🛑 እስከ ዛሬ ያልተናገረውን ሚስጥር አፈረጠው 😱 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በቲክቶክ ክ 3 ሚልየን በላይ እይታ ካገኙት መንትዮች ጋር አዝናኝ ቆይታ አድርገናል አብራችሁን ቆዩ ሰብስክራይብ ያላረጋችሁ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑን
    የቤት እቃ ለመግዛት እያሰባችሁ ላላችሁ ከደቦልስ ፈርኒቸር የ 99,000 ብር ፓኬጅ አዘጋጅተንላችኋል አልጋ ፣ሶፋ፣ጠረቤዛ፣ቲቪ ስታንድ ፣ ሁሉንም በ1 አዘጋጅተንላችኋል በ0928334488 ደውሉልን
    #መንታ #habesha #twins #ጆን_ዳንኤል #seifu_on_ebs #donkey #tube

Комментарии • 460

  • @MohdMohd-t4b
    @MohdMohd-t4b 4 месяца назад +97

    ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት ሴቶቹ እርግት ያሉ ሳቃቸው ደግሞ ደስ ሲል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад +2

      ውድዬደምሩኝ

    • @deme-zs5tc2qf8e
      @deme-zs5tc2qf8e 3 месяца назад

      ነይ እንደማማመር ዉዴ​@@DadaTube225

    • @Rfff-gg5jv
      @Rfff-gg5jv 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasewchu
    @yasewchu 4 месяца назад +77

    እግዚአብሔርን እውነት መስሎኝ እንዴት ደስስ እዳለኝ ❤❤❤እውነት በሆነ ብየ ተመኘሁ

    • @akliluethiopia
      @akliluethiopia 3 месяца назад

      deramma ቢሆንስ😂😂😂😂

  • @Buratube11
    @Buratube11 4 месяца назад +82

    የመጀመሪያ ነኝ አስኪ ፍቅራቹህን በሰብስክራይብ ግለፁልኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ااا-م1ي
    @ااا-م1ي 4 месяца назад +76

    እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ግን ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም እና በጣም ነው የሚወዳችው ።ዶሞ ለቤታችው ኣዲስ ነኝ ❤❤❤ (ኣነ ትግራወይቲ እየ ግን ብዙሕ ኣማርኛ ኣይክእልን እና ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኩም ዶሞ ሓዳሽ እየ ንገዛኩም❤❤❤

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv 4 месяца назад

      ጓል ዓደይ❤❤❤

    • @weleleagebaru1563
      @weleleagebaru1563 4 месяца назад +3

      ታሞ እዩ❤😂😂

    • @TsfaEusnkey3114
      @TsfaEusnkey3114 4 месяца назад +4

      መንማ ጽሒፍልኪ😂

    • @ااا-م1ي
      @ااا-م1ي 4 месяца назад

      @@weleleagebaru1563 ኣማርኛ ኣላምድኒ (ደኒ)😁😁😂😂

    • @ااا-م1ي
      @ااا-م1ي 4 месяца назад

      @@TsfaEusnkey3114 ጀዋለይ ባዕላ ፂሒፍቶ😁😁ደቢሩካ ነይሩ ዝደለካ ክትፅሕፍ ምበር ክፅብቅ😉😂😂😂

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 4 месяца назад +26

    በዚ ቃጥሉ ፍቅር በጣም ታምረለችሁ ደግሞም ትመጠጣናለችሁ❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад +1

      ውድዬደምሪኝ

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 4 месяца назад +58

    ፡ታምራላቹው ተጋቡ የመዳም ቅመሞች የት ናቹው ያላ ኑን እነዚህን ጥዶች መላ እንበላቸው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад +2

