MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || አባቴ ጥሎኝ በመሄዱ ብቻዮን ቀረሁ - የካህኑ ልጅ ያሰማው ሰቆቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 мар 2023
  • Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Комментарии • 1 тыс.

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Год назад +86

    አምላክ ሆይ ፍርድህን ስጥ. "ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን" ሌላ ምንም የምንለው የለም ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ተለመነን🙏

  • @mulu1621
    @mulu1621 Год назад +146

    ጥላት ለመዱት እኛም እኝኝኝ እያልን እየተራ ማለቅ ምንግስት አትበሉ ደሞ አውሬ ምንግስት ህግ የሚያስከብረው ለሳጥናኤል ክብር የሆነ የሰው ልጅን በመገበር ነው በጣም ነው የምታናዱኝ ምግስት ስትሉ

    • @matebieeregnaye1479
      @matebieeregnaye1479 Год назад +7

      በትክክል!!!!!!!!!!!!

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 Год назад +5

      በትክክል የማይገባው ህዝብ 😢😢😢

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад +5

      በትክክል እሱ ነው ሁሉን የሚያደርገው

    • @mutemute9914
      @mutemute9914 Год назад +1

      እውነት ነው መግስት ሲባል
      ሳልወድ በግዴ ሳቄ ይመጣል
      እህህህህ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Год назад +1

      እኔ ፡ ግን ፡ ጊዜው ፡ ስለመሸ ፡ ነው ፡ ባይ ፡ ነኝ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Год назад +57

    በጣም ልብ ይሰብራል አባታችን ፈጣሪ ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን 😢

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Год назад

      እስካማቼኖ ግን። ሰው ሞት

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +71

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቤተክርስቲያናችን ህዝባችን ሀገራችን ኢትዮጵያ በቃሽ ብላት ጠብቅልን የአባታችን ከደጋጎች ጎን ያርግልን 😭😭😭🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️❗️❗️❗️

    • @ranhDhdyus
      @ranhDhdyus Год назад +1

      ነፍስይማር😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigiyared4637
    @tigiyared4637 Год назад +29

    ይግባኝ ለድንግል ማርያም ልጅ😭አባታችንበረከትዎ ይደርብን😭😭😭😭

  • @user-fb1gt5pe3q
    @user-fb1gt5pe3q Год назад +13

    እግዚኦ ማረን ጌታ ሆይ
    ፍረድልን ጌታ ሆይ ግፍ በዛብን😢😢
    አባታችን በረከተወት ይድረሰን አሜን ፫

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte8399 Год назад +18

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ቅዱስ ስምህ ብለህ ፈፅመህ ለጠላቶቻችን አሳልፈህ አትስጠን ቃል ኪዳንህንም አትለውጥብን ይቅርታህንም አታርቅብን ስለ ኃጢአታችን በሀገሩ ሁሉ ዛሬ የተዋረድን ሆንን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ከቅዱሳን ጋር ያሰቀምጥልን።

