MK TV ገጸ ወራዙት፡- ወጣትነት እና ትዕግስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 16

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    እግዚአብሔር ሆይ ትዕግስተኛ አድርገኝ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ርዕስ ነው በተለይ አሁን ላይ ያለው ወጣት ትዕግስት የለውም

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችንም ትግስቱን ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏

  • @konjo7249
    @konjo7249 4 года назад +1

    ለአባቶቼ፡ ቃለህይዎት ያሠማልን፡😍😍 እኔ ከ20ጀምሬ ትግስተኛ አድርጎኛል እግዚያብሄር በተለይ አረብ አገር ከሄድክ ቡኋላ በብዙ ነገር መታገስ ቺያለው ነገር ግን ትግስተኛ መሆን እንዴት ያማል መሠላቹ ዊህ ዛሬ ብቸኛ ሆኛለው ጋደኞቺ የሉኝም ሠውን መጉዳትም ህመሙንም መጣላትም አልፈልግም መሐበረ ቅዱሳን በርቱልን እሺ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 года назад

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 4 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁልን 💒💒
    የተዋህዶ ልጆች አንድ ሰከንድ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን 💐

    • @keryodtube
      @keryodtube 4 года назад

      እንኳን ደና ቆየሽን ።ምሪኝ እኔም ትዛዙን አማልቼ ደምሬሻለሁ

  • @ኢትዬ
    @ኢትዬ 4 года назад

    Amen

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጠን 🙏 ሲቀጥል ግን የፈለገ ዙሪያችን በክፉዎች ቢታጠር፣በትምህርት ቤት እና በተለያዩ ቦታዎች መጥፎ ነገር ብንሰማ ቤተሰቦቻችን በስርዓት አንፀው ካሳደጉን በጭራሽ ክፉ ምግባር ላይ አንገኝም በተለይ ኢትዮጵያን በሚጎዳ ነገር ላይ አንተባበርም። ስለዚህ አሁን ህዝብና አገርን እየጎዱ ያሉት ወላጅ አንፆ ያላሳደጋቸው ስለአገርና ህዝብ ፍቅር ከቤተሰባቸው ያልተማሩ ናቸው ብል የተሳሳትኩኝ አይመስለኝም🙂

  • @mekediethiopiame8666
    @mekediethiopiame8666 4 года назад

    Kale hiwetin yasemaln amen

  • @workeneshtefera6416
    @workeneshtefera6416 9 месяцев назад

    የኔ ብርቱ ጋዜጠኛ በርቺ ። ባሌ ደሎ መና የረዳኤ ምንዱባን ቅዱስ ሚካኤል በሰ/ት/ቤት ከልጅነቱ ጀምሮ በትህትና ሲያገለግል የነበረ ወንድሜን አሁን ደግም አባ አርአያንና እንዲሁም ሌሎቹን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለ ጥሩ መልክት ነዉ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    እውነት ነው

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 4 года назад +1

    ማኅበረ ቅዱሳንን ያክል ትልቅ ማኅበር 7ኮመንት ማየት ያማል የተዋህዶ ልጆች የት እየዋልን ነው🤔😭

    • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
      @ወለተሚካኤል-በ4ፐ Год назад +1

      በጣም ይገርመኛልእንዴትእንደጠፋን
      አሁንፋሽንየመጣአለ
      አንድእውነትይሁንአይሁንእጃ የሰውገበናየሚታይበት ሚድያ እዛነውያለነው

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    እኳንም በሰላም መጣችሁ

  • @ማርያምአማላጅነችለደጅሽአ

    እኳን ደህና መጣችሁ

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን