"ተመስገን" የቅዱስ ገብርኤል ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ወጣት ማህበር የመዝሙር ዲቪዲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 ноя 2024

Комментарии • 122

  • @ABg-xp6vj
    @ABg-xp6vj 11 месяцев назад +2

    አለባችሁ የእውነት ክርሥቲያ ነው አመሠግናለሁ ለኔ ያረጋችሁ ያክል ነው የተሠማኝ አሜን ይመ ሥገን

  • @abelworku992
    @abelworku992 2 года назад +11

    እኔ እንባዬ መጣ ሳያቹ ገብርኤል ቁምስና ነበርኩኝ ከህፆት እስከ ወጣት ማህበር አባል ነበርኩኝ አውን ግን እንደ ጠፋው በግ አስቡኝ ይሄን በማየቴ ብቻ ደስተኛ ነኝ አግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እኔ ግን ቀናው

  • @senaymesfin213
    @senaymesfin213 3 года назад +26

    ገና ከጅምሩ ንግግሬን ምን ብዬ እንደምጀምር ቅጥአንባሩ ጠፋብኝ! ……ይህንን ትልቅ የነፍስ ምግብ የሆነ የምስጋና አገልግል ለማዘጋጀት በዚህ መዝሙር ሥራ ላይ የተባበራችሁ ሁላችሁ ምን ይህል መስዋእትነት እንደከፈላችሁ ከሥራችሁ ማየት ይቻላል! የእውነት በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በምስል የተቀነባበረ የካቶሊክ መዝሙር እያየሁ ዓይኖቼ በእንባ ተሞልተው በምስጋና መንፈስ ያለቀስኩበት ይህ የምስጋና ሥራ ብቻ ነው!.... የምር አንዴ ከከፈትኩት በኋላ ዝም ብዬ እየደጋገምኩ ሰማሁት ግን በቃ ልጠግበው አልቻልኩም!
    ይህ መንፈሳዊ ስንቅ የቀድሞዎቹን ከአሁኑ እና ከሚመጡት ጋር ያስተሳሰረ ትልቅ ተዓምራዊ ሥራም ነው! ከዚህ በፊት አይቼው በማላውቀው መልኩ ይህ መዝሙር እግዚብሔርን በመዝሙር ማመስገን እድሜና የኑሮ ሁኔታ የማይገድበው እንደሆነ ህጻናትን፣ አዳጊዎችን፣ ወጣቶችን፣ ጎልማሶችን እና አዛውንቶችን አካቶ ያየሁበት ዝማሬ ነው!
    በቤተክርስቲያን ውስጥ ለእግዚአብሔር በመዝሙር ማመስገን የወጣቶች ተግባር ብቻ ሳይሆን የሁላችን ሕያዋን ፍጥረታት ተግባር እንደሆነ በዚህ ሥራችሁ ተግባራዊ ትምህርት ሰጥታችሁናል! በዚህ ሥራችሁ ድሮ የማውቀው የቅዱስ ገብርኤል ወጣቶችን አስታውሳችሁኛል!
    እኔ አንድ ዓመት በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በነበረኝ ቆይታ የቅዱስ ገብርኤል ወጣቶች የብዙ ጸጋዎች ባለቤት መሆናችሁን አይቻለሁና ይህ የምስጋና መዝሙር የምስጋናቸው ማማሟቂያ አድርጌ እቆጥረዋለሁ! ከዚህ በኋላ ገና ብዙ ሥራዎችን እንጠብቃለን! ይህ የምስጋና ስንቅ ለእኔ እንደሆነው የብዙዎችን ልብ በምስጋና ሞልቶ ወደ አባታቸው ቤት እንደሚመልስ ሙሉ እምነት አለኝ! በስተመጨረሻም ክቡር ቆሞሳችን አባ ሚካኤል ጌታቸውን የሆነ ወቅት ተዳፍኖ የነበረውን የቅዱስ ገብርኤል የወጣቶችን መንፈስ ተመልሶ እንዲያንሰራራ ስላደረጉ እና በተግባርም ስላሳዩን እግዚአብሔር እድሜ፣ ጤና ጸጋ በረከትን ሁሉ አብዝቶ ይስጦት!
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ከልጅነት ጀምሮ በኃያሉ አማላጅነቱ እየጠበቀ ለዚህ ያበቃችሁ ባልደረባችሁ ሊቀመላዕክቱ ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ሕይወታችሁን በጸጋ ይሙላው! ተባረኩልን!

