New Ethiopian traditional Wedding songs by መብሬ መንግስቴ 2013 Mebre Mengste

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 921

  • @bareeduujimma9624
    @bareeduujimma9624 4 года назад +68

    ዋው አማራ ቢአደርገኝ ምን አለበት
    ደስ ሲሉ 💔💔❤👍

    • @YesheMesganaw
      @YesheMesganaw Год назад +1

      ምንም ቢሆነም አማራነኝ

    • @Mshawaab
      @Mshawaab 7 месяцев назад +1

      አማራ ምንም ሁን አማራ አድ ነን ኦሮሞም ትግረሰይም ዝርኛ ለጥላት❤❤❤

    • @RaditaAlabbati
      @RaditaAlabbati 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @TgestBogale-ih8mc
      @TgestBogale-ih8mc 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz 2 месяца назад

      የኔ ዉድድድድድ አብሽር❤❤❤❤❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 4 года назад +35

    የኔ ባላገር ገራገር ይሄን ህዝብ እኮ ነብስ ነው ወላሂ
    አላህ ይጠብቃት ሀገሬን❤🇪🇹

    • @Chilto-c6n
      @Chilto-c6n 14 дней назад

      🎉❤😅jallebaxampojon ‏‪4:39‬‏

  • @jeyrusalemwondemu2112
    @jeyrusalemwondemu2112 4 года назад +92

    አማራ ውይ አማራ አቦ አማራ ደሜ ነው ውይ
    ምናባቴ ላድርግላቸሁ ያገሬ ልጆች

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 4 года назад +3

      እውነት ነው

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 4 года назад +3

      💃💃👯👯👯👯👏👏👏👏👏👏👏 እፍየ አስነካሁት በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ ይሉሀል ውስጤ ነህ መብሬ

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 3 года назад

      ወድ ደመረኝ

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 3 года назад

      @@berhansmart5377 ቤተሰብ, አነህን ❤

    • @dastatube4631
      @dastatube4631 3 года назад

      Fdvet@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 6 лет назад +414

    እኔም በደዚህ አይነት ሰርግ ነው ያገባሁት የወደዳችሁልኝ ላይክ አድርጉልኝ

  • @abebechgetay8980
    @abebechgetay8980 7 лет назад +76

    እኔም እዲህ ነበረ ያገበውት እድሜ ለሥደት ለያየን አሁንሥ ነፋቅኝ😭😭😭😭

  • @sweetheartsied3585
    @sweetheartsied3585 9 лет назад +45

    wow በጣም ደስ ይላል ይሄ ነበር የናፈቀን ንፁባህላችን ይመችክ ተመችቶኛል

  • @የቢላልዘርነኝየሙአዚኑ

    አላህ በሰላም በደስታ በፍቅር ባድነት ሁሌየም ያኑራችሁ ወገኖቸ

  • @lebebeigzabhertena7126
    @lebebeigzabhertena7126 5 лет назад +94

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ወደፊት ሀገር ስገባ እንደዝህ ነው ያማገባው እስከ የምወዳቸሁ የሀገር ልጆች ሀሳብሽ ይሳካልሽ በሉኝ 😍😍😍😍 መልካም ጋብቻ💞💞💞💞💞

  • @ጎጃምደሣለኝ
    @ጎጃምደሣለኝ 7 лет назад +33

    ወይ መብሬ በሥማም ምርጥ ቱባ ባህላችንን ነው የዘፈንክልን ኑርልን

  • @atetgebaddis9174
    @atetgebaddis9174 7 лет назад +8

    እንዴት ደስ ይላል እኔ እማ ድሮ የተዳርኩት በዚህ ቧህሌ ግን ምን ያርጋል ስደት ብዙ ነገሮችን አሳጣን እንጂ.. ለማንኛውም ያላገባችሁ እህቶቼ ተሎ ግቡ እና ባህላችሁን ጠብቃችሁ አግቡ ደስ ይላል

