"ከፋኖ ጋር ካልተደራደርን ኢትዮጵያ ትፈርሳለች" | በመጪዎቹ ቀናት ለወልቃይት የተደገሰው አደገኛ ሴራ |መከላከያው ወደ አስፈሪው ዞን ...| Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    RUclips ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Комментарии • 114

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 3 месяца назад +34

    ኢትዬጰያ ትፈርሳለች በሚል ማደንዘዣ የሚታለ ል አማራ ድሮ ቀረ ፣ በአማራ ደም የተጨማለቀች አገር የሚፈልግ አማራ የለም።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 месяца назад +14

    ብልፅግና ድርድርና ምክክር ከራሱ ጋር ብቻ እያካሄደ ነው !
    ከፋኖ ጋር ስለ ድርድር ከማውራታችን በፊት፤
    1ኛ ከአማራ ክልል ይውጣ!
    2ኛ የአማራ የህሌና እስረኞች በሙሉ ይፈቱ!
    3ኛ ንፁሀንን በገፍ የገደሉ የደፈሩ ለፍርድ ይቅረቡ!
    4ኛ የተራቡ ወገኖች የምግብ ዋስትና እንዲያገኙ ጥይት መግዛትና ቤተመንግስት ግንባታ ቆሞ የማዳበሪያና የትራክተር ፋብሪካዎች ይገንቡ!

  • @bengared2281
    @bengared2281 3 месяца назад +2

    የአብይ የእስካሁኑ አካሄድ አገርን ማፍረስ ነው። ኢትዮጵያውያን አብረው በፍቅር ለመኖር ፣አብይንና ወያኔን ከፓለቲካው ሜዳ ማባረር አለባቸው።

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 3 месяца назад +2

    kkkkk እኔ የሚገርመኝ ፍትህ ፣ እኩልነት፣ ሠርቶ መበልፀግ፣ በሠላም መኖር ሌሎችም የአማራ ብቻ አይደለም እነኝህ ባልተማሉበት ሀገር ፈረሠች አልፈረሠች የኢትዮጲያዊያን ችግር አይደለም ስለዚህ ስርአት ለዉጥ ግድ ነዉ ያለበለዚያ ትፍረስ

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 месяца назад

    ኢትዮጵያን የሠራት ማን ቢሆን ነው እንትናና እንትና ካልተደራደሩ ኢትዮጵያ የምትፈርሰው?

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 3 месяца назад

    የአማራን ትግል የናቀ ውይይት ነው

  • @gizawgedlu1927
    @gizawgedlu1927 3 месяца назад

    እናንተ ብቻ ከምለፈልፉ፤ ለምን የሰውዬውን ንግግር አታሰሙንም፣

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 3 месяца назад

    ከኦነግ ሽኔ ጋርም ይህ ድርድር መደረግ አለበት እንከን ሆዳም ብጫታም

  • @MKrasta
    @MKrasta 3 месяца назад

    Why is Fano the only conversation on this channel? Is there not other important content to make?

  • @belaybelay1234
    @belaybelay1234 3 месяца назад +1

    ትግራይ ሰላም፡ስትሖን ኢ---ያ ሰላም ትሆናለች

    • @samera626
      @samera626 3 месяца назад +3

      ገደል ግባ 👎👎👎

    • @dkm1666
      @dkm1666 3 месяца назад

      sele tigre ayagebanem

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu 3 месяца назад

    Amanuale tekekel gene gene lemene tebelo new ltekit geleseboch seltane tebelo hager yemifersew?