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Год назад +69

    አይይይ ተኛተናል እኛ የተዋህዶልጆች ሀይማኖታችና ሀገራችንን አሳልፈን ለአሀዛብ ለዱሪየ ሰጠናቸዎ ወሪ ብቻ😭😭😭ለሳምንት ወሪ እናደርጋዋለን ከዚያ ይርሳል እፍፍፍፍፍ ቅዱስ ነህና በረከትህ ይድርሰኝ አባቴዋ ግን እባካቹሁ ወገኖቼ እንቃ ተኚተና ተኚተናል ተዉ ተዉ የባሰ ሳይመጣ በንሰሀ በጸሎት በጾም በስጋው ደሙ እየተመላለስን በአንድ ላይ ሁነን ይህ አሀዛብ መንግስት ማዉርድ አልብን ካለዚያ ግን ይህ ሮጦ ያልጨርስ የፍየል ወጠጤ ገና ከታሪክ ከበዓል ከሀይማኖት ባዶ ሊያስቀርን ነው ተዉ ወሪ ይብቃ ሆ ሆ ብለን እንነሳ ማልቀስ መጾም መጸላይ ብቻውን ዋጋ የለውም መንግስትን አይሆንም ማለት አለብን ከለዚያ አንድ አንድ እያሉ እያለቅን ነው የታሰሩት ካህናት ለምን ይፈቱ አንልም ብቻ ለሳምንት ማልቀስ እኔ ክርስቲያን ነኝ ማለት ከዚያ ዝም ይባለ ላ ይህህእኮ ለዉጥ ሰላም አያመጣም 😭😭😭😭እፍፍፍ በሰንቱ እንታመም በስንቱ እንቃጠል በዚህ አሀዛብ በዚህ በእራሳችን ወገኖች እየተጎዳን ነው እኛም ተኝተናል ብትንትን ብለናል አልተሰበሰብነም ካህናት ሆይ እናተየ እግዚአብሔር አይኖች ናቹሁ ደግሞ መንግስት አትበሉ የት አለና ነው መንግስት የምትሉት ይህ መንግስት ቀመጣ አንስቶ የንጹሃን ደም እንደጎርፍ እየወርደ እኮ ነው ለምን ነው የማይገባቹሁ መንግስት የምትሉት በኦሮሞ ምድር ያልሆነ ነገር አለ ኢትዮጵያ ነው እኮነው የምንለው ተሰምቶ የማይታወቅ ነገር እኮነው እየተካሔደ ያለው የሰይጣን አሰፈጻሚ መንግስት ለሰይጣን ደም እየገበር ነው ግን እሰከ መቼ ነው ደግሞ ህዝቡ የማይገባው ነው መንግስት የት አለና መንግስታችንማ ከተቀማን ቆየን የእግዚአብሔር ፀጋ ሄደ ኮበለለ ሀይለስላሴ ከሞተ አንስቶ ከዚያ ቀን ጀምሮ መንግስታችን ተወስዶብናል ያያ የሚያሰፈራው ግርማ ሞገሳችን ያያ ጸጋችን ያ ጥበባችን ያ ጀግንነታችን ተገፈፈና የማንም ዱሩየ መሳለቂያ ሆንን ይህ የሀጤያታችን ዉጤት ነው እግዚአብሔርን አሳዝነነዋል እህህህህ እናም መንግስት አትበሉ መንግስት የለነም ለባስ የባሰ ሳይመጣ አንድ ሁኖ ወደድሮ ማንነታችን እንመለስ ዘንድ ይህን አዉሪ ሰዎ መወርድ አለበት ዞም ብለን ብናለቅስ ዋጋ የለውም አሁንማ እኮ የቅዱስ ሚካኤልንና የሰነፉን ሰው ባለታሪክ ሆንንነ ያ ሰነፍ ሰው ቅዱስ ሚካኤል ለምን ዳሃ አደርግህኝ እያለ አይሰራም ዝም ብሎ ያለቅሳል ይጮሃል እናም ቅዱስ ሚካኤል አንተ ሰነፍ ሰው ምንህን ልባረክልህ አትሰራም ምንህን ልባረክልህ ቁጭ ብለህ ለምን ትለምነኛለህ አለው አሁንም እኛ ዝም ብለን ብናለቅስ ዋጋ የለውም ከጾም ከጸሎት ከንሰሀ ከሰጋወ ደሙ ጋር ሆሆሆ ብሎ መናገር ይህን ዱሩየ የእግዚአብሔርን ጠላት መንግስት ማዉርድ የንጹሃንደምመፈሰስ በቃ ማለት አለብን ከዚያ እግዚአብሔር ይዋጋል ይገለብጠዋል ካለዚያ ግን ቁጭ ብሎ መጫጫት ዋጋ የለዉም እንዲህ ተዋርደን አናዉቅም ተዋርድን

    • @yeshikidanye
      @yeshikidanye Год назад +2

      ትክክል

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Год назад +1

      አይደክምሽም ግን ይህን ሁሉ ስትጽፊ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Год назад +1

      ​@@Helensibhat135 የሚያደክመውስ ያንተ ፅሁፍ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Год назад +1

      Marian M. እህቴ ለእውነት ቆመሻል እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Год назад +13

    የዘመናችን እስቲፋኖስ ነፍስዎ ከቅዱስ እስቲፋኖስ ጎን ያኑርልን ወዮላችሁ ድንጋይ ወርዋሪዎች የሰው ደም ያፈሰሰ ደሙ ይፈሳል 😭😭😭😭

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 Год назад +28

    አባታችን በረከታቸዎ ይደርብን 😢 አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ፍርድ እስከመቸ የንፁሀን ደም ይፈሳል ያማል