  • @tabourstudio
    @tabourstudio 11 месяцев назад +1

    Real Amhara Culture 👰🎉
    መብሬ እኛ አማራዎች ብዙ የምንከፍልህ ውለታህ አለብን!🙏

  • @likeyou7375
    @likeyou7375 6 лет назад +28

    እውነተኛ አማራነትን የሜገልፅ ሙዜቃ መብሪ እናመሠግናለን

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 года назад +38

    አቤት ይሄ ባህላችን ውብእኮ ነው ፈጣሪ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ይስጥልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @sus2475
      @sus2475 2 года назад

      አሚን በጣም እንጅ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ

    በጣም ቆንጆ ነው መብርየ አድናቂህ ነኝ ዛሬ በስደት ላይ ሁኘ ያንተን ሙዚቃ ስሰማ ማልቀስ ነው ስራየ ብቻ አንድ ቀን ሀገሬ እገባ ይሆናል ከእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም ሀገሬ ስገባ እንደዚህ ሁኘ ነው ማግባት የምፈልገው በጣም ደስ ይለኛል የገጠር ልጅ በመሆኔ እኬልራለሁ

  • @ከልብይርቃልላይንየራቀ

    መብርየ ነብሴ ማሬ ቆንጆ ስወድህ ትዝታህ አብሮኝ ይኖራል የምርጦች ምርጥ ግን እጀራውን ስጎርሱ አይኔ ዞረበት መቸ ይሆን አገር ቤት ገብቸ የናቴን እጀራ የምቀምሰው እፍ

    • @mayaside7650
      @mayaside7650 7 лет назад

      عالمለፍቅርህ ስል الجولاتእኖራለሁ mutal ende mabre

    • @zahraz9080
      @zahraz9080 3 года назад

      መብሬ በሂወት የለም እንዴ ?

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +22

    ሠረግ ማለት የህ ነው የወደደ ብቻ👍👍👍👍👍 የኔ አዳም የት ነህ

  • @galgalojattani
    @galgalojattani 5 месяцев назад +1

    From moyale kenya 🇰🇪 i love Ethiopian traditional music and culture wish them good.

  • @ነኝየገብረኤልልጅወንቅሸት

    ውይይይ መብርዬ እድሜህን ያርዝምልን የዛሬን አያርገውና ብልጅነቴ ባንተ ዘፈን ኪንፌን ጥዬ ነው የምደንሠው

  • @saadaabduabdu7174
    @saadaabduabdu7174 6 лет назад +3

    እፍፍፍፍፍ መብርየ ድምፅህ እንደት እንደሚያምር ቤተሰቦቸጋር ሁኘነበር የምሰማህ መለየት ክፉ እጣ ስደት ለያየኝ

  • @onelove2817
    @onelove2817 4 года назад +7

    Beautiful. Original. No lion, tiger, deer, or athletes. Just beautiful voice , beautiful people cheffera.
    Thank you

  • @mantegboshmeseret6649
    @mantegboshmeseret6649 6 лет назад +2

    እዴህ ሲያዩት ቀላል ይመስላል በግ በጣም ነው ሚከብድ (ሚያሳፈር) እኔ ልጅ ሰለነበርኩ ግን እዚ መዳሬ በጣም ደስ ይለኛል ዛሬ በስደት ሆኘ ባየውም ዛሬ የሁለት ልጆች እናት ሆኘ አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን!!!

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 3 года назад +6

    የገጠርጨልጂ ነኝ የጃሪዋ ቀበጥ ገጠር ወስጤ ነው ቤተ አማራ ዘራችሁ ይብዛ አቦ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 года назад +3

    ወይኔ ገሮች በዛውም አማሮች ሀዘናችሁም ደስታችሁም ሲያም ሰላማችሁ ይብዛ ውውውው

  • @እማእወድሻለሁሀዩነኝየዴሴ

    ወሎ ደሴ ነኝ ወይ አሁንሥ ሥደት አይኑ እልም ይበል ያገሬ ሠርግ ናፈቀኝ

    • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
      @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 лет назад +3