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 3 месяца назад

    Amarane atecheluteme, nekaktachew enekaktachewe anelakekeme, dele le Fano all way 4 kilo

  • @yoha9614
    @yoha9614 3 месяца назад

    Aman at 32 minutes thanks
    Good if and then conclusion...
    Keep in mind to keep monitoring this dummy guy

  • @mesfinsemagn5876
    @mesfinsemagn5876 3 месяца назад +9

    ለምን ብትንትኗ አይወጣም በአማራ ደም እምትቀጥል ኢትዮጵያ ገደል ትግባ

    • @Karl-h4u
      @Karl-h4u 3 месяца назад

      Tanks

    • @TayeMokonen
      @TayeMokonen 3 месяца назад +1

      የኢትዮጵያ መበታተን የአማራን ነፃነት አያረጋግጥም። እኛ የምንፈልገው አማራም ኢትዮጵያም ነፃ እንዲወጡ ነው። ለመሆኑ immunity ሰጪና ተቀባይ ማነው።

  • @adendemissie8472
    @adendemissie8472 3 месяца назад +12

    ኢትዮጵያ ሳይሆን የምትፈርሰው ብልግግና ነው የሚፈርሰው እግዜብሔር ፋኖ 4 ኪሎ ገብቶ ለ አማራ እዝብ እና ለ ትግራይ እዝብ ቢክሳቸው የደረሰባተውነ በደል ቢክሳቸው ደስ ይለኛል ፋኖ ጀግናው ያረገዋል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ዳንኤል-በ2ሠ
    @ዳንኤል-በ2ሠ 3 месяца назад +9

    ወንበር አስጠባቂውና ጨፍጫፊው ሰራዊት በሚገባ የፋኖን ቁንጥጫ ቀምሷል። ትጥቅም ሱሪም አስፈታለው ያለው ኃይል በሚገባው ቋንቋ ተራግፎ ሱሪውንም ትጡቁንም ፈቶ ወደ እዬዬ እየገባ ነው።ፋኖ ግቡን አይረሳም።አሰከፊውን ስርአት ከስሩ መንቀል።

  • @mumuye5
    @mumuye5 3 месяца назад +6

    አማራ እየተረገጠ የሚኖርባት አገር አትኖርም። ብልፅግና ከወደቀበት ነገር አንዱ ፋኖ ማለት ሙሉ የአማራ ሕዝብ መሆኑን አለመገንዘቡ ነው። የፋኖ ትግል የህልውና የመኖር ወይም ያለመኖር ትግል ነው። ብልፅግና የሚያሳስበው የአገር መፍረስ ነው? አገር ከሕዝብ አይበልጥም ሕዝብን በድሮን የፈጀ መንግሥት የአገር መፍረስ ሲያሳስበው ያስቃል። መፍትሔው ስልጣንን ማስረከብ ብቻ እና ብቻ ነው።

  • @bengared2281
    @bengared2281 3 месяца назад +4

    ብልፅግና ( ብልግና ) ፓርቲ የጎጠኞች ስብስብ ነው። አብይ ነቀምቴ ላይ ባደረገው ንግግር ይህንኑ አረጋግጧል።

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 3 месяца назад +3

    ምንም አይነት መተማመን ከቶም አይደረስም !!!! መደረስም የለበትም !!!
    ፋኖ እዚህ ላይ ከደረሰ አማራው ለዘር መንዘሩ ባርነተ ስደት እልፍ እልቂት እና እንደኩርድ ለመሆን ተጃጅሎም ይሁን ህዝቡን ሸጦ ወስኗል ማለት እንደሆነ ጠንቅቆ ይታወቃል ።

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 месяца назад +6

    መንግሥት እጂ የሚፈርሰው አገር አትፈርስም እመኑም አትመኑም

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 месяца назад +4

    አትርሱ የተከዜ የፈኖ ከፍለጠር እኮ ጠለምት ውስጥ ነው የለው በአልሞ መቾች የተደራጀ

  • @kassahuneshetu742
    @kassahuneshetu742 3 месяца назад +3

    አቶ ዓቢይ የመንግሥቱ ኃይለማሪያምን ታሪክ ባይደግም ምናለ በሉኝ ወደዛም እየተቃረብን ነው ታሪክ እራሱን ደገመ

  • @fasilyimer8283
    @fasilyimer8283 3 месяца назад +6

    ማውራት እና ታጥቆ መዋጋት ይለያያል አማን

  • @Samuel8080
    @Samuel8080 3 месяца назад +2

    ብልፅግና ከብልፅግና ጋር ስለተወያየ ውጤት መጠበቅ ሞኝነት ነው

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 месяца назад +4

    የሰው የሰራው ግብ ወይም ምሺግ አታደርጉት የሚፈርሰው መንግሥት ብቻና ብቻነው

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 3 месяца назад +2

    ገዱ አብሮ ከመከላኪያ ጋር አንድ ጉርጓድ የዘመተን ፋኖ ጦርነት ማወጅ ሀገር ያፈርሳል መንግሰት በወይይት ይፍታ ሲል በምክር ቤት ከስልጣን የተነሳው አሁን እንዴት ሀገር መፍረስሱ ታያቸው።

