sami Getu-Asamen Aba Refere -ሳሚ ጌቱ-አሳምን-አባ እረፍርፍ New Ethiopan Amhara music (official video)2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 май 2024
  • sami Getu-Asamen Aba Refere -ሳሚ ጌቱ-አሳምን-አባ እረፍርፍ New Ethiopan Amhara music 2024(official video)sami Getu-Asamen Aba Refere -ሳሚ ጌቱ-አሳምን-አባ እረፍርፍ New Ethiopan Amhara music (official video)2024
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @Getahuntesera
    @Getahuntesera 2 месяца назад +572

    እስኪ በማርያም ስለ እነ ናሁሰናይ ሌላ ስራ ይገባል የሚትሉ ላይክ 🟩🟨🟧🟩🟨🟧ፋኖ ፋኖ

    • @atsedemitke2772
      @atsedemitke2772 2 месяца назад +11

      ይገባዋል የኔ ጀግና ወንድም ሳሚዬ ይሰራል የእናንተ ድጋፍ ብቻ እዳይለየዉ💚💛❤️💪💪💪💪💪

    • @Adisfilm552
      @Adisfilm552 2 месяца назад +12

      እስከ አቤኒ ነዋ

    • @mare7241
      @mare7241 2 месяца назад +4

      Tamralahuwww❤❤❤❤

    • @user-ym4ez1cy4j
      @user-ym4ez1cy4j 2 месяца назад +1

      አዲስ አለም ጭንጋር ስለተጋደመ😂

    • @Etsub-ff6de
      @Etsub-ff6de 2 месяца назад

      ​@@user-ym4ez1cy4jየምርኮኛ ልጅ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 2 месяца назад +500

    ይሔ ሁሉ ዘመናዊ መሳሪያ ተገዝቶ ሳይሆን ከጋላ ላይ የተማረከ ነው ።ድል ለጀግናው አማራ !!!

    • @Emuyarsamalij
      @Emuyarsamalij 2 месяца назад +26

      ጋሽ አስታጥቄ😂😂😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 2 месяца назад +18

      በገንዘባችን የተገዛ ነዉ የት አባታቸዉ አግኝተዉት የኢትዮጵያ ቅርስ ማእድን ንብረት ተሽጦ ነዉ የተገዛዉ

    • @user-kg4gc9ck4k
      @user-kg4gc9ck4k 2 месяца назад +10

      ንብረታችን ነው እየዘረፉ የወሰዱትን ወደው ሳይሆን ተገደው አስረከቡን አይ ጉዞ ወደ ወደ ወሎ እያለነው በጌ አለ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 2 месяца назад +9

      አስታጠቄ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 2 месяца назад +8

      ቅዱስ እግዚአብሄር ከፋኖ አማራ ጋር ስለሆነ ከመሳሪያም ተጨማሪ የዝናብ ልብስ ጠላታቸው እያመጣ ፋኖን እያስታጠቃቸው ነው:: ክብር ሁሉ ድልን ለሚሰጠን ለፈጣሪያችን ለቅዱስ እግዚአብሄር ብቻ ይሁንለት:: አሜን ሃሌሉያ::

  • @user-ts1ir7bp5l
    @user-ts1ir7bp5l 2 месяца назад +45

    ባማራነቴ እዴት እደምኮራ ጀግንነት ወዳወድነት አገር ወዳድነት አማራላይ ነዉኮ ያለዉ ፋኖ ፋኖ ጀግናዉ

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 19 дней назад

      ❤❤❤ you are real person we amahara fanos aratkillo kaligeban mottenal

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 месяца назад +66

    ስንት ጊዜ እንደሳማሁት እንደኔ በዚህ ሙዚቃ የተገረመ አለ ግን የእኔ የወንድም የድሉ ባለቤት እንደምትሆኑ አምናለሁ የእኔ ወንድሞችእግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይቅደምላችሁ ሀይሉን ብርታቱን ይስጣችሁ❤❤። ቃላቶቹን ሲናናራቸው ውስጡ ያለው ስሜት ያስታውቃል የመከረኛው የደጉ አማራ ልጅ የሀገሬ ጀግና ብየሀለሁ ሣሚየ