      ደሴ እኔም ደሴ ነኝ የደሴ ሰርግ ናፈቀኝ በቃ ሀገራቺን ስነገባ እናገባለን በገራዶ ሜዳ በቢለን አስፖልት በአዉቶቢስ እየተሸራሸሩ በነብዩ ሱና የሆነዉ ሰርግ ይወፍቀን ያረብ ሀፍዞ የሀፈዘዉን

    • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ9ቨ
      @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ9ቨ 4 года назад +1

      እኔም የደሴልጅ ነኝ ያውም የገራዶ

  • @ቲጂወለየዋ22
    @ቲጂወለየዋ22 6 лет назад +1

    ውይይይ ደስ ሲሉ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም እድህ ነው የማገባው በቅርብ ቀን የኔ ውድ

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኸ6ጀ

    ሙሽርየ አይበልሽ ከፋ አይበልሽ ከፋ
    ሁሉም ያገባል በየወረፋ

  • @ዬጅሩልጅyoutube
    @ዬጅሩልጅyoutube 7 лет назад +2

    የታሉ አባትሽ የታሉ እናትሽ መረብሬ ተባረክ እዲህ ቤተሰብ ሲጠራ ያምራል እኔም ከሥደት መልስ እማገባዉ

  • @mayaethiopian7253
    @mayaethiopian7253 4 года назад +7

    የአዲስ አበባብ ልጅ ነኝ ግን በዚ መልኩ ማግባት ነው የምፈልገው ገጠር ውስጤ

  • @fafimahamde8981
    @fafimahamde8981 8 лет назад

    ማብርየ ባይህ ባይህ አልጠግብህም የገጠር ባህል እንደት እደሚያምር ዋው፣ እኔስ ሀግሬ ናፍቀኝ ባሀሌ እስከመቸ በሰው ሀገር ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @አይኒየማርያምልጂ
    @አይኒየማርያምልጂ 7 лет назад +5

    መብሬ ስወድልህ ሙዚቃወችህን እኒማ አገሬ ልግባ ብቻ እደባህሊ ነው የማገባው አልሰማቸውም

  • @misalakebede
    @misalakebede Год назад

    ማሪያምን በጣም በጣም ነው ይሄን ሙዚቃ እም ወደው ።

  • @እማእወድሻለሁሀዩነኝየዴሴ

    ዋው ማብሬዋ ደስ ይላል 😘😘😘😘😘😘

  • @ሂክረምነኝከባህዳርሂክርም

    ዋውውው በጣም ያምራል እንግድ ያዝ ነው ወይኔ በኮመት የሚጨፈር ቢሆን አስነኮው ነበር

  • @magdasabebe5926
    @magdasabebe5926 3 года назад +3

    እኔም እንደዚ ነዉ የማገባው እግዚአብሔር ከፈቀደ የገጠር ልጅ ነኝ ይዉንልሽ በሉኝ

  • @MimiMimi-km7fw
    @MimiMimi-km7fw 8 лет назад +1

    ፈገግታቸው፡አብሮ፡እየተጎራረሱ፡መብላት፡ብቻ፡ባጠቃላይ፡ጥሩስራነው፡በርታ፡እግዛብሆር፡ይባርካቹ፡የተሻለ፡ስራ፡እጠብቃለን

  • @waffiki
    @waffiki 11 лет назад +4

    so nice the best tradition. love it. i wish it was longer, you cut so much out; love it so much.

  • @fikershuruba1076
    @fikershuruba1076 4 года назад +1

    wow wow wow emeyamer yesreg zefen tekekelegna bahelen yemegeles yeserachehut ejachu yebarek

  • @melatymer3927
    @melatymer3927 4 года назад +11

    እኔም ፈጣሪ ከፈቀደ ከስደት መልስ የሠፈሬን ልጂ እደዚህ ባለ ሠርግ ነዉ የማገባዉ ያሣካልሽ በሉኝ ዉዶቸ

  • @signalsignal7444
    @signalsignal7444 7 лет назад +1

    ይመቻችክሁ በጣም ያምራል አሁን አሁን ይላል ፍቅር ጤና ይሥጣችሁ አቤት አቤት የዘው እግዜሀቤሕርን መዳሜ ሣታየኝ ሥራውን ተወት አደረኩትና ነከነኩት ወይኔ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 года назад +3