  • @nigussegirmaamiru4779
    @nigussegirmaamiru4779 3 месяца назад +2

    ተገላገልን

  • @teferadesalegn3429
    @teferadesalegn3429 3 месяца назад +3

    አማን ሃገሪቱ ትልቅ ችግር ላይ እንዳለች ህዝቡ ያውቃል ድርድር መልካም ነው መንግስት ግን Genuine አይደለም።

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 месяца назад +1

    ሲጀመር ኦሮሙማው እቺን ተሰልቅ አገር ለማስተዳደር አይደለም
    አለኝ የሚለውን ቤተሰብ እንኳን በደንብ የማይመራ ማንነት የላበሰ ማንነት ነው
    ኦሮሙማው የአብይ ስርአት
    ዛሬ 6, አመት ሆነው አገር
    ህዝብ እያፈረሰ ነው ያሣየን
    እያረደ እየጨፈጨፈ ነው
    ኦሮሙሙማው የሚይዘው
    የሚጨብጠው ካጣ ዛሬ
    6 አመት ሞላው መቶ ሺዎችን
    አርዶ ጨፍጭፎ አገር አፍርሶ
    እያሣየን ነው በዚህም
    ቀጥሏል ግራም ነፈሰ ቀኝ
    የሰፊው አማራ ህዝብ ጥላት
    ተሆኖ የሚቀጥል የኦሮሞ
    ህልውና አይኖርም
    እንተዋወቃለን መጪው ግዜ
    ወይ አባት አገር አማራ ወይ
    የአማራ ምዴር የአማራ ርስት
    ከጥላት ፀድቶ የጠየቀውን
    ጥያቄ አንድ ሳቀር መመለስ
    ነው ይህ ሳይሆን ከቀረ
    ያው ሱማሌ አርሲ ትመጣለች
    ቦረና ሃረርን ትቆጣጠራለች
    አማራውም በደሙ የጥንት
    ግዛቶቹን በእጅ ያስገባል
    ለዚህ ደግሞ የማንፈነቅለው
    ድንጋይ የለም የለም !

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 3 месяца назад +2

    አቶ አማን ለሁሉም ነገር ሰላምመልካም ነው ብፅግናወቹ እንዲህ ከቀረቡ ተጠያቂነት ይቀበላል ወይ እዚህ ላይ ነው መሰመር ያለበት ነገር ነው መያዝ ያለበት መንግስት ይቀበለዋል ወይ

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 3 месяца назад +1

    ገና አማራ ከምር እንደትግራዮች እንደህዝብ ተነስቶ በሙሉ ጦርነት የገባ ለትስ? ምን ይከሰት ይሆን?

  • @Info0123
    @Info0123 3 месяца назад +1

    ከዚህ ችግር የማንወጣበት ትልቁ ምክንያትና ችግር ሀገሪቱ በአንድ በስልጣን ፍቅር በወደቀ ጨቅላ ጭቃ ህፃን አምባገን እጅ ላይ ስለወደቀች ነው!