  • @habashiyeethiopialazalalem8401
    @habashiyeethiopialazalalem8401 3 года назад +6

    Amen Amen Amen tamasgeni geta tabarikachu igzaberi yibarikachu l Love you catholic hulemi ✝️✝️✝️🤲🙏🙏🙏

  • @mhiretbalache6589
    @mhiretbalache6589 2 года назад +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏🙏

  • @maretechmaretech3772
    @maretechmaretech3772 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @pelipelo1171
    @pelipelo1171 3 года назад +4

    Temesgen temesgen temesgen temesgen temesgen

  • @etetuagonafer859
    @etetuagonafer859 3 года назад +6

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 3 года назад +5

    ተመስገን 🙏

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ

    ምስጋናዬ ሙሉነው ምስጋናዬ ሙሉነው
    ላንተ ያለኝ እጅግ ብዙ ነው
    እግዚአብሔር እጅግ ታላቅ ነው
    ማደሪያህን ይሙላው ተቀበለው
    ሰምተኸኛል ልመናዬን አድምጠኸኛል ጌታ ጸሎቴን
    አላሳፈርከኝም ጌታ ይልቁንም በምስጋና ሞላኸኝ ተመስገን አባ
    ሰማህለት ልመናውን አዳመጥከለት ጌታ ጸሎቱን አላሳፈርከውም ጌታ ይልቁንም በምስጋና ሞላኸው ተመስገን አባ
    ሰማህላት ልመናዋን አዳመጥክላት ጌታ ጸሎቷን አላሳፈርካትም ጌታ ይልቁንም በምስጋና ሞላኻት ተመስገን አባ
    የበዛ ምስጋና ልሰዋልህ ጌታ
    ተመስገን ተመስገን ጌታ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
    ተወደስ ተወደስ ተወደስ ተወደስ
    ምስጋናዬን ላቅርብ በእውነትና በመንፈስ
    ጣዕም ባለው ዜማዬ ሲያዩት ባለው የደስደስ
    በምስጋና ልቁም ፊትህ በሚያረካ አንደበት
    ግድፈትና ትዕቢት በሌለው ግብዝነት
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባታችን
    አንተ ስላለህ ነው በህይወት መኖራችን
    የምስጋና ልቦና ያስቀመጥክልኝ በውስጤ
    ሲቀጣጠል የሚኖር የሚያበራ በነፍሴ
    ወደኋላ ተመልሼ የጥንቱን ሳስተውለው
    ቃላትም ያጥረኛል ለምስጋና የማቀርበው
    ምንም ሳትፈልግ ከእኔ እንዲሁ የወደድከኝ
    ብሩና ወርቁን ትተህ ምስጋና የምትለኝ
    ደስታዬን ሁሉ ላቅርበው በምስጋና
    አርቆ የሚያስተውል ህይወት ሰጠኸኛልና
    በማለዳ ስትጠራኝ ክብርህን ልታሳየኝ
    ወደአንተ እንድቀርብ ያለህን ልትሰጠኝ
    ባለውለታዬ ነህ ስትሰጠኝ የማትሰለች
    አይዞሽ /አይዞህ ብለህ የምትጠራኝ ደግሜ ስሰለች
    በደጅህ ስንደርስ በባረካት ዕለት
    ለአፋችን የሚቀናን ክበርልን ማለት
    ካረክልን ጋር ስናወዳድረው ምስጋና የሚሆንህ እጅግ ጥቂት ነው
    ተመስገን 8
    ለሆነልንልን ሁሉ ኑረን በህይወታችን
    ከልጅነት ወራት እስከጉብዝናችን
    ዝም ብለን ቀርቶ እንዳው ብለን ችላ አመስግነን እንኳን ልባችን በሞላ
    ጥንተም ባንተ ነበርን ዛሬም ባንተ አለን
    የሰጠኸን ሲታይ ምን አለ የጎደለን
    እንደመዝሙረኛው እንደልበ ዳዊት
    ማመስገን ሁኖናል የተረፈን መክሊት
    ምክንያት አንሻም አንተን ማመስገኛ መኖርህን ማመን በቂ ሆኗል ለኛ
    ማየትን በሚሻ በምልክት ዘመን
    ሳናይ አምነንሀል አምላክ ሆይ ተመስገን
    ባንተ ነው ሞልተን ብንታይ
    ሞገስህ በክብራችን ላይ
    ያበራው ከዘመን ዘመን
    ባንተ ነው ጌታ ሆይ ተመስገን
    ባንተ ነው ስኬት የቀናን
    ስንታይ ጸጋህ የሞላን
    ያበራው ከዘመን ዘመን
    ባንተ ነው ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @lidetyohannes1069
    @lidetyohannes1069 3 года назад +3