      ውድዬደምሪኝ

    • @እሴተማርያም
      @እሴተማርያም 3 месяца назад

      የምትገርሙኝ ተጋቡ የምትሉት ስዎች ናችሁ ሃይማኖታቸዉ አይፈቀድም

    • @yasewchu
      @yasewchu 3 месяца назад

      ​@@እሴተማርያምምድነው አይማኖታቸው ደባራ

    • @asas-xe5et
      @asas-xe5et 3 месяца назад +1

      የመዳም ቅመሞች እደው ኢቶበሩን ሁላ አጋባን እኛን ግን የማጋባን የለም😂😂

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 4 месяца назад +34

    በጣም ነው የምታምሩት የምር ሱራየ ኪሩየ የፍቅር ጥያቄ አቅርቡላቸው❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад

      ውድዬደምሪኝ

    • @ayniamedmichal685
      @ayniamedmichal685 3 месяца назад

      ሁለት ወንድማማቾች እንዴት እህታሞቾችን ይገባል

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 4 месяца назад +55

    የት ናችሁ የማዳም ቅመሞች እነዚህንም እናጣምር😅😅

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 4 месяца назад +18

    የእውነት በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤

  • @Miskiya-q9o
    @Miskiya-q9o 4 месяца назад +6

    በርቱ ወደፊት ትልቅ ደረጀ ትደርሰለቹህ ፈጠሪ ይጠብቀቹህ ደሞ ኮሜተተሮችን መበረተተቹህ ደስ ይለልእወደቹሀለሁ

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 4 месяца назад +9

    የኔማሮች ፈጠረ ያጣምራቸው

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 Месяц назад

    አንዱ ግን በጣም ኩራ የምብል ልጅ አስተዋይ ነው ❤❤❤ሁላችንም ደስ ትላላቹ

  • @lelisejesus3741
    @lelisejesus3741 4 месяца назад +6

    Wowww ብትጋቡ በጣም ደስ ይላል የምር❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 4 месяца назад +15

    ተጠመሩ በጣም ታምርላችሁ ተገብ የምር❤

    • @ayniamedmichal685
      @ayniamedmichal685 3 месяца назад

      ሀጢያት ነው

    • @ayniamedmichal685
      @ayniamedmichal685 3 месяца назад

      በጥሩ ጓደኝነት አብራችሁ ብትሆን ደስ ይላል በፍቅር ከሆነ ግን አንዳችሁ ከአንዷ ጋር ከሆነ ያርግላችሁ አንዳንድ ከሆነ በእግዚአብሔር ዘንድም ሀጢያት ነው

  • @TtFg-rr1uk
    @TtFg-rr1uk 4 месяца назад +25

    እኔ በ14 አመቴ ነው ያገባሁት በ16 ወለድኩ ቆጅየ ልድ አለችኝ አልሀምዱሊላ

    • @MeronFikir-tn5rs
      @MeronFikir-tn5rs 4 месяца назад +1

      እኔ ደግሞ ከአንቺ አንድ አመት አንሼ ነው ያገባውት በ14አመቴ ነው የወለድኩት

    • @Aliahmedin-l8q
      @Aliahmedin-l8q 3 месяца назад

      Mashallah

    • @MahletSina
      @MahletSina 2 месяца назад

      Ere yihe wala qernet nw 😂

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 4 месяца назад +3

    መንትዬቹ የምመኘው ከነዚ ሳይሆን አሉ ሌላ አብራቹ ሳያቹ በጣም ደስ ይለኛል 😂😂😂ምኞቴን ፈጣሪ ባሳካው🙏

  • @ራህማ8
    @ራህማ8 4 месяца назад +5

    ወላህ በጣም ነዉ ያምታምሩ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ሥሩ እኔ በጣምነዉ ያምወደችሁ ምርጥ ጥንዶች ተጣመሩ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад

      እሕቴደምሪኝ

  • @AilAil-uq9jj
    @AilAil-uq9jj 4 месяца назад +8

    አቤት የልጆቻቹሁ አጎትም አክስትም አያትም ቅድመ አያትም እዚሁ በቅርባቸው መሆኑ ተጋቡ እንድንላችሁ ያግዘናል ተጋቡ

  • @Sagga-fn6jp
    @Sagga-fn6jp 4 месяца назад +7

    አብራችሁ ብትሆኑ ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 месяца назад

    ወንድማማቾች መንታ ናቸው ወይስ ተመሳስሎብኝ ነው ግራ ገባኝ i love you all girls and bouys you are so cuite❤❤❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 4 месяца назад +5