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 27 дней назад +1

      Fano aratkillo kaligeba mottenal

    • @Vintage2000sgirl
      @Vintage2000sgirl 26 дней назад +1

      Ene Kante belay semechewalew 😂 hulunum shemdeja Endet Hula endemenkesakes eyetelemamedku ❤😅

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 13 дней назад

      I am amahara I am listening his song everyday fano aratkillo yigebal

    • @user-kr9pi3fp1x
      @user-kr9pi3fp1x 11 дней назад

      እኔም❤❤❤❤

  • @user-ky2ed3mj2s
    @user-ky2ed3mj2s 2 месяца назад +290

    የት ናችሁ የሠውቤት የምታሞቁ የአማራ ልጆች ኑ ቶሎ ላይክ ሸር አርጉ👍👍👍👍👆

    • @TibebBirhanu-yj6ln
      @TibebBirhanu-yj6ln 2 месяца назад +3

      ትክክል❤❤❤

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 2 месяца назад

      አማራዮ 🎉🎉❤❤❤

    • @mekidesfasil
      @mekidesfasil 2 месяца назад +1

      Alennnnn💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @kenzituali816
      @kenzituali816 2 месяца назад +1

      የራሠቸውን,,አያደምቁ

  • @user-rt2dt3tq3w
    @user-rt2dt3tq3w 2 месяца назад +95

    እስኪ ፋኖ ፋኖ በሉ አማራዊያን 💪💪💪💚💛❤
    አማራ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪

  • @solomonbegashaw5390
    @solomonbegashaw5390 Месяц назад +17

    ምርጥ የአማራ ልጆች እውነት ኢትዮጽያዊ ወንድ የአማራ ፋኖ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 2 месяца назад +18

    በርታ ብሮ አማራነት ኩራት ነው አማራነት ማንነት ነው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ሞት ለባንዳ ድል ድል ለፋኖ🦁🦁🦁🦁👈💚💛❤😍😍😍ny king fano👑👑👈

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 2 месяца назад +53

    ሁለተኛው ዳኘ ዋለ ወንድማችን ሳሚ ምርጥ ስራ ነው በርታልን ድል ለተገፋው ህዝቤ ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኔ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayathHayath-wx5vm
    @HayathHayath-wx5vm 2 месяца назад +71

    ሳሚ የኔ ወንድም በርታ ድል ለፋኖ አማራዬ💚💛❤ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ፋኖ 💚💛❤💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 2 месяца назад +13

    ጀግና አይሞትም ድል ለጀግኖቹ ፋኖ!!💛💚❤️💪💪💪💪💪

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Месяц назад +9

    አማራ በመሆኔ ድሮም እኮራለሁ ዛሬ ደግሞ በጣም አማራ ነኝ ኢትዮጲንም አልረሳም

  • @helen9673
    @helen9673 2 месяца назад +75

    ደጋግሜ ሰማሁት ደሞቼ እንዴት መታደል ነዉ አማራ ሆኖ መፈጠር ድልለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo2kz2zk5t
    @user-eo2kz2zk5t 2 месяца назад +74

    አላችሁ አማሮች ነፍጠኞች ጀግኖች ባለታሪኮች አለን በሉኝ ድሉ ለፋኖወች ነፃነት ❤❤❤ለሚስኪኑ ህዝባችን❤❤❤❤

    • @user-dc4uu5kh5z
      @user-dc4uu5kh5z 2 месяца назад

      አለን❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 2 месяца назад

      አለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Месяц назад

      Fano aratkillo kaligeba mottenal. Yetigrena ye gala mechawech ayidelenim

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 2 месяца назад +11

    ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ የጀግና ሀገር 💚💛❤

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 2 месяца назад +10

    ወላሂ አማራ እውነት አለው ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Amhara love 💕 love 💕 I hope 🤞