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 3 месяца назад +2

    የምን ድርድርነው በአማራ ደም ላይ ነው

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 месяца назад +2

    ፉኖ በጦርነት ሰላለ አሰበው ነው ፉኖ ደግሞ የትግሉ መነሻ ቀይ መስመሩ ነው

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 месяца назад +1

    ብልፅግና ሳይወገድ የምን ድርድር ነው ገደል ይግባ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 месяца назад +2

    በአደኖተች ተሰምቶ አቸው ነው ከውስጥ አንድ ነገር አለ እመኑኝ

  • @Info0123
    @Info0123 3 месяца назад

    አማኑኤል ዛሬ ገገምክ ... ከፈለክ ሂድና የሁሉንም የብልፅግና ፓርቲ የማህበራዊ ሚዳዎች እየው ... የአማራ ብልፅግና የኦሮሞ ብልፅግና የሶማሌ ብልፅግና ... ነው የሚለው

  • @zeleketeklue2483
    @zeleketeklue2483 3 месяца назад

    መርሻ ጥያቄህን ከወረወርክ በኋላ እባክህ መሃል እየገባህ አታቋርጥ
    የምታክለው ነገር እንኳን ቢኖር እስኪጨርሱ ታገሳቸው

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 месяца назад

    ይሔ ተብታባ ሰውዬ ወልቃይት የሚለው ለአማራ አስቦ እይደለም ህዋሳት የጋላውን ስልጣን እዳይወስድ ፍርሀት ነው

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 3 месяца назад

    ከአብይ ፍቃድ ውጭ አንድ ትፍንስ የሚል በራሱ የሚተማመን ባለስልጣን የለም የሚጠብቀው ከነቤተሰቦቹ መታፈን እንደሆነ የሚደርስበት ያውቀዋልልአና ።

  • @bengared2281
    @bengared2281 3 месяца назад +1

    ከፋሽስቶች ጋር መደራደር፣ የኢትዮያውያንን የነፃነት ትግል መክፈት ነው። የነፃነት ታጋይ ፋኖ ፣ለገባሮች የባርነት ልመና ጆሮውን አይሰጥም። ትናንት የወያኔ፣ ዛሬ ደግሞ የፋሽስቱ አብይ ሆዳም አገልጋዮች፣ የፈለጋቸውን ቢያወሩ፣ የኢትዮጵያውያንን የነፃነት ትግል አያስቆሙትም።

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 3 месяца назад

    ጃሌ አማን የአንተ ቦታ ሬድዬ ፋና ወይንም ዋልታ ነውና ከይቅርታ ጋ ወደዚያ ብትሄድ ??? ልጆቹም በነፃነት ሃሳባቸውን ያካፍሉን... አንዳንዴ ሞቅ ሲልህም እንደአለቃም ያደርግሃል ::

  • @meznehemia
    @meznehemia 3 месяца назад

    ከቅዠታቹህ አሁን ነቃቹህ😂
    ኮንግራ ለኢትዮጵያ 🇪🇹🎉 እልልልልል

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 3 месяца назад

    የብአዴኑ ባለስልጣን የሆዳሞቹ አባል ትክክል ብሏል ግን የሳተው ነገር ብልፅግና ስልጣን ለኢትዮ ህዝብ ያስረክብ የሚለውን

  • @Info0123
    @Info0123 3 месяца назад

    እሱ ማን ሆኖ ነው immunity የሚሰጠው?😂😂 ለማንስ ነው የሚሰጠው? 😂 እኛ ዋስትና እንሰጠዋለን

  • @LeuSeg
    @LeuSeg 3 месяца назад

    መርሻ ለምን አማኑኤል አፍ ውስጥ ቃላት ለመክተት በተደጋጋሚ ትሞክራለህ? ደረጄ ላይ አታደርገውም።

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 3 месяца назад

    መዳህኒአም ያፍርሳችሁ። ድርጅት እንጂ አገር አይፈርስም። እስኪ ከታሪክ ለመማር ሞክሩ። የሀይለስላሴ መንግስት የደርግ መንግስ የትህነግ መንግስታ ፈረሱ እጂ አገር አልፈረሰም አይፈርስም። አሁንም pp ይፈርሳል አገር ይቀጥላል። ይልቁንስ አረመኔዎች ከተወገዱ በሗላ ምን አይነት ስራተ መንግስ እንመስርት በሚል ላይ ብትወያዩ ጥሩ ነው።