    እናቶቼ ደግሞ ጀግና ናቸው አባግዲራዎች ሰው አይችላቹ እናተ ማ ☺😂💝👏👏

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    አምላክ ለሃገሬ ምድር ስገባ እንደዚህ ነው የሚገባው 🙏

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 6 лет назад +17

    Every time I see this song, it melts my heart..
    beautiful and well done

  • @getenetasefa297
    @getenetasefa297 2 года назад +5

    በጣም በጣም ባህላችን ሰያምር ❤️❤️❤️❤️

  • @reemnaamani7674
    @reemnaamani7674 8 лет назад +12

    በጣም ደስ ይላልእኔም 99 ጥር 25 እደዚህ በባህላው ያገባሁት በትዝታ ጭልጥ ነው ያልኩት እናመስግናለን ከወልድያ

    • @Marg-tr5un
      @Marg-tr5un 7 лет назад

      Reem Naamani እኔ ከሥደ ሥመለስ እንዲህ ነው የማገባው. ያገሬ ለጂ .እንደት ነሽ እኔም የዉልደያ ለጂ ነይ .ያዉም ወሎ

    • @brihanu9821
      @brihanu9821 6 лет назад

      Reem Naamani ወይኔ የኔ ብጤ ነሽ እኔም በ99 አግብቻለሁ እደዚህ እኳንም የገጠር ልጅ ሆኑኩኛ

  • @እታይነኝየማርያምልጅ

    መብሬ ውስጤ ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @sosskh3054
      @sosskh3054 7 лет назад

      እታይ ነኝ የማርያም ልጅ ةةة iuhhytfj

  • @ksolotv30
    @ksolotv30 9 лет назад +12

    This was Beautiful!!! I love this!!!

  • @TebibiRosi
    @TebibiRosi 8 месяцев назад +1

    አይ ሃገሬ ልዩ ነሽ እስቲ በሀገሩ የሚኮራ like comment በማደረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 4 года назад +24

    I love our traditional weedding ❤❤❤❤❤❤

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    ያ,,;,,,,ድስ ሲል የአብርሀም የስራ ጋብቻ ያድርጋችሁ

  • @መቅዲYouTube-u3t
    @መቅዲYouTube-u3t 4 года назад +7

    ደስ ስትሉ ማሮች

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሰ2ጀ

    መብሬ በጣም ነዉ ደሥ የምለዉ ዘፈኖችህ አድናቂህ ነኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @signalsignal7444
    @signalsignal7444 7 лет назад +4

    kkkkkkkkkkkይመቻችሁ አቦ እኔም እንደዝህ ነው ያገባሁት ትንሺ የእኔ ደመቅ ይላል

  • @etopilna2741
    @etopilna2741 6 лет назад

    ወይ የልጅነት የሠርጌ ቀን ትዝ አለኝ ሣይሆነኝ ተዳርኩ የዚያ ጡር ነዉ መሠል በሥደት እንከላታለሁ ማረኝ የድሮዉ ባሌ

  • @haymanotiyam3872
    @haymanotiyam3872 7 лет назад +4

    በጣም ደስ ይላል ልጅነት ይናፍቃል እኔም እንዲህ ነው የማገባ ሁሉም በበሀል ያምራል

    • @meeraalsari6624
      @meeraalsari6624 7 лет назад

      Haymanot Iyam እፉአአአአአአአአአአአ

    • @haymanotiyam3872
      @haymanotiyam3872 7 лет назад

      Meera Alsari ማርዬ ያገር በሀል ውብ ነው ግን ይህ ባሁን ሰአት ብዙም ባይሆን አለ ገጠር ለይ ወግ ማርግ ባህሉ አለ እኛ ክተማ ያየን መች ይህን እንክተል አለን ውይ