    ተጋቡ ደስ ትላላችሁ

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt Месяц назад +1

    አብራችሁ ብቶኑ በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @susu1-s6q
    @susu1-s6q 4 месяца назад +8

    ስታምሩ🎉🎉

  • @niema8807
    @niema8807 3 месяца назад +1

    ወይኔ እኔ መለየት አቃተኝ እውነት ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 4 месяца назад +13

    ወይኔ ፕራኩ በሳቅ ልሞት 😂😂😂

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад

      ውድዬደምሪኝ😢

  • @Esfhaigkalemo
    @Esfhaigkalemo Месяц назад

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ!❤🎉

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад +1

    ሲጀመት ምርጥ group ናችሁ ❤ በርቱ❤

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 4 месяца назад

    እፍ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የናንተ መልካሜ ብቻ ያሳየኝ በመድሃኒ አለም❤❤❤

  • @اااا-ل6ز1ظ
    @اااا-ل6ز1ظ Месяц назад

    በጣምነውየምታምሩትእናንተንሳይ።ወንድሞቸትዝይሉኛልአሏህይጠብቃቹህ❤❤❤

  • @HaregBekele-b3g
    @HaregBekele-b3g 3 месяца назад +2

    ማርያም በጣም ትዛመዳላችሁ WoW🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 3 месяца назад +1

    ስወዳችሁ መትየወቹ ገና 100ሺ በቅርብ ትገባላችሁ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 4 месяца назад +2

    በእውነት እናተ መጣመር አለባችሁ 😂❤❤❤❤

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 3 месяца назад +1

    በናታችው ተጋብ በደንብ አብራችው ትመቻቻላችው ስለዝ ተጋብ ሰርጋችውን ለማየት ያብቃን አንድ ጥያቄ ሴቶቹ በጣም ያምራሉ እዳያመልጣችው ❤

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 3 месяца назад +1

    በናታቹ በጣም ታምራላቹ ተጋቡ ሁላቹም❤

  • @ZubedaMustefa
    @ZubedaMustefa Месяц назад +1

    በጣም በጣም ነው የምታምሩት love ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ

    ተጋቡ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤ የሴት ልጂ ዉበቷ እርጋታዋነዉ የኔ ደርባባወች❤❤❤

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 4 месяца назад

    አወ ተጋቡ ታምራላችሁ መንታ መንታውን እንድትወርዱ ፈጣሪ ያሳካላችሁ ቶለ ቶለ ኑ በቪድወ

  • @ራያዓደይወለላ
    @ራያዓደይወለላ 3 месяца назад

    ብትጣመሩ ደስ ይለናል ሴቶቹ ደም ስነ ስራአታቸዉ 1ኛ😊

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 4 месяца назад

    እዉነት መስሎኝ እዴት ደሰ እዳለኝ ነበረ አዘንኩባችሁ ለማኖም በጣም እወዳቸሗለሁ ማሮቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jamieh-nm6yw
    @Jamieh-nm6yw Месяц назад

    ማሻአላሕ በጣምስታምሩ

  • @msaye-fetene
    @msaye-fetene 4 месяца назад +5

    መኮመት አልወድም ግን አብራችሁ ስሩ ከዛ ተጣመሩ

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 3 месяца назад

    ❤❤❤አረ ቢሆን ።ጥሩ ነው መናችሁም ያምራል ከ እምነት እስከ አስተሳስባችሁ በጣም ቆንጂዋች ናችሁ. እግዚአብሔር ይድግፍችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PariteSaid
    @PariteSaid 3 месяца назад