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 3 месяца назад

    መቼስ ምኞት አይከለከልም "ኢትዮጵያ ወደ ውድቀት አፋፍ ላይ ናት????" ይሄ ፍጹም አይታይም "ኢትዮጵያ በዕድገት ማማ ላይ ናት" የተጣሉት ይታረቃሉ የተሳሳት ይታረማል ግጭትም ይበርዳል አገርም ይረጋጋል ሰላምም ይወርዳል ከግጭት ምን እንደምታተርፉ ባናውቅም ደራና ጓደኛው አትጋጋጡ ተረጋጉ

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 3 месяца назад

    መንግሥት እኮ ፋኖ አንዲደራደር የሚፊልገው በሕይወት ከሌለ አካል ማለትም ከአረጋ ከበደ ጋር ነው።

  • @timharmon10
    @timharmon10 3 месяца назад

    ኢትዮዽያ እንድትኖር አማራው ይታረድ ከሆነ፣ የሚፈርስው ሀገር ለሁሉም ነውና መዘዙ አማራው ካይ ብቻ ይቀር የሚመስለው ሁሉ ቢያስብበት? ፋኖ የነፃነት ጉዞውን በድል ለመደምደም እየገሰገሰ ባለበት አገር ይፈርሳል በሚል ሟርት ብልጥግና የገለማውን ስልጣኑን ለማስቀጠክ መንጠራወዙ ተጠባቂ ነው፣፣

  • @זלקהטמנו-ש4ר
    @זלקהטמנו-ש4ר 3 месяца назад +1

    ለማንኛው ሰው ሰው ለሆነ እደሰው የሚስብ የሚችል ሰው ከአለ ለጥየቄዮ መልስ እሸለሁ ፋኖ ከአልፈረሰ ኢትዮጰያ እደአገር የምትቀጥለው አማራው ከምድር ገጥ ሲጠፋ ነው ኢትዮጵያ አገር ሁና የምትቀጥለው እስከአሁን ሰንቶች አማራወች ነው በማይካድራ የተጨፈጨፉት ከኣረሞ የተጨፈጨፉት ስንቶች የተፈናቀሉት ከቤንሻንጉል የተረሸነት ይልቅ ብለው ከ ክልሉው ገብተው የሚጨፈጭፉት እደኔ ዓስተያየ አንድ አማራ ከምገደል ኢትዮጵያ የምትባል አገር ጥንቅር ብላትቅር

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 3 месяца назад

    ከልብ ሰላም ከተፈለገ መከላከያ ተብየው ወይ ካምፕ ይግባ ወይ ክልሉን ላቆ ይውጣ ከዛ ማውራት ይቻላል

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 месяца назад +1

    አደለም የአማራ ብግና የኦረሞ የሱማ እያለነው ሺመልስ አብዲሳን አትሁኑብ ኦረሞን በሚስል ነው ያዋቀርነው አላለም

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 3 месяца назад +1

    ሴኔ 30 በየእመቱ ይመጣል ፉከራ ነው በእርግጥም ባለስልጣኑ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከነሶሪያ ከነ የመን
    በታሪክም በእገር ምስረታ እትብልጥም ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን እገር ናት የሚለው እይስራም እስራኤል ትበልጣለች በቃል ኪዳንከሆነእትፈርስም የሞኛች ምኞትነው

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 3 месяца назад +1

    እንደኔ ከሆነ ጀነራሎች እንዴት አርጎ ከአረመኔዎች እጅ አገሪቷን ማዳን እንደሚችሉ ቢወያዩ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @Amanuel-pl2tk
    @Amanuel-pl2tk 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ አትፈረስም ብልፅግና ይፈረሰል እንጂ

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 3 месяца назад

    ብልግና እዩፈረሰ ነው እነጂ ኢትዮጺያ አትፈርስም

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 3 месяца назад

    ብልገና ከብልግና ጋር ተዎያዩ ከዛስ ምን ይጠበቃል😅😅

  • @markos7615
    @markos7615 3 месяца назад

    ድርድር አብይን ለማትረፍ የሚደረግ ውስልትና ነው !!!