    fetari ahunim stegawun abizito yistachu yegna batihonu yikochegn neber betam des yemilina menfes yemiyadis mezmur new❤❤❤❤

  • @eyoblukas4982
    @eyoblukas4982 3 года назад +13

    Yemr betam yemgrem ena yemdenki mezmurochn selasmachun fixar yamer ena yetewabe negr yestachu ye kidus gibral amlajente aylyachu banti ❤❤❤

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 3 года назад +11

    ልብ የሚያርስ ዝማሬ የካቶሊክ ይዘቱን ሳይለቅ። ተባረኩ !

  • @meklitsolomon6040
    @meklitsolomon6040 3 года назад +12

    Wowwwwwwwwww ምንም ቃል የለኝም በጣም ደስ የሚል ግጥም ዜማ ሁሉ ነገሩ በክርስቶስ ያማረ የዝማሬ ስራ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። አኩርታችሁኛል። እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @ethiopiancatholicchurchson7405
    @ethiopiancatholicchurchson7405 3 года назад +25

    የመላእክት ዝማሬን ነው ያሰማችሁን 🙏🙏🙏 በጣፋጭ ዜማችሁ ስለባረካችሁን እና ባማረ ውዳሴ ደግሞ አምላክን የማመስገኛ ምክንያት ስለሆናችሁ ከሙላቱ ደግሞ ተርፎ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @teresaterefe1573
    @teresaterefe1573 3 года назад +4

    bebzu tebareku ,slenante egziabher yimesgen

  • @habtamudaniel1778
    @habtamudaniel1778 3 года назад +3

    DASE SILL .EGZER YEBAREKACHU

  • @jgrjohnny
    @jgrjohnny 3 года назад +23

    በጣም ደስ የሚሉ የምስጋና መዝሙሮችን ስለሰራችሁልን እናመሰግናለን እግዚአብሄር አገልግሎታችሁን አብዝቶ ይባርክ

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ

    ጌታ አምላክ ሰጥቷል ሰጥታችኋል ተመስገን ። ተመስገን ! ሰላም ለኪ ብሎ ያበሰረን ገብርኤል ይጠብቃችሁ👆☧💞❤💓💝

  • @gbdarge9404
    @gbdarge9404 3 года назад +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @tsigewolde7668
    @tsigewolde7668 3 года назад +14

    ልዩ ነው በቃል መግለፅ ያቅታል ተደጋግሞ ሲሰሙት ልብ ይሰብራል ተመስገን ከነዚህ አምስት ቃላቶች ውጭ ምን ይከፈለዋል ተመስገን ተመስገን ብቻ ነው ተመስገንስ የማንል ስንቶች አለን ብቻ ራሳችንን እንድናይ ምስጋናን ረስቶ የተኛ ካለ የማንቂያ ደውል የሆ ዝማሬ ነው ከቤቱ ለራቅነው የበለጠ የምንቀርብበት መልካም መአዛ ያለው መዝሙር ነው በብዙ ተባረኩ !!!🙏❤🙏