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 19 дней назад +1

      ኢሽአላህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 2 месяца назад +86

    የጀግና ዘር የነፍጠኛው
    አማራ💫🦅አማራ💫🦅ፋኖ💫🦅ፋኖ💫🦅

  • @marsilastewodros3599
    @marsilastewodros3599 2 месяца назад +154

    ድሉ የጭቁኑ የአማራ ሕዝብ ነው 💪💪አማራዊያን በጠቅላላ ይህን የትግል ሙዚቃ ትልቅ እይታ እንዲኖረው እናድርግ እንተባበር ሁላቹም ሼር ላይክ እና ኮሜንት እንድታረጉ

    • @Book-we9vr
      @Book-we9vr 2 месяца назад +4

      የኔውዶችፈጣሪይጠብቅልን

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Месяц назад +2

      Fano aratkillo kaligeba mottenal

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z 2 месяца назад +7

    የኔ ጀግናወች እንዴት ላርጋችሁ❤❤❤❤❤❤ሸዋ ጎጃም ወሎ ጎንደር አንድ አማራ❤❤❤❤❤❤ማርያምን እንዴት እንደምታምሩ ጀግኖችየ🎉🎉🎉 ድል ለአይበገሬዉ ፋኖ💪💪💪💪💪ተማርኳል ተማርኳል በልልኝማ የኔ ደም መላሽ❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @user-uw7pz8qm6k
    @user-uw7pz8qm6k Месяц назад +4

    ኧረ አማራዬ ከእናንተ መፈጠር እኮ መታደል ነው አማራዬ😍👑 አማራነት💪💪💪💪💪 ጀግናነህ ወንድምነት ምችት ይበልህ!!

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i 2 месяца назад +64

    አቤት ግርማ ሞገስ ከጀግንነት ጋር ዘ ብሄር አማራየ የእኔ ቆምጨወች የእኔ ነፍጠኞች እግዚአብሔርን አመሠግነዋለሁ ከእናንተ በመፈጠሬ የእኔ ልዩወች አማራየ የእኔ ደግ ጨዋ ህዝብ የአሳምነው ልጆች❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nb9dm1rp6j
      @user-nb9dm1rp6j 2 месяца назад +3

      አማራ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኩራት

    • @user-zl1lb5tn9i
      @user-zl1lb5tn9i 2 месяца назад +2

      @@user-nb9dm1rp6j በጣም ደሜ😍😍😍

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 2 месяца назад +1

      እውነት፡ነው፡አማራዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @magdalenearon3709
      @magdalenearon3709 2 месяца назад +1

      TIKIKIL DEME❤❤❤❤❤AMHARANET METADEL NEW❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 2 месяца назад +1

      የምር ያስብላል ❤❤❤❤❤

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 месяца назад +91

    ቀጣይ ክሊፕ ስትስሩ ሴት ፋኖዎችንም ጨምራችሁ ብትስሩ ሀራፍ ነው።ወንድሞቸ። በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ህዝብ።

    • @klieben9942
      @klieben9942 2 месяца назад +3

      ፍቅርተ ካሳሁንን አላየሽም? ወለዮዋ ፋኖን? አማራ ብዙ የሴትም ፋኖዎች አሉት ።

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 21 день назад +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤❤❤

  • @AdenchAbeba
    @AdenchAbeba 2 месяца назад +5

    አባቴ አማራየ እኮ ይለያል የህ የምታየው መሳሪያ ጀግና ማርኮ ነው የታጠቀው 💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @user-rs3hd5kj7n
    @user-rs3hd5kj7n 2 месяца назад +9

    እግዚያአብሄር ይጠብቃችሁ በርቱ አይዞአችሁ ቅዱስ ገብርኤል ከእንአንተ ጋርይሁን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ድል ልልልልልልልልል

