🛑የዴዚ(daisy) ጓደኛ ለወንድ ብላ ከዳቻት🤯ዴዚ ልቤ ተሰበረ አለችው😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии •

  • @4-hc4so6
    @4-hc4so6 День назад +4

    ለጁ ጨልሎል ሸጋነህ ስሉት የወደዱት መሰለዉ 😅😅 እነሱ የሰዉነገር ሰለሚወዱነዉ ደዚየ በጣም አሰተዋይ ስራአትያለት በራሷ እምትሄድ ጀግና ሴትናት❤❤

    • @marmar803
      @marmar803 10 часов назад

      ኢቺ ደንበኛ ልክስክስ ወንድ ፋለጋ ኦንደመጣች በደንብ ታስታውቃለች 😡 ከዚህ በፊት እንደዚሁ ከዴዚ ጋር ተጣልተው እያለ ነው ያወራችው የዛኔ ሲንግል ነኝ , ሲንግል ነኝ ተባብለው ነበር እናም አላማዋ ስለገባው ከዴዚ ጋር ሲታረቁ ብሎክ አደረጋት , አለቀ ኢቺን ታክል ነው ትውውቃቸው 🥺 የሷ ወቀሳ ሲታይ ኣኮ ልክ አብራ ኖራ የተለያት እኮ ነው የምትመስለው😡 የት ትተዋወቁና በዛ ላይ ትልቅ ነች ጨምላቃ ነውረኛነቷ በጣም ነው ያስጠላችኝ 🧐

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 День назад +3

    እረ ዴዚዬን በቃ ተዋት ገና ልጅ ናት እሳዋ ሁሌ እንደምትለው በእግዚአብሔር ነው እምትተማመነው እሱ የወደደውን የተባረከ የህይወት አጋር ይሰጣታል 🙏🏽

  • @marmar803
    @marmar803 9 часов назад +1

    አሌክስ ያልበሰለ, ትምህርትም , የህይወት ልምድም ምንም የለውም በጣም ህፃን ነው በተለይ "ጭንቅላቱ አልበሰለም ," በዛ ላይ የከተማ ልጅ ቢሆን አራዳ ይሆን ነበር እንደጉዋደኛው ልጁ ከገጠር እንደወረደ ስደት ገባ ቆንጆ ፊትና, ጥሬ ጭንቅላት ጉድ አደረገው 🫤🤮!!!

  • @haregtube1848
    @haregtube1848 13 часов назад +1

    Yhe balege sid beka tewt esu besew himem lemetawek new😢

  • @cequa4067
    @cequa4067 День назад +4

    በናታችሁ ዴዚዝ አይወዳትም ሊጠቀመባት ነው

    • @RahmetGashaw-n1z
      @RahmetGashaw-n1z День назад +2

      @@cequa4067 ትክክል

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i День назад

      @@cequa4067 አረ ቤተሳብ ዬለትም ወይ የሚማክረት ልጁቱ ጫዋነ አስተወይ ነች ልጅ ነች በዘለይ በጠም ቡዙ ወንዶች ይፈልጓተል እሷ ግን ኖ ጅንጀነ እያለች

  • @RahmetGashaw-n1z
    @RahmetGashaw-n1z День назад +3

    ውይ አሌክሥ ሌላ ትኩሳት አመጣህ ደግሞ😊😊

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 20 часов назад +1

    ይቺ ደግሞ የመቼ ነች ምን ነካኝ ብለሽ ነው የምትተከተኪው ዲዚም እንዳንቺ አልተንቀጠቀጠችም ልጁ ጡት ያልጣለ ህፃን እኮ ነው ትልቅ ቢሆን ዲዚን የመሰለ እንጆሪ ባላመለጠችው ነበር እሺ ተረጋጊ

    • @marmar803
      @marmar803 9 часов назад

      ኢቺኛዋን ልክ እራሷን ሸጣ እንደምታድር ሴትአዳሪ ነው የማየት, ባለፈው ልክ ከዴዚ ጋር ልክ ሲጣላ ነው የተዋወቃት , ሲንግል ነኝ , ሲንግል ነኝ ተባብለው አውርተው ነበር 😏, ከዴዚ ጋር ሲታረቅ ብሎክ አደረጋት '"2ቀን " ብቻ ነው በሂወት ላይቭ ያወሩት ዛሬ የምትወቅሰው ግን ልክ "እንደህግ ባልዋ ነው " 😡 ኢቺ ደፋር ባለጌ ሁኔታዋም, አመለካከትዋም, አጨመላለቅዋ ጥሩ ልምድ ያላት "ሴትኛ አዳሪ " ሌላ የምሰጣት ስም የለም ተጠባባቂ , ባጣ ቆየኝ ናት 😂 ግን ልጅቷ ለራሷም ክብር ስለሌላት , በተጠራች ቁጥር ተሯሩጣ ትመጣለች ከዚህ በላይ መርከስ አለ??? ቆሻሻ ሴት አሰዳቢ ናት 😡🤬👺

  • @almazbellot5464
    @almazbellot5464 День назад +3

    እተመቸም፡ ምርጫህ፡ ከሌለህ፡ ፡ይሴት፡ መጫወቻ፡ መሆንህ፡ አይቀርም ፡፡

  • @makizewdu6486
    @makizewdu6486 День назад +3

    ልጁ ገና ልጅ ነው ለሪሊሼሺፕ ዝግጁ አይደለም ቁመቱ ስለረዘመትልቅ ይመስላል

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 День назад +1

      24 ዓመቱ ነው ልጅ አይባልም.....በዴዚ ተናዶባት ነው ልያስቀናት

    • @4-hc4so6
      @4-hc4so6 День назад +1

      ከሂበላይ ገድ አያበቅል😅😅😅😅

    • @hiwettafes4543
      @hiwettafes4543 День назад

      😂😂😂😂😂😂​@@4-hc4so6

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i День назад +4

    እቺ ደሞ የቻይና አሻጉሊት ኬት መጣች ኤጭ ሴቱ ክብሩን አጣ

    • @RahmetGashaw-n1z
      @RahmetGashaw-n1z День назад +1

      @@LailaLaila-k9i እረ ሴቱ ተጨማለቀ ክብራቸውን አጡ ገንዘብም ማገኘት በልክ ነው

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ День назад +2

    የዝ እማ የተለየ ነው አኡዙቢላ ስንት ሴት ነው የሚወደው

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij День назад +2

    ኤጭጭ ይሄ ልጅ አሁንስ በጣም አስጠላኝ በፈጣር ስም

  • @ماجدعبدالجبار
    @ماجدعبدالجبار День назад +1

    ደሞካፋራነውየምር ገናመለየትአልቻለም መልክብቻነው

  • @almaztegen7164
    @almaztegen7164 День назад +1

    እሺ በለት እስታይልህ አይደል እንዴ

  • @ماجدعبدالجبار
    @ماجدعبدالجبار День назад

    ውይጉድልጁምእዳገባ የምርአልፍላጉቱ 😅😅

  • @Negat-l2z
    @Negat-l2z День назад

    ግን የመቼ ነው የቆየ ነው በሉኝ😢

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf День назад

    😮🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 День назад +1

    SYTASYTE (👗👗LALYKEXEYE👌