  • @rewamohtaseb-ck3jy
    @rewamohtaseb-ck3jy Год назад +30

    አቤቱ በቃ በለን አቤቱ ሕዝብህን አድን አምላካችን ሆይ የንጹሀን ደም መፍሰስ መቼ ነው የሚያቆመዉ 😭😭ነፍስ ይማር

  • @use1K629
    @use1K629 Год назад +10

    በረከታቸው ይደርብን 😢😪😪
    ቀጣይስ ምን ይሆን የታቀደልን 💔

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Год назад +19

    አቤቱ የሆነብን አስብ አባታችን በረኬቶዎ ይድርብን😢😢😢

  • @user-px8fg8nk4u
    @user-px8fg8nk4u Год назад +14

    😢😢😢መድሐኒአለም ምህረቱን ያዉርድልን የዘንድሮዉ በጣም ለየት ይላል. እናት ሀገሬ ኢትዯጲያ እናት ቅድስት ቤተ ክርስቲን ሰላምሽን አሳጡሽ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Год назад +1

    ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ሀጢያታችን በዝቷልና እንደ በደላችን አትቅጠፈን፤ እንደ ምህረትህ ማረን እንጅ፡፡🥰😍

  • @tsehaysintayehu49
    @tsehaysintayehu49 Год назад +14

    እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህ አይዘግይብን እባክህን ! እንደኛ በደል ሳይሆን እንደ ምህረትህና ቸርነትህ

  • @mesertteferi6891
    @mesertteferi6891 Год назад +10

    አቤቱ ይቅር በለን በኛ ሐጢያት አባቶችን ቀን በቀንእያጣን ነው
    አምላካችን ሆይ የምህረት ዓይኖችህ የመልከቱን አሜን::

  • @ldetyeldetye4153
    @ldetyeldetye4153 Год назад +9

    እባክህ አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን: አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @user-dh5ky2ir1i
    @user-dh5ky2ir1i Год назад +7

    አባታችን ሰፍሳችሁን ይማረው በአጸደ ገነት ያኑርልነ😢😢😢

  • @Liz-mb5un
    @Liz-mb5un Год назад +4

    በዚህ ዘመን ኖረን እንደዚህ አይነት ነገር ማየት መስማት አለመታደል ነው አልታደልንም እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 🙏

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 Год назад +5

    አባቴ በረከቶ ይድረሠን 🙏 አንድ ባንድ ሣናልቅ በፅናት እንፀልይ የመከራ ጊዜያችንን ያሣጥርልን ዘንድ🙏

  • @jdhd5128
    @jdhd5128 Год назад +7

    ነፍስ ይማር አባታችን በረከታቸው ይደርብን😭😭😭

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t Год назад

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በአባቶቻችን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Год назад +1

    ለጉልበተኛውና ለባለግዜው እግዚአብሔር የሚሰጠው
    ብድራት እስከ ልጅ ልጆቻቹህ እንደሚሆን መዘንጋት የለባቹሁም እግዚአብሔር ሁሉን ያያል

  • @hannakifle1285
    @hannakifle1285 Год назад +5

    ጌታ ሆይ እባክህን ህዝብህን ጠብቀው የሀገሬን ሀዘን ይብቃሽ በላት ኢትዬጵያ ሆይ እግዚአብሔር ያስብሽ😢😢😢

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Год назад +5

    አባየ በረከትዊ ይደርብን 😭😭💒🙏 እረፍተ ነፍስን ይስጥን💒🙏😭

    • @enanusebsib1786
      @enanusebsib1786 Год назад +1

      አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @sewasew
    @sewasew Год назад

    በቃ በለን ሰቆቃውን
    ደስታ አሳየን
    እንደሰማይ የራቀንን ፍቅር ስጠን
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g Год назад +1

    የኔ አባት በረከተወ ይድረስን ወዬ ለኔ ወዬ ለኛ. በርከተው ለልጆቻቹሁ ይድርሰን. ነብሳቹሁን እግዚአብሔር አምላክ. በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Год назад +27

    አድራሻቸውን እንዴት እናግኛቸው እኔ አሳድጋቸዋለሁ

    • @eshetuyimer2883
      @eshetuyimer2883 Год назад +2

      ፈጣሪ ይባርክሽ ውድ እህታችን

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 Год назад +2

      Mahibere kidusan bitdewiy yagenagushal ehite

    • @aselefechme
      @aselefechme Год назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ❤