  • @TilanesheAlelign
    @TilanesheAlelign 2 месяца назад +37

    ማሪያምን አማራ መሆነ ኩራቴ ነወ ወንድሜቸ አይዛን ሰወ በታች እግዚአብሃር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kg4gc9ck4k
    @user-kg4gc9ck4k 2 месяца назад +60

    ጉዞ ወደ ወሎ እያለ ነው በጌ ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አምሓራዎች የኛን አርቲስቶች ብቻ እናበረታታ 1ሚሊዬን እናስገባለት የቁርጥ ቀን ልጅ ነው እንዴ ዳኘ ዋለ እናበረታታው

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 2 месяца назад +1

      ይግባ ይቀበራል እንደ ወለጋ መስሎት

    • @user-kg4gc9ck4k
      @user-kg4gc9ck4k 2 месяца назад

      Beg megibat enji mewitat ayawikim

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 2 месяца назад

      የት፡አባቱ፡ይህጋላ፡ግንባሩን፡ብሎ፡መመለስነውይ

    • @MmMm-uy7hq
      @MmMm-uy7hq Месяц назад

      😂😂❤❤❤

  • @amarebeyu9522
    @amarebeyu9522 Месяц назад +4

    ሳሚየ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ካንተ በርታ ወንድማችን

  • @user-zd7rj4fy2g
    @user-zd7rj4fy2g 2 месяца назад +4

    ሳሚየ የዘመናችን ጀና ወጣት ነህ በርታ አማራ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist392
    @Kidist392 2 месяца назад +18

    እስይይይይይ ጀግናዬ የአሳምነው ልጅ ይልሃል❤️🥰ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ኧረ የት አላችሁ አማራዊያን😍😍

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or 2 месяца назад +21

    ፋኖልዩ ነው ጀግናየ ከፋኖ መፈጠሬ እድለኛነኝ ፋኖ ጀግናየ ይሄ ባንዳ የዘራውን ይለቅማታል ድልለፋኖ❤❤

  • @emebetyemane7342
    @emebetyemane7342 2 месяца назад +5

    በዚ ሙዚቃ ከምንም በላይ ያስደመመኝ የያዙት ዘመናዊ መሳሪያ ኧረ እናቴ ትሙት ጀግኖች ናችሁ💪🏾💪🏾💪🏾❤️❤️❤️

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 День назад

      Why you get subrised? Amahara aratkillo kaligeba mottenal you will subrised that day .fano ❤❤❤❤

  • @kmthailu2262
    @kmthailu2262 Месяц назад +4

    ጀግና የአማራ ድምጵ በመሆንህ ምስጋናዬ የላቀ ነው❤❤❤❤

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 2 месяца назад +12

    አረ ማሪያምን አስር ግዜ ሰማሁት አቤት ወኔ አቤት ውበት አማራነት ❤❤💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🔥🔥🔥🔥✊✊✊✊

  • @user-kv4oq4cz4f
    @user-kv4oq4cz4f 2 месяца назад +21

    ሳሚዬ ወንድም የኔ ጀግና የአማራው አይን የኔ አባት መልካም እድል የኔ ጃውሳ የአማራ ልጆች የት ናችሁ 💚💛❤️🎉🎉ጥርት ያልን ወሎ አምሐራ የነፍጠኞቹ ዘር💚🌹🌹🌹

  • @UmIbrahim-nu9jv
    @UmIbrahim-nu9jv Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አረኔስ አማራነት አማርኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetYechale
    @GenetYechale Месяц назад +3

    ስንት ግዜ ደጋግሜ እንደሰማሁት እንደዚህ ም ነው ሙዚቃ ድንቅ አለ ግን ቃላት አጠርኝ ድል ላማራራራራራራራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-lm8rk1jb5d
      @user-lm8rk1jb5d Месяц назад