  • @samerydebaba2778
    @samerydebaba2778 2 года назад +3

    ቀሚስ መልበስ ልመዱ በጀመሪያ😘😘ታምራላቹ

  • @ELUTA25
    @ELUTA25 3 года назад +8

    በጣም የሚባርክ መዝሙር ፡ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ ለበረከት ይሁንላቹ

  • @tsigewolde7668
    @tsigewolde7668 3 года назад +12

    ተባረኩልን ❤❤❤ ተሰምቶ አይጠገብም

  • @tesfayegebremichael7471
    @tesfayegebremichael7471 3 года назад +5

    May God bless you abundantly. This is a bible based hymm.

  • @hiwmelaku
    @hiwmelaku 3 года назад +16

    'ተመስገን አባ'❤❤❤. በጣም ውብ ነው!!! አቀነባበሩ: ዜማው: እንደዚህ ሰብሰብ ብላችሁ ስትዘምሩለት እንዴት ደስ ይላል! እንዲሁም ወጣት ልጆች ሙዚቃ መሳሪያ ይዘው ቤተክርስቲያናችንን ሲያገለግሉ ማየት ልብ ያሞቃል! በርቱልን! እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏

  • @samitsgah6003
    @samitsgah6003 3 года назад +6

    ጌታ እ /ር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ።

  • @haileantonios5511
    @haileantonios5511 3 года назад +4

    I always listen this song( mezmur) and inspired by it. Catholic church is reach in songs of multiple languages in Ethiopia. we pray for those who shine out like this Youths and others to come.

  • @amidebirhengebiral9912
    @amidebirhengebiral9912 3 года назад +8

    ከምስጋና ሌላ ምን እናቀርባለን በፊቱ
    ጌታ ለዘለዓለም ይመስገን አሜን

  • @sintayehusisay3869
    @sintayehusisay3869 3 года назад +3

    Tebareku des yilal betam

  • @edenbelay7141
    @edenbelay7141 3 года назад +10

    ምስጋናዬ ሙሉ ነው 🙏❤

  • @Haymiblessed
    @Haymiblessed 3 года назад +6

    ተመስገን🙏🏻 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @iam62126
    @iam62126 3 года назад +2

    Yemaytegebu mezmuroch selesetachinu Egziabhare yistelen. Tebarekulen🙏

  • @rahelgebremichael1936
    @rahelgebremichael1936 3 года назад +5

    God bless you all

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 2 месяца назад

    ተመስገን አምላኬ ቤተክርስትያንህ የገሃነም ደጆችም አይችሏትም ብለሃል: በሙሉ ልቤ አምናለሁ🙏🏽❤

  • @martamegdes4935
    @martamegdes4935 2 года назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @manegeta20
    @manegeta20 3 года назад +6

    Our God bless you

  • @asayechworku9745
    @asayechworku9745 3 года назад +6

    Egzabiher yetemesegene yihun!!! Yebetekirstiyan enku yehonachiw Ye K/Gebriel lijoch egzsbiher yibarkachihu!!! Ejig Betaaam yamare zimare silabereketachihu kelib enameseginachualen!!! Tebareku❤❤❤❤❤

  • @yemesrachassefa8992
    @yemesrachassefa8992 3 года назад +12

    ሁላችሁንም እናመሰግናለን! እግዚአብሔር እኛን ለዚህ ስራ ስለመረጠን ስሙ ይመስገን!
    ክብሩ ሁሉ ለእርሱ ይሁን!