    እኔ ግን የምር እስከ ዛሬ ምታቀርቡት መንትያወች እነዝን ልጆች ነው ምወዳቹ ሁለም ይዛቹ ኑልን

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 3 месяца назад +1

    የመዳም ቅመሞች እኛ ደሞ ለማጣመር ማን ያህለናል እናጣምራቸው 😅🎉

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 4 месяца назад +1

    ደስ ማለታቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 3 месяца назад

    ወላሂ ብትጋቡ ደስ ይላል እደናተ የተረጋጉ እናስንስረአት አላችዉ እደናተ ይመስሉኛል

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 3 месяца назад +1

    Wow ታምራላችሁ ቀልዱን ተውና ወደ ትዳር ፍቅር ግቡ

  • @MkMagga
    @MkMagga 4 месяца назад +3

    Tegabu bewunet betam tamralachihu❤❤❤❤❤❤

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene Месяц назад

    Abrachu bitihonu des yelal kemir❤️❤️❤️

  • @ZinatZ-b4s
    @ZinatZ-b4s 4 месяца назад

    የመዳም ልጆች መንታ ናቸው ኢኒፎርማቸውን አዳላወጥኩ ሰማቸው ሳይገባኝ 4አመት ሖነኝ ተጋብ ብሌን በፊት ለተወለደው ነው አምትሖነው ፁይሞች ደሰ ይላሎ

  • @SuHe-v1t
    @SuHe-v1t 3 месяца назад

    የምር ብትጋቡ በጣም ደስ የምቶሉ ጥዶች ናችሁ

  • @HjgvJhdg
    @HjgvJhdg 4 месяца назад +1

    አብራችሁ ብትሆኑ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ
    @ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ 3 месяца назад +3

    የማዳም ቅመሞች ፍቅር ፍቅር የሚጫወት ሰው ነው የምንወደው ከነሱጋ በደብ ስሩ በጣም ያምርባችሗል

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 4 месяца назад

    .አብራችሁ ስትሆኑ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤በጣም ታምራችሁ

  • @sabo8756
    @sabo8756 4 месяца назад

    ተጋቡ የእውነት ቢሆንስ ምን ይገርማል😮😅😊❤❤

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 4 месяца назад

    የምር ብትሆኑ ደስ ይላል ጌታ ፍቃድ ቢሆን

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 Месяц назад

    በጣም ታምራላችሁ እንዳትለያዩ ተጋቡ ሁለት ለሁለት መለያየት የለም

  • @ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ
    @ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ 4 месяца назад +3

    ምርጦቼ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 4 месяца назад +1

    አለያቸዉ ያጣምራቸዉ ምኞቴ ነው ❤❤❤❤

  • @tgestYouTobi
    @tgestYouTobi Месяц назад

    በጣም በጣም ነዉ የምታምሩት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 4 месяца назад +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ ተጣመሩ🤣

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 месяца назад

    የእውነት እውነት ቢሆን በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @AsyaMustefa
    @AsyaMustefa Месяц назад

    የምር መትያ እዲህ ዴስ ይላል ዋው ዴስ ስትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmadAhmad-jf3ez
    @AhmadAhmad-jf3ez 4 месяца назад

    አሁን በተላይ እደዚህ እደሆናቸው ተጋቡ ❤❤❤❤❤❤

  • @GuSt-h4t
    @GuSt-h4t 3 месяца назад

    አረ ወላሂ እዉነት ነዉ ብዬ በጣም ተደስቸ ነበር ቀልቤን ነዉ የገፈፋቺሁት በሉ ተጋብ ሰታምሩ❤❤❤❤

  • @sadahsoso943
    @sadahsoso943 3 месяца назад

    ታምራላችሁ ተጋቡ❤❤❤

  • @Muleayele-cq2ld
    @Muleayele-cq2ld 3 месяца назад

    Yemr betam new mach mtaregut maryamn 👌👌❤️❤️demo setochu dess silu yemr mar yehonu nache + demo enatem mert nachuu yemr mn ale bezaw btketlu demo vido tolo tolo lkekuln betam new mtamrut