      እኔ ራሱ ከተለቀቀ ጀምሮ በቀን ሳለየው አልውልም

  • @zewudtube9341
    @zewudtube9341 2 месяца назад +36

    አባ ቃኜው
    ጠጅ አምጣ ጠላ አምጣ
    እየጠሉንማ ሰላም ከምናጣ
    አማራ ነኝ ብለህ አንድ ጥይት ጠጣ

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 2 месяца назад +13

    ዋው ወኔው የሌለ ነው ትለያለህ ወንድማለም ድል ለአይበገሬው ፋኖ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ 🇨🇬🇨🇬💪

  • @Binyam-bi9up
    @Binyam-bi9up 2 месяца назад +8

    እስኪ ፍኖ ፍኖ በሉ አማራውያን ጥላቶቻቻንም ዲብን እርር ይበሉ ዲል ለተገፍው አማር ፍኖ ፍኖ

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 2 месяца назад +3

    ስወድህ እድሜዬን ቀንሶ ለአንተ ይጨምርልህ እናትህ ትባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወዳችሁ አለሁ ፋኖዎች በሙሉ የማሪያም ልጅ ሁሌም ይውደዳችሁ ይጠብቃችሁ😢 ስስቶቸ❤❤

  • @bitewmarihun6458
    @bitewmarihun6458 2 месяца назад +19

    ያምራል ወንድሜ አማራ አፈሙዙን ቀና ሲያደርግ ብቻ ነው እሚያምርበት

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 2 месяца назад +14

    ወድሜ የኔ ጀግና በርታልኝ ድሉ የአማራ ነው አማራ ሁሌም ከፍ ብሎ ይታያል በፋኖ ጀግንነት አማራነት ይለምልም 💚💛❤️💪💪💪

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 15 дней назад +1

    ጀግና የአማራ እናት ማህፀንሺ ይለምልም 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ትለያለክ ወድማለም ጀግናው ፍኖኖኖኖኖ ወደፊት 👍👍👍💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @MekdesGebru-ku6gs
    @MekdesGebru-ku6gs Месяц назад +3

    ከምንም በላይ ይህሙዚቃ ተመቸኝ ድምፁ ሲያጉረመርም ሲያምር

  • @MimmimLove-er5nw
    @MimmimLove-er5nw 2 месяца назад +15

    ስትቴ ሰማሁት ወይኔ ምነኛ መታደል ነው ከናተ መወለድ አማራነቴ ደሜ ኩራቴ ❤❤❤❤❤

  • @user-iv6tw7wm5g
    @user-iv6tw7wm5g 2 месяца назад +18

    ዋው ገራሚ ስራ ነው ወንድማችን በርታልን ድል ለፋኖ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬

  • @user-fg7jf6bm9f
    @user-fg7jf6bm9f 2 месяца назад +3

    አቤት መታደል በእዉነት በጣምምምም ልብየሚያሞቅ ስራ ነዉ ሳምዬ እናመሰግናለን🙏💚💛❤️ ጠላት ወደደም ጠላም ፣ከፋዉም ከረፋዉም ድሉ የተገፋዉየአማራ ህዝብና❤የጀግናዉ የጃዉሳዉ ፋኖ ነዉ✊✊ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @MesertWalo
    @MesertWalo 11 дней назад +1

    የኔ ጀግኖች በርቱልኝ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ !!💚💛❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-uo8og2zs2k
    @user-uo8og2zs2k 2 месяца назад +13

    ሳሚዬ ያፄዎቹዘር
    ትችላለህ ክንዳአለሜ
    አማራዬ ድልልል
    ለፋኖኖኖኖኖኖኖ💚💛❤💪
    ከቁጥር አትጉደሉብን🙏

  • @user-lm8rk1jb5d
    @user-lm8rk1jb5d 2 месяца назад +29

    ሸር ሸር ሸር ሸር አድርጉ አማራወች ኢሄን ድንቅ ስራ

  • @RuhM-sf4vi
    @RuhM-sf4vi Месяц назад +2

    በርታ ጀግናው 👌 ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪

  • @Libase
    @Libase Месяц назад +2

    አይዞህ ወንድሜ በርቱ የአሳምነው ልጆች ❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 месяца назад +14