    • @meskeremabera5836
      @meskeremabera5836 Год назад +1

      egziyabher ystshi lela mn elalew

  • @azebberihun1081
    @azebberihun1081 Год назад +6

    በጣም ያማል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Год назад +1

    በጣም ያማል ። እሩህሩህ አባት ቅድስ እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ በቃ በለን

  • @woinwalera7983
    @woinwalera7983 Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ነብስኦትን ከ ቅዱሳን አጠገብ ያኑርልን

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 Год назад +3

    🥺💔 አምላካችን ሆይ የሆነብንን አስብ በቃችሁ በለን🤲

  • @tes.a
    @tes.a Год назад

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድ።የአባታችንን ነፍስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍላቸው።

  • @marymikel565
    @marymikel565 Год назад

    እግዚአብሔር ነብሶትን በአብራም በኢሳቅ በስማዕታት በፃድቃን ከመላክት ቀኝ ያስቀምጥልን በረከቶ ይደርብን አባታችን

  • @tilaneshalebachew1027
    @tilaneshalebachew1027 Год назад +3

    ነፍስ ይማር አባታችን ሀገሪቱ ፍጹም ታሳዝናለች መላውን ይስጠን ፈጣሪ

  • @amlakymesgen7322
    @amlakymesgen7322 Год назад +4

    ነፍስ ይማር ለአባታችን 😭😭😭

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Год назад +1

    እኔ አፈር ልብላ አባቴ አሁን እኒህ አባት ምናቸው ይደበደባል አቤት ግዜ አቤቱ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Год назад

    😢😢😢 አባቴ በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ ይፍረድ ይፍረድ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 Год назад +5

    እስከመቼ አባቶቻችንን በእንደዚህ አይነት ስቃይ እናጣለን 💔💔💔🖤🖤😭😭

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Год назад +3

    ይብለኝ ላቺ ሀገሬ ይብላኝ ላቺ ኢትዮጵያ

  • @alemtsehayyeshidagna4480
    @alemtsehayyeshidagna4480 Год назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ አስበን ምድሪቷ ግፍ ሞላት አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @yalemfetene5560
    @yalemfetene5560 Год назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ስለእኛ ብለህ ሳይሆን ሰለ እነዚህ ደማቸው ሰለፈሰሰው ካህናት አባቶቻችን ስትል ቀኖችን አሳጥርልን።😢

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Год назад +5

    እባካችሁ እንፀልይ መንግስት የለም ይብላኝ ለእኛ እሳቸው በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ልጆቻውን ያሳድግ 🙏🙏🙏🙏

    • @senaitkfle3979
      @senaitkfle3979 Год назад

      እባካቹ መንግስት ኣትበሉ እርስ በርሳችን እየተባላን ኣደለንዴ

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Год назад +4

    😭😭😭😭😭😭ሁሌ ማልቀስ ስራችን በቃ 😭😭😭😭

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 Год назад

    ያባታችን በረከታቸዉ ይደርብን ይብላኝ ለኛ ለአመፀኞቹ እሳቸዉስ ክብር አግኝተዋል

  • @MMABAMEN
    @MMABAMEN Год назад +1

    እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፡፡የንፁህ ካህን ደም ፈሶ አይቀርም፡፡ቢዘገይም ሁሉም የዋጋውን ያገኛል፡፡

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Год назад +5

    ነፍስ ይማር😢አባታችን በረከትዎ ይድረሰን🙏የመጣብን ነገር መአት ነዉ ሰው መሆን አቃተን ያማል😢እዛ ያላችሁ እርስ በእርስ ተጠባበቁ አዲስ ሰው ስታዩ ተጠንቀቁ መንግስት አያድናችሁም ክርስትናን ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተውብናል

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Год назад +1

      አሜን። እኔ አበት ናፍሰቸውን ይማር

  • @romanhaile613
    @romanhaile613 Год назад +3

    አቤቱ ፍረድ

    • @godadaye8112
      @godadaye8112 Год назад

      እንደው እባካችሁ በፈጣሪ አትዘብቱ እዚህ ላይ እምትጽፉትን ለዩ!