  • @BetiMoges
    @BetiMoges 3 месяца назад

    ዋውስታምሩለመጀመሪግዜስከታተላችህ❤❤❤

  • @samsazerotwo5921
    @samsazerotwo5921 4 месяца назад +2

    ባዉነት ተጋብ ደስ ትላላቹት ♥️

  • @Haymanot16
    @Haymanot16 4 месяца назад

    እግዛብሄር፡ሀሳባችሁን፡ያሳካላችሁ❤❤❤❤

  • @MeskeleBekela
    @MeskeleBekela 4 месяца назад +2

    ታምራቹው ተጋቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelemonAbi
    @SelemonAbi 3 месяца назад

    በጣም ተመስጬ ነዉ የያሁችሁ ስታምሩ

  • @واجه
    @واجه Месяц назад

    ኤረ በጣም ነው ምታምሩት ❤❤❤❤

  • @senaitgizaw6546
    @senaitgizaw6546 3 месяца назад +1

    አብራችሁ ብትሆኑ ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 4 месяца назад

    ወላሂ ታምራላችሁ ተጋቡ❤❤❤❤

  • @NetsanetDesta-ng8ox
    @NetsanetDesta-ng8ox 4 месяца назад

    ስታምሩ የእውነት ተጋቡ❤

  • @waskan9610
    @waskan9610 4 месяца назад +3

    ድስ ክብሉ❤

  • @FathimaaneesaFathimaaneesa
    @FathimaaneesaFathimaaneesa 3 месяца назад

    እውነት ቢሆነ ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት

    ታምራላችሁ በተለይ የሴቶቹ እረጋታ❤❤❤❤❤

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube 4 месяца назад +2

    ደስ ትላላቹው❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад

    እኔ ❤ ደስ ይለናል ይደግም ይጋቡ ❤ ታሪካዊ ይሁን ❤

  • @winta3546
    @winta3546 4 месяца назад

    በናታችው ተጋብ ስታምሩ

  • @FuHu-l9s
    @FuHu-l9s Месяц назад

    ተጋቡ❤❤❤

  • @fatumamahammed
    @fatumamahammed 4 месяца назад +5

    የምር በጣም ታምራላችሁ ብትጣመሩ የበለጠ ታምራለችው

  • @AhmadDoghmi-h2p
    @AhmadDoghmi-h2p 24 дня назад

    Kkkkkk😁😁 abirachu mitihonu bexam tamiralachu😊😁😁😁😁

  • @FatumaMohamed-k9y
    @FatumaMohamed-k9y 3 месяца назад

    አወ ተጋብ በጣም ነዉ የምታምሩት

  • @xals-ki7qj
    @xals-ki7qj Месяц назад

    Bayyee baredhuu jabadhaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 4 месяца назад

    ታምራላችሁ ተጣመሩ የእዉነት❤❤❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 4 месяца назад

    ውይ በጣጣጣምምም ነው የምታምሩት❤❤❤❤

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr 4 месяца назад

    እውነት ካፕል ሁኑ በጣም ነው የምታምሩት ጌታን

  • @emanethiopia3164
    @emanethiopia3164 3 месяца назад

    ወላሂ በጣም ነው ምታምሮት ባድሆኖ❤❤😢

  • @RgayhRgayh
    @RgayhRgayh Месяц назад

    ስታምሩ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    በናታችሁ ተፍቀሩ❤❤❤❤ስታምሩ

  • @StarKsa-np4yf
    @StarKsa-np4yf 4 месяца назад +3

    እውነት ብሆን ደሰ ትላኣላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsigeredafikre4430
    @tsigeredafikre4430 4 месяца назад

    ተጋቡ ተጋቡ በጣም ታምራላቹ

  • @SleepyOmbreSky-zb1ek
    @SleepyOmbreSky-zb1ek Месяц назад

    ተጋቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterIshetuu
    @AsterIshetuu 2 месяца назад

    wow sitamiru eko ❤❤❤❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 2 месяца назад

    ታምራላችሁ ተጋቡቡቡቡ❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад

    ሁሉምታምራላቹሁ❤❤