"ከንፈሯ ሰው ገሎ ጥርሷ ዳኛ ሲሆን"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 48

  • @GdhhHdhu
    @GdhhHdhu Месяц назад +2

    አይይይይይ ትዝታ 😢😢😢😢ወሎ ነት ትለምልም😢😢😢😢😢

  • @Hvcf-pg2sg
    @Hvcf-pg2sg Год назад +7

    አማያ ሚዲያ ምስጋናየ ከልብ ነው
    እንደዚህ የባህላችን የሚስታውሱንን ዘፈኖች
    ቀረርቶ በማካፈልህ በኡነት በጣም እናመሰግናለን

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb Месяц назад +1

    የሚገርመኝ ሙዚቃጋ እሩቅ ነኝ ከልጄነቴ ዛሬ ደሞ ይበልጥ እፈራዋለሁኝ ከድሮዉ የበለጠ ለመራቅ እጥራለሁኝ አላህ ይገዘኝ ግን ከጉረረጉሮ የለከፈኝ አለቀኝ አለ እደት ልሽሽ አይይይይይ

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 Год назад +8

    እህህህህህህህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት አይንህ ይጥፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AliAli-px1pe
    @AliAli-px1pe 4 месяца назад +1

    ኑሮ ይሄ የተለከፈ ሰው ወደ ኋላ አጠነጠነኝ ከቶ ምን ልሁነው.......

  • @AmareNegn-qn5vx
    @AmareNegn-qn5vx Год назад +1

    አየ ትዝታ በሰዉ አገር❤❤❤

  • @XgDf-g3s
    @XgDf-g3s Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢አይትዝታ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @trdyt3245
    @trdyt3245 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @saada7652
    @saada7652 Год назад +3

    አይ ሰይድ ጋሌ አጀቴን በላህ አይስደት አይንህ ጥፈት ይበል ኡፉፉፉፉፉፊ አሁንስ 😥😥😥😥😥

  • @janaatathyb4399
    @janaatathyb4399 21 день назад +1

    እህህህህህህህ አይይይይይ😢😢😢

  • @Fkhyd-gt7sq
    @Fkhyd-gt7sq 5 месяцев назад +2

    ወየዉ😢

  • @اناالمسلمالحمدلله

    😢😢😢😢 ኧረ ለስደተኞች እሰቡልን ሆዳችንን አታባቡት

  • @HadiyaHadiya-x2q
    @HadiyaHadiya-x2q 2 месяца назад +1

    💔💔💔😢😢😢❤❤

  • @GgGg-b1w
    @GgGg-b1w 4 месяца назад +1

    አቦ እራያየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DcvDf-vy6ot
    @DcvDf-vy6ot 2 месяца назад +1

    ❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥😭

  • @EshetuAsfaw-r4c
    @EshetuAsfaw-r4c Год назад +1

    እረ ተው በስደት እንኑርበት አብራችሁ ለመላክ አትሞክሩ ትዝታ አትቀስቅሱ

  • @sairaroy6182
    @sairaroy6182 11 месяцев назад +1

    አይ ሰይዲ ጋሌ እንደው ድምፁን ስወዲለት❤❤❤❤😊

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አጉድ😢😢

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DjdEje-i2j
    @DjdEje-i2j 6 месяцев назад +1

    ኡኡኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rabiaymam-px7sy
    @rabiaymam-px7sy Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @AbdilHsian-lg9lc
    @AbdilHsian-lg9lc Год назад +2

    ኑሮቅልት❤

  • @MejenTube
    @MejenTube Год назад +1

    Weyyyy

  • @አልሀምዱሊላሕ
    @አልሀምዱሊላሕ 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤😢

  • @AliAli-px1pe
    @AliAli-px1pe 4 месяца назад +2

    መገን ሰይድ ጋሌ

  • @r.8740
    @r.8740 Год назад +2

    ትሞችብኛለሽ ብቻሽን አትሂጅ የሚለውን ሸር አድርግልን እስኪ😢😢

  • @MdKhan-y7m
    @MdKhan-y7m 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢 ❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 Год назад +1

    ሠይድ ጋሌ 😢😢የጊራና ፋጅ ልጅ ነው የምን ራያ😢😢😢😢😢😢

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Год назад

      ያዩትን የሰሙት ሁላ የራያ ነው የሚሉት😂😂😂

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 Год назад

      @@zaynabaa4034 ቆንጆ ሠው ካዪ ራያ ነው ይሉሻል ቆንጆ ከለበሽ ራያ ነሽ ይሉሻል 🙄🤔🤔

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Год назад

      ​@@zaynabaa4034😂😂😂😂😂😂 የለሁበትም እኔ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Год назад +1

      ​@@fatimahmohammed1088😢😢 እኛ ደሴወችስ እኛ ወርጣየወችስ የመርሳወች ቆነጃጅቶችስ ብቻ ራያም ሆነ ሌላ ሁሉም የኛው ነው አንድ ነን ፍቅር ይስጠንጅ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abduyoutube3051
      @abduyoutube3051 Год назад +1

      የሰቀላ ልጅ ነው የምን ፋጅ ነው😂

  • @zinatmohamed4486
    @zinatmohamed4486 8 месяцев назад +1

    ወተትና ማጎ😂😂😂

  • @KaluvaiKaluvai-e5i
    @KaluvaiKaluvai-e5i 10 месяцев назад

    😢😢😢አይ

  • @xzaz6728
    @xzaz6728 Год назад

    ❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉

  • @אניישפרדה-ת5ש
    @אניישפרדה-ת5ש Год назад +1

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 7 месяцев назад +1

    ገፍራወች ያቡበክር አባት ከቶ አንደምነው

  • @እምየኢትዮጵያ-ገ7ፀ
    @እምየኢትዮጵያ-ገ7ፀ Месяц назад +1

    ልጅቱ ሙጫናት መልከ ወንዳ ወንድ. የሚለውን??

  • @HidaihHidaih
    @HidaihHidaih 10 месяцев назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፕፕፕፕ

  • @adsu-q7e
    @adsu-q7e Год назад +1

    😂

  • @AnadkeAlemu-in2kp
    @AnadkeAlemu-in2kp 10 месяцев назад +1

    ሰይድጋሌስሰማውሙዚቃውንልቤንእሚነካኝነገርስ🥺🥺🥺🥺🥺😘🥺🥺🥺

  • @AnadkeAlemu-in2kp
    @AnadkeAlemu-in2kp 10 месяцев назад +1

    ሰይድጋሌስሰማውሙዚቃውንልቤንእሚነካኝነገርስ🥺🥺🥺🥺🥺😘🥺🥺🥺