጡ ወደ ስራ የገቡ አይመስለኝም።
Yeteteyekewn ayimelism lalkew sol irasu bilotal its too sensetive
Hq ina sirachewin min agenanyew mindinew mitawerawu
Dirso ye Tigray Sew yelelebet Security, Good luck
Ye TPLF institutions 😏
Esti zeme bele kalaweke memu dedebe new bakechu
Fake