መስጠትን አስተምረዋለሁ ያልከውን መቀበልን እየተማረ ነው ! - መምህርት እፀገነት ከበደ | ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 129

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 Год назад +41

    እንጀራ ይውጣልሽ
    ተባረኪ ዕፀገነት እውነትም
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር ።

  • @yohanneszewdie6489
    @yohanneszewdie6489 Год назад +4

    በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ ። እንዳንቺ አይነትም ዜጎች ስላሉን ተስፋችን ጭልጥ ብሎ አይጠፋም።
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @sisaywolde1262
    @sisaywolde1262 Год назад +7

    ችግሮቻችን እያወቁ የሚያጨበጭቡ ብፁዓን
    ናቸው እህታችን እደተቀመጡት ይመርብሽ ይመችሽ

  • @nathantsigie4691
    @nathantsigie4691 Год назад +2

    በጣም ነው የማደንቅሽ! እይታሽ ብስለትሽንና አስተዋይነትሽን አጉልቶ ያሳያል! ፈጣሪ ይጠብቅሽ! ትንሿ በውቀቱ !

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 Год назад +6

    ጀግና ነሺ ኑሪልን

  • @fekerte
    @fekerte Год назад

    በጣም የሚገርም ነው። የተዋጣልሽ ጸሀፊ ነሽ እንዳንቺ ያሉትን ህዝብ አንቂ ያኑርልን። አድናቂሽ ነኝ።

  • @mahteme1
    @mahteme1 Год назад +3

    I know you know it but I have to say it. YOU ARE BRILLIANT!!

  • @getemebre6310
    @getemebre6310 Год назад +1

    ከዘረኝነት ይልቅ በሰውኛ ማሰብ በጣም ትልቅ የሰውኛ ፀጋ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑ

  • @belete3dots933
    @belete3dots933 Год назад +7

    Unique and outstanding. You have no idea how much you made my day.

  • @sisnega3501
    @sisnega3501 Год назад +50

    በጣም የተዋጣሉት እውኑትን ያዘለ ነቆራ ነው ለጸሀፊዋ ክብር ይገባታል ነገር ግን እዚህ አርት ላይመልክት ይዘው የሚመጡ ልጆች ጭብጨባ ፈልገው አይደለም የሚመጡት የሕዝብን ጩኽት ለመጮሕ ነው የሚመጡት እዚሕ አርት ቲቪ ላይ ታዳሚዋቹ ደሞ በብዛት ምሁራን ናቸው ጩኽቱ የነሱም ስለሖነ በደስታ አጨብጭበው ይሄዳሉ ቤታቸው ሲገቡ ይረሱታል ቢሮአቸው ሲገቡ ሕዝቡን ያስጮሁታል ጎበዝ አገርሕ ያለችበት ችግር በጭብጨባ የሚፈታ አይደለም በቁርጠኝነት በመታገል እንጂ ቀና ብለሕ እን ድትሄድ የአረጉሕ የአያቶችሕ ነፍስ እንዳይፋረድሕ አጎንብሶ የሚሔድ ልጅ ፈጥረሕ እንዳታልፍ ጊዜሕን ተጠቀምበት

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ Год назад +4

    ሁሌም ዋው የምታሰኘኝ ነቁዋሪ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Год назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እግዜር ይጠብቃት እውነት ነው ያለውን ነገር ነው ይምትናገረው እንዳለ ቅኔ ነው ይጠብቃት የእስራኤል አምላክ እኔ እምለው እያስተማረችም ነው እትጠይቀን ራስህን እወቅ ትላለች ግሩም የሆኑ የእዲሱ ትውልድ ኮራሁባቸው የቤት ሥራቸውን እየስሩ ነው በርቱ ልጆቼ

  • @yotormoss9303
    @yotormoss9303 Год назад +3

    ትችያለሽ የእኔ እህት ጥበብ የበለጠ ይግለፅሽ ከክፉ እጆች ይጠብቅሽ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 10 месяцев назад

    I wish you a long life, sister . You are awesome

  • @abebawadal5552
    @abebawadal5552 Год назад +21

    ቁምነገር በቀልድ አዋዝቶ በማቅረብ ቁጥር አንድ!!! ይመችሽ እህታችን!!!!

