እኔ የምለው ሀሳብዎን በአማርኛ ጀምረው በእንግሊዝኛ መጨረሱ ለምን አስፈለገዎ …? :) that is just for a smile ... I did the titles in English only on the channel (youtube) which is an international platform --- there is nothing untranslated ... if you watch the program i have tried nothing left untranslated .. plus there are significant number of people who can listen but not read Amharic ... so i don't see the problem ... plus the topics i deal with are not necessarily easy to express in Amharic only .. so the duality gives some room to convey the desired idea ...thanks for comment
Bro just try to be benefit of this amazing thoughts. He is giving us his expensive time to make us understand with this useful things. Many thanks Doctor!
በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር ዶክተር ትውልድ የሚያስፈልገውን ነገር ነው እያደረክ ያለህ
never give up
እንደ አንተ ያለ መልካም እና አዋቂ ወንድም ለምድራችን ያብዛልን:: እግዚአብሔር ከተንኮለኞች ከክፉዎች ከአታላዬች ከሴረኞች ወጥመድ ይከልልህ::
ዶክተር ....... ምንም ቃል የለኝም ብዙ የአንተን ትምህርት ሰምቼአለው በአስተሳሰብም ለውጥ አምጥቼአለሁ እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤
ለሁሉም ሰው እጅግ በጣም የሚያስፈልግ ጥርት፣ ምጥን፣ ክሽን ያለ እንደማር ወለላ ዘው ብሎ የሚገባ ትምህርት ነው ዶክተር ምህረት ዘመንህ ይባረክ ይርዘምም።
በማመን-መታመን-መተማመን ያለውን በቂ እውቀት እና የፅንሰ ሀሳብ ትንተና ስለሰጠኸን እናመሰግናለን። ብዙ ጊዜ ከአንተ የምጠብቀውን እና የምመኘውን(የጠየቅኩትን) ነገር ስላደረግክ ላመሰግንህ እወዳለሁ።ኢትዮጵያ ውስጥ በስነ-ልቡና እና በፍልስፍና ብዙ አልተሰራም። ይህ ሊሆን በመቻሉ ማህበረሰባችን በግዙፉ እስካሁኗ ሰአት ድረስ ሲጎዳ ተመልክቻለሁ። ተስፋ ሰጪ ነው። ሌሎች የበቁ ምሁራኖችም በዚሁ ዘርፍ በስፋት ለህዝቡ ቢደርሱ ደሰ ይለኛል። ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር ይስጥልን!
ረጅም ዕድሜ እና ጤናን ተመኝቻለሁ።
ዶክተር ምህረት በረከታችን ነህ በተለይ አንድ ሰው ትምህርትህ አይረሳኝም ጠቅሞኛል
ድንቅ ሐብታችን ነህ ዶክተር ምህረት! Long Live!🏆🏆
በጣም እወደሃሎ ዶ/ር ሁለቱም መፃሃም አንብበዋሎሁ እና ሰላገኞሁ ደሰ ብሎኛል በጣም ቆይቶዋል በፉና ተቨ ሰታሰተምር በተሎግራም ነበሪኝ እና አድናቅክ ነኝ ፈጣር ይሪዳክ በርታ ከንት ጋር ነኝ ዶክተር ለነ ምርጥ መምህሪ ነክ።
Thank you Dr. You are contributing your best to the socity. Meny meny thanks❤❤❤
Dear Dr. Mehret,
You are amazing 🎉❤
May Allah bless you more.
Thank you !
U are real doctor. 👌🙏
Dr betam new misemah miwedih
ለእምነት የሚያስፈልገው ነገር ፅናት ነው። የመፅናት ልምምድ ከሌለህ እምነት የለህም። የእምነት ትርጉም እንደያዡ ይወሰናል እንጂ ቋሚ ትርጉም የለውም።
Thank you Dr Mehret
ውድ ከሆነው ጊዜህ ልባዊ የሆነ ትምህርት ስለሰጠኸን ተባረክ ❤❤❤❤
በጣም ሲበዛ ጠቃሚ ትምሕርት ስለሆነ ተደጋግሞ ቢጣና ዶክተር
እናመሰግናለን
ድንቅ ነህ🏆🏆
Yenechuu alem nefefit atehun !!!