    በጣም ጎበዝልጅ ነህ በርታልን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለጠላት🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤

  • @KingWollorayayoutube
    @KingWollorayayoutube 2 месяца назад +8

    ከልብ እናመሰግናለን ሳሚ ራያ ደሜዋ የኔ ጀግና ልብ ያሞቃል💪🏾💪🏾💪🏾አማራዬ

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x Месяц назад +2

    ሳሚ ጀግናዬ አቤት ግርማሞገስ በርታልኝ💚💛♥🇨🇬
    ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🇨🇬

  • @senitesahile5727
    @senitesahile5727 15 дней назад +2

    ፋኖ ፋኖ እንበሳ እግዚአብሔር እይለያችው የጀግና ዘር ጀግና

  • @sadeyah.200as9
    @sadeyah.200as9 2 месяца назад +18

    ጎጃም ❤❤❤❤ጎደር ሸዋ ❤❤❤ወሎሎ❤የጀግና ዘር ፋኖኖኖኖኖኖኖ💚💛❤ፋኖ 💚💛❤ 🕌💚💛❤⛪አማራ እነት ይቅደም ናሆ ሰናይ በል

  • @user-oz5rz3vz6o
    @user-oz5rz3vz6o 2 месяца назад +14

    እሰይይይይ አማራየ ይገባዋል ለናሆሜ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤

  • @EndalkTrfe
    @EndalkTrfe 29 дней назад +2

    የኔ አባት በጠየኩህ መሰረት አረከው ወንድሜ በርታ 💪💪💪💪💪💪

  • @user-dt7qs8il9f
    @user-dt7qs8il9f 2 месяца назад +3

    Wow fano first mirx sira new samisha😊

  • @AnaAna-ip6ve
    @AnaAna-ip6ve 2 месяца назад +10

    እሣቱ ፋኖ ኑርልኝ ቀጥልበት ሣሚ ክንደብርቱ ነፍጠኛው ወንድሜ ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @FikirSititaw
    @FikirSititaw 2 месяца назад +25

    በጣም ደስ እያለኝ ነው ያየሁት ፋኖ ያሸንፋል

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Месяц назад +3

    እናተላይ ጨክኖ የሚተኩስ ሁሉ እጁ ይሰበር አይኑጨለማ ጉልበቱ ውሀ ይሁን ቀኝእጁ ይክዳው ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 12 дней назад +1

    ክብር ለአማራ ህዝብ ለፋኖ ለአባቱ ልጅ ክፋ አይንካብኝ ልዕልናው ሁሌም አማራ ከፍ ያለ ነው በአያቶቻችን በአባቶቻችን ይሄው በወንድሞቻችን በአማራ ፋኖ ኑሩልኝ

  • @HayaA-fy5lr
    @HayaA-fy5lr 2 месяца назад +13

    ይህ ልጂ ብዙ ሙዚቃ ስርቱል ሁሉም ስራ አማራ የምዘፍነው ለምን እንድነው የማታበራታትት

  • @TsehayTsehay-wc3qr
    @TsehayTsehay-wc3qr 2 месяца назад +13

    ወየው ሳሚዬ ትለይብኛለህ እኮ አንደኛዬ ደሜ😢😢💪💪💪💪

  • @hayatjibril6905
    @hayatjibril6905 11 дней назад +1

    አማራ ባልሆን ምን ይሰማኝ ነበር አቦ ድል ከናንተ ጋር ይሁን❤

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy 2 месяца назад +2

    አዋይ አማራመሆን መታደል እኮነው ባይቀኑብን ነበር ሜገርመው ሁሉንም የተሰጠው ቤኖር አማራነው❤❤❤ ደሞቸ 💪💪💪💪

  • @AdresAlli
    @AdresAlli 2 месяца назад +13

    አብሽር አማራየ እንጫረሳታለንጅ ጋላ አይገዛንም❤❤

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 2 месяца назад

      ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AdresAlli
      @AdresAlli 2 месяца назад