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Год назад +2

    ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @firehiwotworku5460
    @firehiwotworku5460 Год назад

    ውይ እንደው ተባረኪ ስልችት ያለን ነገር ነው የተናገርሽልን መምህርት፡፡

  • @ifitis2676
    @ifitis2676 Год назад

    ከዘረኝነት ይልቅ በሰውኛ ማሰብ በጣም ትልቅ የሰውኛ ፀጋ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር

  • @tegestgerema4163
    @tegestgerema4163 Год назад +1

    ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ 🥰🥰🥰 🙏🙏🙏

  • @Peak.570
    @Peak.570 Год назад +8

    የሁሉም ልብ ውስጥ ያለውን እንዲህ ንገሪልን

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Год назад +2

    መምሕርት በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ! ሃገራችን እውነትን በቀልድ መልክ እያዋዙ የሚናገሩ ወጣቶች መብዛት ተስፋ እንዳለን ያመለክታል።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Год назад

    እህቴ እንአንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን👌🙏
    አክባሪሽ ነኝ🙏❤

  • @lambainfotainment
    @lambainfotainment Год назад +5

    You are the best!!! ስወድሽ!!!!!

  • @koyekassagetahun7390
    @koyekassagetahun7390 Год назад +2

    Thank you really impressive.

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Год назад +3

    እጅግድንቅ ትምህርት ሰጨ መልዕክት ነው ጆሮ ያለወ ይስማ

  • @tsehayahmed6019
    @tsehayahmed6019 Год назад +7

    እግዜአብሔር ይጠብቅሽ ከዘመኑ
    የቀነ ጅበች የጠብቅሽ !!!

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Год назад +5

    አይ ጀግኒት 💚💛❤️💚💛❤️

  • @aliebire1742
    @aliebire1742 Год назад +1

    የሚገርም ነው ይመችሽ

  • @SisayBilelegne
    @SisayBilelegne 8 месяцев назад +1

    It is the best message for those begs hurting poor ethiopians,may lord clean them up soon,you the best god bless you & safe.❤!

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Год назад

    ዋው የቅንድቧ ታሪክ አንደኛ ናት!!

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Год назад +1

    Thank you so much to share us 💕 😘

  • @toybajemal913
    @toybajemal913 10 месяцев назад

    ቃል የለኝም😊😊😊❤❤❤

  • @tafeymare6766
    @tafeymare6766 Год назад +2

    ዋው !!!! ❤❤❤

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 Год назад +1

    ተባረኪ እውነቱን እንዲህ እያዋዛሽ ንገሪልን እንጅ

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 Год назад +3

    I like her. She is smart.

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Год назад

    ተመመቸቺን አማረች አሸበረቅች ተባረኪ

  • @Meskelu21
    @Meskelu21 Год назад +2

    ብዕርሽ አይንጠፍ 🥰🥰🥰

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 Год назад +6

    መምዕርት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tesfayegebremariam8731
    @tesfayegebremariam8731 Год назад +5

    💚💛❤ WOW GREAT FUN 💚💛❤

  • @merejaayenakem1420
    @merejaayenakem1420 Год назад

    በህይወት ካለሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ

  • @tesfayfekede4765
    @tesfayfekede4765 Год назад

    ድንቅ ሰውነሸ በርቺ

  • @ysolnet
    @ysolnet Год назад +3

    መምህርት ፀጊ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @mulusitotaw159
    @mulusitotaw159 Год назад +3

    Amharic 👍😍

  • @Amhara21
    @Amhara21 Год назад

    ጀግና ነሽ

  • @asmare5631
    @asmare5631 Год назад

    አንደኛ የሰው ልጅ

  • @sirakkifle7938
    @sirakkifle7938 Год назад +6

    ❤ትችያለሽ❤ያንችን ዝግጅት በናፍቆት ነው የምጠብቀው 11 ፐርሰንት 😂 ገደልሺኝ

  • @gebrielkidany
    @gebrielkidany Год назад

    በጣም ይገርማል በርቺ ሚያሰማው ሰው ቢያገኝ ጥሩ ነበር

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 Год назад

    እጹብ ድንቅ መልክ ነው ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @eyerusalemchanie1413
    @eyerusalemchanie1413 Год назад

    በርቺ

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Год назад +1

    Thanks 🙏🥰🥰🥰

  • @abushtemesgen858
    @abushtemesgen858 Год назад +1

    Zemeneshe yebareke 11111111

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 Год назад

    እንዳንቺ አይነቱ እልፍ ይወለዱ ለሃገሬ ለተደበቁትም ለመውጣት አቅም ሰጪ ናችሁ አንቺና አንቺን የሚመስሉ።

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 6 месяцев назад

    ያማል ቅኔው❤❤❤❤

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 Год назад

    ትችያለሽ👌😃

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Год назад +2

    nice to see you መምህርት : ዕፀገነት::
    የት ጠፍተሽ ነበር ?