Bante class really really tekeyerku thanks dr!!!
Thanks, Doctor trust is a Igloo for the human life GBU
እናመሰግናለን ዶክተር ያንተ የሆነ ሁሉ በጌታ ኢየሱስ ደም ይሸፈን
በጣም እናመሰግናለን አትርፈናል 🙏🙏🙏
በጣም አድናቂህ ነኝ።።።።።
እንኳን ደህና መጣክ ዶ/ር
Welcome Dr. Great Jop
thank you so mach Doctor❤
I appreciate you Dr
በነገር ሁሉ ተባረክልኝ በራሱ ሠው የሚናገረውን ማወቁ ጥሩ አማ ብልሃተኝነት ነው።
❤ ወ/ም ብሩክ፡ተክሌ/ሚ❤
Thank you Dr. Meheret!
Life changing advises... thanks Doc. Keep on it
Tebark❤
God bless you Dr.
Ebakh programhn btechaleh meten ktlbt aykum tebarek
አመሰግናለሁ ዶክተር
Egziabher yebarkh 🙏 Dr Mehret I learn a lot.thank you.
Geta yeberek!
Thank you for those priceless lessons. Please make them consistent enough so that we can learn formally sparing time for it.
Legend! ❤❤❤
አንተ መልካም ሰውውው ተባረክ
ዶር ለ ሁልጊዜ አስተምሮትህ አመሰግናለሁ።🎉❤
Thank you for your precious teaching. I am eagerly waiting for the next one.
Doctor thanks
ዘመንህ ይባረክ
Thank you so much Doctor 🙏
እናመሰግናለን ።
Thanks again doctor😴
Thank you Dr
Thank so so much
Thank you, Dr. 🙏🏾
🙂 ene ante lay tenkara emnet alegn... Amesegnalew
Dr betam enamesegnalen,
Be blessed 😇
Thank you 🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
tnx docter alot
Thanks Dr
thank yoy
ዶክተር ማበርከት ያለብህን ለሀገር ለወገን በሚገባ ስትሰጥ ኑረሀል እየሰጠህም ነወ። እናመሰግናለን። ግን ከድሮው አሁን ላይ ፍዝዝ ያልክ ትመስላሉህ?
thank u dr.
Wel come 🥰🥰🥰🥰🥰
Tanks Dr
Welcome ❤❤❤❤❤
Thank you Dr.
እህህህ ብዬ ነዉ የምሰማዉ። ስወደዉ
አመሰግናለሁ
እንዴት እንደሚገነባ በተለይ እንደተቁም በጣም እስፈላጊትምህርትነው
እናምሰግናለን
brilliant
Welcome❤
ስለ ትሮማዐ ፕሮግራም ይስሩልን🙏
Eshi .. I am preparing one...thanks
@@DrMehretMindsetእናመሰግናለን ዶክተር ስለ childhood trauma አንዳንድ ነገር ብትለን therapy afford ማረግ የማንችል ሰዎች እንዴት አርገን survive ማረግ እንደምንችል ትንሽ ነገር ብትለን 🙏
ይሄ ቢቀድም ብዙ ነፍሳትን ካለመኖር😢 ወደ መካነ ህይወት 😅 እንደምትወስድ ከ❤ ይሰማኛል
ይሄ ቢቀድም ብዙ ነፍሳትን ካለመኖር😢 ወደ መካነ ህይወት 😅 እንደምትወስድ ከ❤ ይሰማኛል
@@DrMehretMindset❤❤እናመሰግናለን ❤❤
ዶር ትምህርትህ ጥልቅና ግልፅ ነው
Doctor Mehret, please teach us about loneliness and how to get out of loneliness !🙏
Dr amesegenalew
❤❤❤
ስራ ቦታ ድምፁን ከፍ አድርጌ የምሰማው ፕሮግራም!!!!!!!!