  • @lulitdesta475
    @lulitdesta475 Год назад

    ነብሳቸውን በአብርሀም በይስሀቅ በያእቆብ እቅፍ ያኑራቸው ለቤተሰብም መጽናናትን ያድላቸው እግዚአብሔር እባክህ ተመልከት

  • @spitextablet203
    @spitextablet203 Год назад

    የኣባታችንን ነፍስ እግዚአብሄር አምላክ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😭😭😭😭😭

  • @nathanim2787
    @nathanim2787 Год назад +5

    እንባችን የሚያብስ አምላክ ይርዳን አቅቶናል😭

  • @atitegebtesema2498
    @atitegebtesema2498 Год назад +5

    አምላኬ የት ነው ያለከው ፍረድ ፍረድ ፍረድ ዝምታክ አሰፈራኝ

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад

      ቢዘገይም አምላክ መልስ አለው እሱ እደ እኛ አይቸኩልም

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Год назад +1

    ነብስ ይማር አባታችን እመቤታችን በቅፍዋ በገነት ታኑርልን!

  • @mesitube218
    @mesitube218 Год назад

    አምላከ ቅዱሳን የአባታችን ነብሳቸውን ያሳርፍልን አምላከ ቅዱሳን በቃ ይበለን 😢😢😢😢

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b Год назад +5

    እኔ ልቤ ደምቷል😢😢ምን ልበል

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Год назад +4

    ምን እንሁን ጨረሱንኮ አረ ፍረድልን አምላኬ😥😥😥😥😥

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j Год назад

    የኔ ውድ ናፍቆት ሐዘን ማን ያሳድገኛል አለ የኔ አባት እግዚአብሔር ያጽናህ😭😭😭

  • @zewdneshasefa6231
    @zewdneshasefa6231 Год назад

    በእውነት የብልፅግና ባለ ሰይጣናት (ባለስልጣናት) በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በልጆቻችሁ በቤተሰቦቻችሁ በራሳችሁ በእውነት ይፍረድ

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 Год назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጨካኝ ህዝብ

  • @mekdia6245
    @mekdia6245 Год назад +14

    የሲኖዶስ ቸልተኝነት ለዚህ በቅተናል 😢 ፒያሳ ጊዎርጊስ ጭስ ሲለቁ ምን ተደረጉ ምን ተባለ ምንም ይሄው ዛሬ ካህን በድንጋይ ተገደለ እስከመቼ ነው ነፍስ ይማር እሚባል ለምን ቆራጥ መግለጫ አውጥተው በቃ አይሉም አባቶች ለምን ???

    • @biniamsol1235
      @biniamsol1235 Год назад +3

      ምነው ነብሰ ገዳዩ እያለ ሲኖዶሱን?

    • @godadaye8112
      @godadaye8112 Год назад +3

      አባቶች አባቶች ከማለት መጀመሪያ የራሳችንን ሥራ እንስራ እስኪ!በኔ ጥፋት ነው የመጣው ብለን መጀመሪያ ራሳችንን እንውቀስ እስኪ

    • @benjami4359
      @benjami4359 Год назад

      እዚ ኮሜንት ምታረጉ አንብቡ የሁሉም በደል ምንጭ ድሆነት ነው። ኦርቶዶክሳዊ በቁጠባ የጠነከረ ስላልሆነ እየታረደ ነው። መፋትሄው ጠንክሮ መስራት ተቀጣሪ ለመሆን ከመመኘት ቀጣሪ ነመሆን መጣር ይህ የሚሳው ደሞ ከትናንሽ ንግድ ጀምሮ በቢዝነስ መሳተፋ፥ ስተገበያዩ ቅድም ከኦርቶዶክሳውያን በመገበያየት የወገንን ኪስ ማሳበጥ ባር እና ምግብ ቤት ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዓይነት ቢዝነስ መሰማራት ነው። ቁጠባ ከሌለ ልጅ ወንዶ ዘር ለመተካትም አይቻልም እኔደዚ ከቀጠለ ከጊዜ በሃላ እንደ ህዝብ ታሪኽ ሆነን እንቀራለን

