ፍሪኩ ጎጃሜ | | ቀውጢ ፕራንክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Комментарии • 13

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Год назад +1

    በጣም ደስ ትያለሽ ሳቅሽ ከፊትሽ አይጥፋ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Год назад

    ውይ እንደዛሬም ሥቄ አላቅም። 💖ይመችሕ

  • @selahbeatsandtracks4932
    @selahbeatsandtracks4932 Год назад +1

    አክሰንት አንደኛ

  • @ተመስገን-ኈ2ወ
    @ተመስገን-ኈ2ወ Год назад

    ውይ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ጭንቀቷ

  • @yanaedsanaat282
    @yanaedsanaat282 Год назад

    Minale hagere sigabaa bitagaximeny melkaam sew

  • @KaleKalina-cz3mr
    @KaleKalina-cz3mr Год назад

    እንደምንም እንድትሰማህ አደረካት ከመቸኮሏ የተነሳ ተንሳፋ መድረስ ነበር የቀራት

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад

    መላኩ መቀለጃ ነው እንዴ??😢
    ፈጣሪ ይቅር ይበልህ
    ውይይይይ ምን አለ ከብር ፈጣሪን ብታከብር?????😢😢😢😢 ሲያስጠላ ቱ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +1

    ወሬው 🤮ነው ያላት😂😂😂ለራሷ ቸኩላለች እሱ ይለፈልፋል አንተ መላኩን ትልቅ መሐላ እኮ ነው ይቅር ይበልሕ ለምን በውሸት ትምላለሕ

  • @zamzamimam5128
    @zamzamimam5128 Год назад

    ወይ አተ አዝግ የሆንክ ልጅ😅😅

  • @selamgizaw9692
    @selamgizaw9692 Год назад +1

    የኔ እናት ሥታሳዝን ተጨንቃ ሞተች እባካችሁ አንዳንድ አለቃዎች ሠራተኞቻችሁን ለመረዳት ሞክሩ ሰው ሆን ብሎ አይቀርም አያረፍድም

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 9 месяцев назад

    teneketobeshale 😂😂😂😂😂

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Год назад

    👍👍👍👍👍👍ክክክክክክክ

  • @weare4258
    @weare4258 Год назад

    🤮🤮🤮🤮🤮🤮