  • @Beshlo
    @Beshlo 3 месяца назад +1

    ትፍረስ እሀ

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 3 месяца назад

    አማኑኤል ! አብይም እንደ አንተ አይበሳጭም !!😅😅😅😅

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 3 месяца назад

    የሚፈርስ ብልፅግና እንጂ አገር አይፈርስም

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 3 месяца назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ ጁንታ መራሪ

  • @abbamamme3136
    @abbamamme3136 3 месяца назад

    Zaranyoch yennante fano bet zagto ba bomb siyagay zimta maratch ola and amaran bigadli tincha chalchu

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 месяца назад

    የትኛዋ ኢትዮጵያ ናት ይች የአማራ መታረጃ ቄራዋ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад

    ጭንቅላታችሑ ይፍረስና አሑን ምን ላይነች

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 3 месяца назад

    መቼም የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ሰው ከሞተ ና ንብረት ከጠፋ ና ከወደመ በኃሏ ለመደራደር መፍጨርጨር ድንቁርና ይመስለኛል:: ብልፅግና የደንቆሮ ደንቆሮ ሲሆን ፋኖም ሆነ ሸኔም ደደቦች ናቸው:: መጨረሻ ለመደራደር ይሄ ሁሉ ምስኪን ሰው ማለቅ ነበረበት? ይሄ ሁሉ ውድመት ነበረበት?

  • @Sam-nu4pg
    @Sam-nu4pg 3 месяца назад +1

    የገረመኝ የይልቃል ነገር ዝምም

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 3 месяца назад

    ጌታቸው ረዳ የሚባል ሰይጣን የምያስታግስ ጠፋ

    • @Sarabelhugebre
      @Sarabelhugebre 3 месяца назад

      Fetari yastenefsewal 😂😂😂😂

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 месяца назад +2

    ባአዴኖች ከብልግነው ፓርቲ ለወጣ እያጣጣረ መሆኑን ያመለክታል ራሳቸውን ለማደን

  • @gizawgedlu1927
    @gizawgedlu1927 3 месяца назад

    Republican party is a USA Party .Every state and cities has its membets.

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 месяца назад

    As amara I don't give a dame for ethiopia Ethiopian people co operating with tgrea for the genocide of amara

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 3 месяца назад +2

    Tig free

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 3 месяца назад

    When you guys talk about the disintegration of Ethiopia as easy talk ,it looks like you guys talking about breaking with your girlfriend. When Abiy said the disintegration of Ethiopia, it meanse the removal or disintegration of Abiy's government

  • @selammersha8109
    @selammersha8109 3 месяца назад

    Yeha gemed are semun kase yeteraw Amahara telbnew

  • @sewmehonethiopia8419
    @sewmehonethiopia8419 3 месяца назад

    አማን በጣም ማሰብ ተ *????

  • @bengared2281
    @bengared2281 3 месяца назад

    የምትተካው

  • @dejenzeray6875
    @dejenzeray6875 3 месяца назад

    medre donkoro shentam ahaya hulla

  • @matewoszegeye1651
    @matewoszegeye1651 3 месяца назад

    🎉

  • @matewoszegeye1651
    @matewoszegeye1651 3 месяца назад

    😂

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 месяца назад

    የአገሪቱ ማጆሪቲ የሆነው የአማራ ህዝብ የሚታገለው ኢትዮጵያ እንዲትፈርስ መስሎኝ ? አትፈርስም አቅመ ቢሶች ይፈርሳሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትፈርስም

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 3 месяца назад

    😂😂😂

  • @shambelbasha2938
    @shambelbasha2938 3 месяца назад

    የዚህ ሚዲያ አወያይ ጋዜጠኛ መርሻ የተባለው የፋኖ ቃላ አቀባይ ነው።በማንኛውም ሐሳብ ላይ የመንግሥትን እውነታ በሴራኛ አስተሳሰብ ማንጸባረቅ የተለመደ ነው ።

  • @bengared2281
    @bengared2281 3 месяца назад

    አማኑኤል ፣ እንደ ፈረንጆች "ጰ" ን በ " ፐ " የምተካው ለምንድነው?

    • @bkjemug.4218
      @bkjemug.4218 3 месяца назад

      ቀላል መልሰ ላለው ጥያቅህ ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ የቅኡአንቃ ሊቁ!!