      @@user-lz6hu6vi1x አወ አይዞን

  • @user-fx8sp8ol4c
    @user-fx8sp8ol4c 2 месяца назад +9

    ዋው ገራሚ ስራ ነው አማራዊያን እና የአማራ ወዳጆች አበረታቱት 💚💛❤

  • @HdhdhBsbdbd-kt6kw
    @HdhdhBsbdbd-kt6kw 2 месяца назад +2

    አማራነት ጀግንነት አሸናፊነት ኩራት ፋኖነት አርበኝነት አማራነቴን እንደት ወደዲኩት የናንተ ዘር በመሆኔ እኮራለሁ💪💪💪💪ፋኖ ያሸንፋል💪💚💛❤️አማራነት ወደፊት💪🇨🇬💪💪💚💛❤️💪💪💪💪💪💪

  • @rozahassan8871
    @rozahassan8871 19 дней назад +1

    አማራየ😍😍💚አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራፋኖ💪💪💪

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 2 месяца назад +9

    እፍፍ ልብ ይነካል ቃል ያጥራል ወንድሜ በርታ የኔጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ጀግና አይገልፃቹሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ ፋኖ ትንታጉ ፋኖ አበሶች ጀግንነት ከዉበት ጋር አማራየ አይዞን ድሉ ለኛነዉ እግዚአብሔርም ያግዘናል

  • @Amhara-sh5wt
    @Amhara-sh5wt 2 месяца назад +8

    ያለንበትንና ወቅቱን የሚመጥን ስራ ነው ፋኖ ሳሚ ክበርልን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @ziyinendayih7363
    @ziyinendayih7363 2 месяца назад +2

    እሰይይ ጀግኖች አይዟችሁ በርቱ ድል ለእናንተ ይሁን አማራዬ 🥰🥰✊✊✊

  • @user-fv1jh6ml4e
    @user-fv1jh6ml4e 14 дней назад +2

    Mashalla ❤❤❤ dill le Amara fano 💚💛❤

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 месяца назад +10

    በስመ ዐብ ይሄንን ዘዘፈን እንደወደደኩት ዋናው ተዋናይ እንዴት ተመቸኝ!!! ግጥሙ እና ሁሉም እንቅስቃሳቸው ተመችቶኛል

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 2 месяца назад +16

    ደሞቼ ነዘረኝ አቦ አማራዬ እንኳንም የእናንተ ሆንኩኝ❤❤❤❤

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 6 дней назад +2

    Abebe fataw is real amahara i love him he is my fighter brother thank you brother

  • @FatimahFF44
    @FatimahFF44 17 дней назад +2

    ስወደህ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤ የአማራ ጀግና አይዞችሁ

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 2 месяца назад +12

    አማራዬ የኔ ፍቅር የኔ ውዶች አብራራቱ ታቦት ይጠብቅልኝ 🙏🏻 ቃላት አጠረኝ እወዳቹሀለው::🌹😘

  • @madinam4674
    @madinam4674 2 месяца назад +20

    ያረብ የአላህ አላህ አግዛችሁ ብቅልብቀን አሸንፉ አላህ አይቸግረውያረብ 🤲🤲🤲 የታሰሩት እዲፈቱ የተራቡት እዲበሉ የፋኖ ቤተሰብች ልጆች እናቶችአባቱች ፍትህእዳግኙ የፋኖ የቲሞች ቤትእዲሰራላቸው ትምርትቤት ግዲገቡ በትየፈረሰባቸው ቤት እዲሰራላችው ያረብ ፋኖ ያሸንፍ አማረ በአማራነቱ እዲከበር ዲል ለፋኖ ደሞቸዋ ፋኖወች አላህ ይጠብቅችሁ ፈጣሪ ይጠብቅችሁ ዲል ለፋኖ ዲልለአማራ❤❤❤❤❤