    • @benjami4359
      @benjami4359 Год назад

      እዚ ኮሜንት ምታረጉ አንብቡ የሁሉም በደል ምንጭ ድህነት ነው። ኦርቶዶክሳዊ በቁጠባ የጠነከረ ስላልሆነ እየታረደ ነው። መፋትሄው ጠንክሮ መስራት ተቀጣሪ ለመሆን ከመመኘት ቀጣሪ ነመሆን መጣር ይህ የሚሳው ደሞ ከትናንሽ ንግድ ጀምሮ በቢዝነስ መሳተፋ፥ ስተገበያዩ ቅድም ከኦርቶዶክሳውያን በመገበያየት የወገንን ኪስ ማሳበጥ ባር እና ምግብ ቤት ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዓይነት ቢዝነስ መሰማራት ነው። ቁጠባ ከሌለ ልጅ ወንዶ ዘር ለመተካትም አይቻልም እኔደዚ ከቀጠለ ከጊዜ በሃላ እንደ ህዝብ ታሪኽ ሆነን እንቀራለን

  • @mekadsemeknselam1973
    @mekadsemeknselam1973 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተው ፍርድ 😭😭😭 ይብላኝ ለገዳይ አባታቼችን የሰማዕታትን አክሊል ነው የተቀበሉት 😭😭😭

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +1

    እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ አቤቱ በቃ በለን ሁሌ ለቅሶ ደከመን
    ነፍሳቸው በአፀደገነት በሰላም ትረፍ

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 Год назад +4

    መጠምጠሚያ መስቀሉ ነጠላው ያስገድላል

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t Год назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ነፍሰዎት በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን አሜን 😭
    አምላክ ሆይ ይህን ሰቆቃ በቃ በለን እግዚአብሔር አምላክ ኃይል ይሁንህ ወንድም ዓለም እመ አምላክ ታበርታህ አሜን 😭

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዎትን ከአብርሃም ከይስሀቅ ከያዕቆብ ጎን ያሳርፍልን አባታችን በበከትዎ ይደርብን

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን የሰማዕትነት ክብርን እና አክሊልን ያድልልን!!! ልጃቸውን የማሳደግ የቤተክርስቲያንና የኛ የምዕመን ሀላፊነት ነው። ሰማዕትነትን አንፍራ ክርስትያኖች ከዚህ የበለጠ አስጨናቂ ዘመን እንደሚመጣ እወቁ!

  • @user-nr6vw5ws2j
    @user-nr6vw5ws2j Год назад

    አብራቸው የክርስቶስ ደም ነው የፈሰሰው ማርያምን ያማል እንዴት ደፈሩ እህህህህህህህህ

  • @hdjdidndjdjje6431
    @hdjdidndjdjje6431 Год назад

    አባቶቼ በረከቶ ይድረሰን እርሦስ ሰማያዊ አክሊልን ተጎናጽፈዋል ይብላኝ ለገዳይና ለኔ ብጤ ኃጢአተኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Год назад +2

    አፈር ልብላ አባቴ አውን እኚን አባት እንኳን ለመግደል ቀና ብሎ ለማየትም ይከብዳል ነፍሶን ከሰማዕታቱ ጎን ያሳርፍልን::😢😭

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Год назад +2

    አቤቱ ፈጣሪያችን ነፍሰ ገዳዮችን ማስተዋሉን ስጣቸው ነፍሳቸውን ይማር አባታችን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Год назад +2

    አባታችን በረከታቸው ይደርብምን
    እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +2

    ጌታ ሖይ አንተ ፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭ከደጋጎቹ ጎን ያሣርፍልን አባታችን 🙏

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Год назад

    Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @bbhh211
    @bbhh211 Год назад

    በረከትዎ ይደርብን አባቴ ኧረ ጌታ ሆይ እባክህ ታረቀን ስንሞት ፍትሀት የሚያደርግልን ንስሀ ሚሰጠን ቀሳውስት እያጣን ነው ለወደፊት

  • @user-sk4dd4gq7s
    @user-sk4dd4gq7s Год назад +1

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ፍርድህን ስጥ💔💔💔😢

  • @user-mm7ym6ro3t
    @user-mm7ym6ro3t Год назад

    እግዚአብሔር የአባታችንን በረከታቸዉን ያሳድርብን ገና ብዙ እንሰማለን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ክርሥቲያኖች እንደባሪያ እየተቀጠቀጡ ነዉ ሚኖሩት በገዛ ሀገራቸዉ