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Год назад +7

    አንችን የመሰልሽ ድንቅ ፈላስፋ በማይመጥንሽ በአስተማሪ ደሞዝ ያሹሻል አይዟን የኢትዮጵያ ትንሣዔ ቅርብ ነው እንደመሸ አይቀርም ጠብቁ አሜን !!!🙏

  • @teshometaddesse
    @teshometaddesse Год назад

    Here she the greatest woman she is hero for me

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 Год назад +1

    ". ክፋትን የዘራ መከራን ያችዳል "። ታላቁ መፅሃፍ

  • @nathantsigie4691
    @nathantsigie4691 Год назад +10

    መምህርት እጸገነት እውነትም መምህርት! ባንች የሚማሩ ተማሪዎች እንዴት እድለኞች ናቸው!

  • @solomonkebede6789
    @solomonkebede6789 Год назад +3

    ቢገባቸው ጥሩ ነበር።
    ምን ያረጋል ማገዶ መፍጀት ነው ትርፉ የዘመኑ ተረኞች በእሣት አይበስሉም።እንደኔ ከሆነ እሥቲ በሚወዱት ቋንቋ ተተርጉሞ ይነበብላቸው!

    • @wegf6808
      @wegf6808 Год назад

      Solomon
      ድንቁርና ቤቱን የሰራባቸው ተረኛ መኮንንት አሁን በምንም ቋንቋ ብትነግራቸው አሁን እይሰሙም የጫጉላ ሽርሽር ላይ ስለሆኑ ህልም ላይ ናቸው። የተቀመጡበትን ወንበር ስትገለብጠው ከህልማቸው ይነቁና ወደ ገሀዱ አለም ይመጣሉ።

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 Год назад +2

    ካሸሞሩ አይቀር እንደዝህ ነው እዉነቱን መረዳት ችግሩ መንደርተኛ ባለስልጣናት እንኩዋንስ ባሽሙ በቀጥታ ቢነገራቸዉም አድስ ቃል ፈጥረው ላባ ያደርጉታ እንጅ መች ዉስጣቸዉን ያዩበታል
    ኤሊዋ የተሸክመችው የቀለላት ይመስል እግር እና ጭንቅላትዋን ስተንቀሳቀስ እንዳይበርዳት ተጨማሪ የድንጋይ ካፖርት ሊያለብሱት ይሞክራሉ ያዉም ኦጋዴን

  • @africabushen2008
    @africabushen2008 Год назад

    Yena konjo you so funny and talented 🙏💞💖 betame dese teyalshe 👏👏👏👍💞

  • @remberme1234
    @remberme1234 Год назад

    God Job

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Год назад +4

    አንቺ በዚህ ዘመን ታዋቂውን የስነፅሁፍ መምህርና ወግ ፀሐፊ ደራሲ መስፍን ሀብተማርያምን የተካሽ ጥሩ የትችት ወግ ደራሲ ስለሆንሽ በርቺ!!

  • @Feyesates
    @Feyesates Год назад +1

    ❤️👏🏽

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Год назад +1

    YES THE VERY CUTE YOUNG LADY THE PROFOUND WRITER.WE MUST HEAR HER CONCRETE WORDS

  • @yonastsedaiu
    @yonastsedaiu Год назад

    exactlly

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 Год назад +3

    ክክክክክክክክክክ አማረች አሸበረቀች ኪኪኪኪ

  • @sebsebetenkir
    @sebsebetenkir Год назад +2

    አቤት ጆሮ ያለው ቢሰማዉ።

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 Год назад +1

    ይገርማል ቅኔው የሚሰማ ካለ

  • @asfawhelen767
    @asfawhelen767 Год назад

    አስተያየት አለኝ የመንግስት ባለስልጣናት እዚህ መድረክ ላይ መጥራት አይነፋም።

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ Год назад

    አንቺንም እንደቴዲዮ እንዳይሰልቡሽ ደሞ ባለጊዜ ነን ባዩች መቼም አጥበሽ ነው ያስጣሽልን እድሜሽ ይርዘም

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Год назад

    አዲስ አበቤ ህዝብ የሚፈናቀለው ከሰፈሩ ግን የት ነው የሚሄደው. ግን ለምን ዝም አሉ? ግርም ይለኛል. 🤔🤔

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 Год назад

    እእእእ ያማል ቅኔወ ለዮናታ እና ለተከታዮች አይገባቸወም እኮ እነሱ አሜን ብቻነወ ሚያወቁ ክክክክ

  • @commemoratedemissie3521
    @commemoratedemissie3521 Год назад +2

    የምሬን ነው ላጨበጭብ እጄን ሳነሳ ስልኬ ወደቀ ።

  • @loveethiopiaforever
    @loveethiopiaforever Год назад

    Damtel tiseriyalesh lezagbawu betish????