    • @user-ym4ez1cy4j
      @user-ym4ez1cy4j 2 месяца назад

      እሰሰኪ ወላሂ በይ አፄ ናፋቄዋ

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 месяца назад +2

      @@user-ym4ez1cy4jጅን ነፈዝ አሁንም አማራ የሚታረድባት ሀገር አንፈልግም🤧

    • @user-eg1zf9ob2s
      @user-eg1zf9ob2s 2 месяца назад

      ጋላ ዉጭ ከዚህ🤮🤮🤮🤮​@@user-ym4ez1cy4j

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 2 месяца назад +2

      ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤አሜን፡አሜን፡አሜን

    • @user-eg1zf9ob2s
      @user-eg1zf9ob2s 2 месяца назад +2

      አሚንንን

  • @salamAlemu-jf3nd
    @salamAlemu-jf3nd 2 месяца назад +2

    ድል ላማራ ፋኖ አማራዬ የኔ ኩሩ ጄግና

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 27 дней назад +1

    ጀግናው ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያ አገሬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ብልፅግና ይፍረሰን አንድነት ይስፈን አሜን

  • @user-iw9dy6qx8w
    @user-iw9dy6qx8w 2 месяца назад +9

    በጣም ቆንጆስራነዉ ሳሚዬ ዋዉዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤my fano king of king❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 2 месяца назад +9

    ምርጥ ስራ
    በወኔ የተላበሰ እዉነትም
    ፋኖ ፣ፋኖ ያገር መድሐኒት
    የነፃነት ጎሕ ቀዳጅ።በርታ ትንሽ ይቀረሐል

  • @AaminaH-xd8rc
    @AaminaH-xd8rc 29 дней назад +2

    Amar fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉waw

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 28 дней назад +2

    I am watching this music every day .sami and dagne is our heroes

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 2 месяца назад +5

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ አማራዬ ንቃ ❤❤❤ድል ለሸግናው ፋኖ🎉🎉🎉

  • @eyerusbiraraeyerusbirara9763
    @eyerusbiraraeyerusbirara9763 2 месяца назад +8

    ዋውውውውውውው እየገባችሁ አበረታቱት ጀግነየ በርታ ድል ለፋኖ💚💛❤👍👌💪👈

  • @AyenewSinshaw
    @AyenewSinshaw 2 месяца назад +3

    You are hero
    ok ❤❤❤

  • @user-sv6ks1zr7t
    @user-sv6ks1zr7t 2 месяца назад +3

    samiye yene wondim fetari yibarkih🎙❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-Bogy
    @-Bogy 2 месяца назад +7

    የኛ ጀግናች አቦ ይመቻችሁ ከናተ ባልወለድ ምን እሆነበሬ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 2 месяца назад +9

    አአማራየየየየየ የኔ ኩሩ ጀግና ያኮራልኮ አማራ መሆን በርታ ወድም ጎበዝ ነህ ሸር አድርጉ አማራዊን ቆምጮ እያሉ ሊያሸማቅቁነ ሞከሩ እኛደሞ አንሸማቀቅ 💚💛❤️✊

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 18 дней назад +1

    ምርጦቹ ጀግኖቹ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @user-um8wl8kf9q
    @user-um8wl8kf9q 25 дней назад +1

    አማራየ የኔ ጀግናወች👊👊👊.ንብልባሉ ፋኖ

  • @MehamdSeid
    @MehamdSeid 2 месяца назад +6

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታ ጀግናው ወንድማችን ድል ለፋኖ💚 💛❤️💪💪💪

  • @Fano530
    @Fano530 2 месяца назад +8

    እናመሰግናለን ሳሚየ ናሁሴን ዳግማዊ ቴድሮስ የአማራ ኩራት

  • @user-kq2fz4vs3g
    @user-kq2fz4vs3g 2 месяца назад +2

    ፋኖ ማሮቸ አላሂይጠብችሁ 💪💪💪💪💪💪

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb 20 дней назад +1

    Dllllll le FANo!!! Wuyyyy metahuuuu tebkegne❤❤❤❤❤