Tenarek
❤❤❤🎉
Bedemenebs eyenerkugn new alamayi alawkm agbchi weledkugn gena wetat negn gn 4 ljoch alugn alamayin bawk ena berasi destegna bhon des balegn neber
ኢትዮጵያ ዛሬ ሕዝብ መንግስትን አያምንም መንግስትም ሕዝብን አያምንም እግዜር ይርዳን። ለማንኛውም ዶር ምህረት ሀሳብን በጥልቀት የመግለፅ ችሎታህ አስደማሚ ነው
ለትውልድ ለምትደክመው እርሱ መድሃኒያለም ይክፈልህ
እምነት
እኔ ግን ያልገባኝ ትምህርቱ የሚሰጠው በአማርኛ ሆኖ ርዕሱን በእንግሊዝኛ ማረግ ለምን አስፈለገ? If you teach in English, that's fine. However, it just doesn't add up. ጉራማይሌ ስለሆነብኝ ነው።
እኔ የምለው ሀሳብዎን በአማርኛ ጀምረው በእንግሊዝኛ መጨረሱ ለምን አስፈለገዎ …? :) that is just for a smile ... I did the titles in English only on the channel (youtube) which is an international platform --- there is nothing untranslated ... if you watch the program i have tried nothing left untranslated .. plus there are significant number of people who can listen but not read Amharic ... so i don't see the problem ... plus the topics i deal with are not necessarily easy to express in Amharic only .. so the duality gives some room to convey the desired idea ...thanks for comment
Bro just try to be benefit of this amazing thoughts. He is giving us his expensive time to make us understand with this useful things. Many thanks Doctor!
Meny thanks Dr, don't bother about simple issues.
spt
🙏💯❤
ሰውን ማመን ቀበሮ ወይስ ቀብሮ--ጕድጎዶ ምሶ ቀብሮ?
❤❤❤❤❤❤❤ ዶክተር እኔ ነኝ የማመሰግን
Tilk timihirt new❤
❤👌👍🙏🙏🙏🙏
የጡቱ ገረመኝ
አምነት የሰጪ ተቀባየሰ መንንነት
ወርቅ እኮ ነህ
ዶክተር አብይ የገጠመዉ ይሄ ነው እዚ ሠዉ ላይ 2012 በአዉሮ ፓ አቆጣጠር እራይ አይቼ ነበር የምድሪቱዋን ሀብት ይዘዉ የሚበሉ አላምን ብለዉ እሳቸዉ ግን ለሀገሬ በእምነት ነበር ሊሠሩ የመጡት በተጠራጣሪ ስግብግቦች ምክንያት እሳቸዉንም አሳዝነው ሀገሬንም ሀዘን ዉስጥ ስትገባ አይቼ ነበር ያየሁት እኒህ ሠዉ ይዘዉ የመጡት ሀይል የሠማይ ሀይል ነበር ግን በጣም ስግብግብ ተጠራጣሪ ሠዎች እነማን ናቸዉ እባካቹህ ዶክተር አብይን ጠይቁልኝ እነዛ ሠዎች እነማን ናቸዉ ለዚህ ያበቁን እርሶን ባለማመን ምድራችንን ጥቁር ጠባሳ የጣሉብን እነዛ በራይ ያየሁዋቸዉ ቢያምኑት ኖሮ ብቻችንን እንብላ ባይሉ ኖሮ ይሄ ሁሉ ሀዘን አይሆንም ነበር
This guy is the master architect of the Tigray genocide. He was and is still consulting the PM in his adventure of massacares and genocides.
Thank you 🙏
❤❤❤❤
❤❤❤