  • @mariamawitful
    @mariamawitful Год назад

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @kibretgetachew8370
    @kibretgetachew8370 Год назад

    ምን ዋጋ አለዉ አዉቀዉ ስለተኙ ብንቀሰቅሳቸዉም አቤት አይሉም

  • @habtbedasa2878
    @habtbedasa2878 Год назад

    እውነት ነው ግን ተካፍሎ ይበላል ማይክ አገኘሁ ብለሽ አንቺም ???

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 месяцев назад

    Ere Gudisj‼️
    Endaygedlush ‼️😂🤣

  • @zyohannes6837
    @zyohannes6837 Год назад +2

    እውነቱ ለመናገር ኢትዮጲያ "የእምነት ኣገር፡ ደጊ ህዝብ፡ እግዝኣቢሄር ፍራቻ" ያለው ህዝብ ሲባል ሲሰማ እውነት ይመስለን ነበር። ኣሁን ግን ፍጹም ውሸት ብቻ ሳይሆን ብዓልምም እንድዚ ዓይነት ጨካን ህዝብ ያለው ኣይመስለኝም። በተለይ የጥበብ በጣም የወረዱ ናቸው።
    "ሰው እንብላ፡ በልተናቸው ንቀደስ፡ ሰይጣን ይምራን" ዘንድሮ ምን ያልሰማነው ኣለ

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Год назад +1

    አንቺም ብዕርሽም ተባረኩ::

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 Год назад

    እሳትዋ ፀሀፊ ከጠፍችበት እውነቱን በድንቅ መጣጥፎች ገለፀችው! እንዲህ ነው ! አንበሲት!

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 Год назад

    እኔ አልገባ ያለንኝ ይህ ከስም በፊት ያለው ቅጥላ ነው፣ መች የመጣ ብህል እንደሄነ አይገባንኝም። ኢንጅነር እከሌ፣አርቲስት እከሌ፣መምህር( ት) እከሌ፣አንቂ እከሌ፣ ምንድነው የሚሉት ሙዝአጥበብ ምናምን ነው? ዶር፣ፕሮፌሰርእማ ወይ ጉድ የገነትን ቁልፍ እየተደረጉ ነው የሚጠሩት።

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Год назад

    አለሽ እንዴ

  • @fikrehaile9751
    @fikrehaile9751 Год назад +2

    ሥራ ከምፈታ የንጀራ ልጄን ላፋታ!

  • @deraobg8704
    @deraobg8704 Год назад +1

    You are really amazing fact teller, but I fear for you, they may kidnap you. Any how God bless you teacher!!!

  • @michaelmulugeta2143
    @michaelmulugeta2143 Год назад

    ብድግ ብዬ አጨብጭቤለሁ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    " ገንዘብ ከመስጠት ፍቅርን መስጠት ይሻላል "

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼🌹

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ከብልፅግና ከድሬ አይን ይጠብቆሺ

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 Год назад +1

    ምን ዋጋ አለው ይሄን የመሰለ ጥበብ ተሞልተሽ ብቅ የምትይው ከለእታት አንድ ቀን ነው።

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 Год назад

    እቺ ጉደኛ ስወድሽ ቅኔሽ ገዳይ ነው ለገባው

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Год назад

    አበሻ ቀሚሰ ብትለብሺ አሪፍ ነበር ለሌላ ጊዜ ይሰተካከል የፈረንጅ ቡትቶ መድረክ ላይ ይቅርብን አሰፍልት ላይ ሰለሰለቸን😂😂😂😂😂😂

    • @betremariam5662
      @betremariam5662 Год назад

      የሀገር ልብስ 30 ሺ ብር ትገዛላታለህ ? ወሬ መጥፎ ነው ።

    • @firehiwotworku5460
      @firehiwotworku5460 Год назад

      በመምህር ደመወዝ አይሞከርም ወዳጄ ስፖንሰር ካለ ጥሩ ነው ሀሳቡ፡፡

  • @mensurabduljelilabduljelil5276

    Amesegnalew

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 Год назад

    ፀጊ 😂😂😂

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад

    ለገባው ትልቅ እውነት ያጨቀ!!!!!!

  • @melkamterefe5876
    @melkamterefe5876 Год назад

    Etege Tayitu nesh Anchi. Geginachin