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 года назад +4

    ግሩም ነው ተባረኩ። ለኪዳነ ምህረትና ለቅዱስ ገርብርኤል በዚሁ ዜማ ውስጥ ብታካትቱ ጥሩ ነበር።

  • @Selamhaju
    @Selamhaju 3 года назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ተባረኩ። 🙌🙌🙌

    • @galaxyj2aman92
      @galaxyj2aman92 3 года назад +2

      Aman Aman Amannnn Bxame Dase Ylale Tmsgn Tmsgn Tbarklne Amannnn

  • @tsehayhabte1992
    @tsehayhabte1992 3 года назад +12

    ፈጣሪ አንደበታችሁን ይባርክ፡፡ ዕድሜና ጤናም ይስጣችሁ፡፡ ስለ ሁሉም ነገር ሃያሉ እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን፡፡

  • @cherudessu4091
    @cherudessu4091 3 года назад +7

    በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ፀጋው ያብዛላችሁ

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 3 года назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ!
    እጅግ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር!
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hofoleguto1265
    @hofoleguto1265 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ደስታዬን እና አድናቆቴን ምን ብዬ እንደምገልፀው ባላውቅም 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ።

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 3 года назад +5

    Blessed be God and Thanks for the beuitiful Song

  • @danieldttesfaye
    @danieldttesfaye 3 года назад +7

    ከመጠን በላይ ደስ የሚሉ መዝሙሮች ።

  • @tarikutsega4690
    @tarikutsega4690 3 года назад +11

    Stay with Blessing እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @BRANCOF
    @BRANCOF 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ይባርካቹ! የዚህ ቪዲዮ ክሊፕ ለሁሉም ምዕመን እና መዘምራን መነቃቃት እና ትምህርት እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ 🙏🏻

  • @tumasana8669
    @tumasana8669 3 года назад +6

    ደስ ይላል ፣ የተወደደ መዝሙር ይሁን። ውዶች

  • @mytube9548
    @mytube9548 3 года назад +4

    Amen

  • @amedmalik6943
    @amedmalik6943 2 года назад

    ጌታ ሆይ ተባረክልኝ ፀሎቴን ሰምተህልኛልና
    ይሄን ማየት ነበር መሻተ

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 Год назад

    Temesghen 🙏🏻Temesghen🙏🏻 Temesghen🙏🏻 Egziabhair Yebarkachehu 🙏🏻✝️⛪️🛐❤️🙏🌹🎊🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Godsdaughter16
    @Godsdaughter16 3 года назад +8

    Yelejenete bete Gebriel .. asadagi tebakiyachen meleaku gebriel ❤❤❤🙏🏾🙏🏾Alot of memories good to see you.last time I was there I have seen your energy .. keep the good work Guys🙏🏾❤
    God bless you. 🙏🏾🙏🏾

  • @mershuaychilum1087
    @mershuaychilum1087 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከው ።

  • @sarontamire7870
    @sarontamire7870 3 года назад +9

    God bless you all❤
    God is good all the time🤗

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
    @melsechmaekebogetaeysuslij7329 2 года назад

    Amen amen amen ኢየሱስ ይበርክቹሁ ተበርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ABg-xp6vj
    @ABg-xp6vj 11 месяцев назад

    ከልባችው እሥተምሩን ካቶሊክን የሚሽት አሜን ይመሥገን

  • @kerodaklile4288
    @kerodaklile4288 3 года назад +13

    መዝሙር 150
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
    ² በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
    ³ በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።

    ⁶ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።

  • @marta.1260
    @marta.1260 Год назад

    አሜን ተምስገን መስጋና ለ ጌታ yhun🙏🙏🙏

  • @destasodano1904
    @destasodano1904 2 года назад

    Dears brother and sisters almighty God bless you all! I am happy to hear such kinds of gorgeous spritual song again and again.