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 Год назад

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን ደማቸውን የናቡቴን ደም የትቀበለ አምላክ ይበቀል

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g Год назад +2

    የኔባ ይፍሰስ አቤቱ ጌታ ሆይ ያግልጋይህን ነፍስ በሰላም አሳርፍልን ጌታ ሆይ እረ በቃ በለን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን😢😢

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Год назад

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን::
    ደ ምዎት ከአምላክ ፊት ትድረስ::

  • @aynlak9464
    @aynlak9464 Год назад

    ይብላኝ ለጅቦቹ ለአውሬዎቹ እሳቸውስ የሱ አገልጋይ ናቸው ነፍሳቸውን በአብራህምና በይሰሃቅ ጎን ያርግልን::💔💔💔

  • @dddddd-ml5jo
    @dddddd-ml5jo Год назад

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍ

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ፤ ነፍስዎ በሰላም ትረፍ አባታችን ! 🙏😭🙏

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964 Год назад

    በረከትዎ ይደርብን አባቴ ይብላኝለገዳይ

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Год назад +1

    ዋ ለገዳይ እሳቸዉስ ፈጣሪ በቀኙ ያስቀምጥልናል የኔ አባት ሚስኪን እግዛአብሔር ባፀደገነት ያኑርልን ይብላኝ ለገዳይ ገዳይም ይሞታል😢😢😢

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    መቸ ይሆን መከራው የሚያበቃው እግዚኦ እህህህ አባቶችን ማጣት ከባድ ነው አይይ😢😢

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Год назад +1

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፅደገነት ይኑረው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትና ብርታትን ክስ ጣቸው በእሳቸው ላይ ይህንን ጭካኔና ግፍ የፈፀሙ ወንጀለኞችን እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ደማቸውን ይፈልግላቸው😊😊

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Год назад +2

    ኡፍ ያማል ያማል
    አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад

    እግዚአበሔር ነፈሶን በአፃደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Год назад +2

    እስከ መቼ ነው ግን ዝምታው ብዙ ሆንን ብዙ መከራ ተቀበልን አባቶች ኧረ ስለ እግዚአብሔር ህዝቡን አስነሱት በቃ በሉ 😭😭😭

  • @welelafenta3263
    @welelafenta3263 Год назад

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን
    ሰማዕትነት ነው

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Год назад +1

    😢😢😭😭😭አይ ዘንድሮ ካህን መግደል ወየው ለገዳዬ እህህህ እኔን ህጻኑ አሳዘነኝ ማንም ሚያሳድገኝ የለም አለ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Год назад

    አቤት የእግዚአብሔር ፍርድ ሲደርስ የት ይሆን መግቢያችን እግዚኦ የጥፊው ስገርመን በድንጋይ ተወግሮ መሞት ያሳዝናል በረከታቸው ይደርብን

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 Год назад

    አቤቱ አምላኬሆይ ይህንግፉ ተመልከት 😭😭😭😭😭😭

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Год назад

    እግዞኦ መሐረና ኩሩስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አባታችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያንሩልን አሜን ለሁሉም ቤተሰባቸው መእመናን መጽናናትን ይስጣቸው አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን 😭😭😭🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Год назад

    እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ የአባታችንን ነፍስ በመንግስቱ ይቀበላት ለቤተሰቡም መጽናናትን ይስጥ ለገዳዮች ወንጀለኞችም ፍርዱን ይስጣቸው ።

  • @meklitfenta4133
    @meklitfenta4133 Год назад

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ፍርድህን አይዋል አይደር እባክህ ፍረድ እስከመቼ ነው ፈጣሪ ሆይ
    የአባታች በረከት ይደርብን እሳቸውንም ከደጋጎች ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 Год назад

    የግፎኞች አባት ጌታሆይ ቶሎና ልን።የትዋህድልጆች በግፍ አረ አለቅን የህጣናት አምላክ አረተመልከተን

  • @yeshewaalayu4800
    @yeshewaalayu4800 Год назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር በአፀዴ ገነት ያኑሮዎት እር የማል😭😭😭😭

  • @rebeccagebre1913
    @rebeccagebre1913 Год назад

    ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ የንተን ፀጋና በረከት አምላክ አድሏቸው በግፈኖች በድንጋይ ተወግረው ተገደሉ 😭😭😭አላምኑና አሻግሩና