  • @sarapaulos4724
    @sarapaulos4724 2 года назад +1

    አሜን ተመስገን ጌታዬ

  • @haymanotteka4677
    @haymanotteka4677 2 года назад

    Yemer betam tamralachu ene Orthodox negn gen egna bete endenanet geta aymelkem besu kere yelgnal tebarku

  • @habtamualoto549
    @habtamualoto549 Год назад

    beautiful song ever i heard in the catholic Church

  • @galaxyj2aman92
    @galaxyj2aman92 3 года назад +6

    Aman Aman Tmsgn Tmsgn Tbarkulne amann

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 Год назад

    Betame des telalachehu 🙏✝️⛪️🛐🙏❤️🌹🎊🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 3 года назад +4

    @15:22 how cute ❤❤

  • @alemtsehayzekarge4781
    @alemtsehayzekarge4781 2 года назад

    Hulem sisemut adis new you too GOD 's bless be with you all

  • @BellaSophia
    @BellaSophia 2 года назад

    AMEN. God bless you for sharing this beautiful music. it is lovely.

  • @tesfaysurafel3041
    @tesfaysurafel3041 Год назад

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም ጥኡመ ዜማ ነው በርቱ

  • @marya4856
    @marya4856 2 года назад +1

    Esey Temesegene

  • @ameleworkhaileyesusbeza9094
    @ameleworkhaileyesusbeza9094 3 года назад +5

    Praise the almighty God!

  • @selamseyoum9442
    @selamseyoum9442 2 года назад +1

    "Agazit Seyoum "
    Temesgen Lord of Lord's King of Kings I am still alive beating the tumor brain surgery. (ALASAFERKEGNM GETAYE)

  • @ameleworkhaileyesusbeza9094
    @ameleworkhaileyesusbeza9094 3 года назад +6

    God bless you abundantly!

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 3 года назад +2

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @johnjambo29
    @johnjambo29 Год назад

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ!!

  • @YohanesAkale-n9h
    @YohanesAkale-n9h Месяц назад

    ጌታ የሱስ የባርካችሁ

  • @waito6
    @waito6 Месяц назад

    እግ/ር በብዙ ይባርካቹ።

  • @chaltuhusen6303
    @chaltuhusen6303 2 года назад +1

    Ameeen tebarekulin

  • @meronbirgu7088
    @meronbirgu7088 2 года назад +1

    GOD BLESS U

  • @habtamualoto549
    @habtamualoto549 Год назад

    Wonderful coir _ tebaraku

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw Год назад

    ያሳደገኝ ቤተክርስትያን❤🥲🥲🥲

  • @hamelmalworku3006
    @hamelmalworku3006 Год назад

    አሜን ተመስገን❤❤❤

  • @gojobet577
    @gojobet577 3 года назад +2

    Temesgen

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw Год назад

    እንዴት ደስ ይላል?😮❤❤❤❤

  • @tinsaeasefa88
    @tinsaeasefa88 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው እህቶች ግን መዝሙር ላይ ፀጉራቸውን ቢሽፈኑት እና በቀሚስ

  • @novena1712
    @novena1712 Год назад

    Temsgen Amlakèe

  • @hopeuniversitytube8321
    @hopeuniversitytube8321 2 года назад +1

    Be blessed all👍👍👍👍

  • @alexanderalex4908
    @alexanderalex4908 Год назад

    ደስ ይላል

  • @tigisttigist6743
    @tigisttigist6743 Год назад

    Temesgen 🙏🙏🙏

  • @መቀደስ
    @መቀደስ Год назад

    Amen Amen tamgni get

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 3 года назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebeteshetu7613
    @emebeteshetu7613 2 года назад

    Des yelale

  • @barakatbekele9548
    @barakatbekele9548 7 месяцев назад

    Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll ❤❤❤❤

  • @twinkleroad7830
    @twinkleroad7830 Год назад +1

    13:40

  • @novena1712
    @novena1712 2 дня назад

    If its possible can you bold the lyrics it's too little to read. Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galaxyj2aman92
    @galaxyj2aman92 3 года назад +5

    Msamwe alxgbe alkute tmsgn tmsgn

  • @tsegatube8235
    @tsegatube8235 3 года назад +1

    አዘማመራችሁ እንደጴንጤ ነው

  • @senorita6037
    @senorita6037 3 года назад

    Alebabsachuni astekakelue