  • @mimim9024
    @mimim9024 8 лет назад

    wow btam arefy new bhlacen edsyrsay madrgeh tnx

  • @abubakerkamal4924
    @abubakerkamal4924 8 лет назад +5

    bettam aarif new... musherit wey shebu.. #4:35 nice eskista ye gojam lijoche
    حلووو سمحه شديد am not habesha... na gobezina
    love from Sudan

  • @fikrywollolijyawmywoldiya9372
    @fikrywollolijyawmywoldiya9372 8 лет назад +1

    ewnet ytadelchi anten yagebachi ufffff ymewdewn sew alagegin mn yshalegnale enes

    • @hannabekele2047
      @hannabekele2047 8 лет назад

      fikr ywollo lij yawm ywoldiya ayzosh be gizew yimetal

    • @fikrywollolijyawmywoldiya9372
      @fikrywollolijyawmywoldiya9372 8 лет назад

      Hanna Bekele ትክክል ነሽ ግን ግዜው መች ይሆን

    • @hannabekele2047
      @hannabekele2047 8 лет назад

      fikr ywollo lij yawm ywoldiya
      hulm be EGZIABHER new mihonew silezih be tigist metebek new lanchi yetezegajelsh enjera yishagital enji manm aybelawum

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ዉይይይይይ እንደስ ይላል አይ መብሬ የኔ ምርጥ እንድህ ነዉ የሚያምረዉ ባህላችን

  • @SunNight-km9lc
    @SunNight-km9lc 5 месяцев назад

    ውይይይይ እኔ እንደዚህ ቤተሰብ ሊድረኝ ሲሉ 8ክል ተማሪ ነበርኩ እና ተፍሁባቸውና አዲስ አበባ ሄድኩኝ አሁን ግን ማዳም ኩሽና

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 3 года назад +5

    አማራነቴ ኩራቴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘💘💘❤❤❤❤💋💋💋💋💋💘😘😘😍

  • @LualSisay-rn1sy
    @LualSisay-rn1sy Год назад

    ሀገሬ የኔ ውቭ ሰላም ለአማራ ህዝብ ነፃነትም ለወገኔ እመኛለሁ

  • @Tr-sq5fk
    @Tr-sq5fk 8 лет назад +15

    ይመችህ። መብሬ። አንተ። ምርጥ። ኢትዩጽያው ነህ
    በጣም። አድና። ቂህኝኝ

  • @Ekrim-mz8ip
    @Ekrim-mz8ip Год назад

    ባሪችየ ስወዲህ❤❤❤❤❤ ልዩየ ነህ

  • @ስሙካአገሬነፍቀኝ
    @ስሙካአገሬነፍቀኝ 7 лет назад +4

    ዋው በጣም ያምራል 😍😍😍

  • @rehana2691
    @rehana2691 4 года назад +1

    ይህን አይነት ሰርግ ምኞቴ ነው ሙዚቀኛ እከራያለሁ እኔም ኢንሻአላህ

  • @saraabeat7759
    @saraabeat7759 7 лет назад +79

    የሳውዲ ሰርግ ሳይሆን Ethiopia ገብቸ እደዚህ ሁኔ የማገባበት ቀን ነው የናፍቀኝ የሳውዲ መንግስት እዚሁ ባላስቀርኝ እጂ ግን በጣም ተጨንቂለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ ያገሬ ልጆች

  • @ammounahammoud1190
    @ammounahammoud1190 5 лет назад

    wiyeni dess silu zari new yayehut iyyyyy wbet dukit yaltelekeleku ufffff eremn larglachu yegeter lji bemeni ecooralehu 👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️♥️💜🌷🌹🚘🚘🚘🚘🚘

  • @sofiasofi895
    @sofiasofi895 8 лет назад +234

    ወይኔ ደሥ ሢል እኔም አገሬ ልግባ ብቻ እንደዚህ ነው የማገባው የምን ቬሎ የምን ሜካፕ አቦ እንኮንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ባህሌ አሥደሠተኚ

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 4 года назад

    እንደው ላላህብላችሁ እንጀራ ልበል ሲሉ አጨልሙት እንዳይታይ ጤናየን ነውን

  • @የጀግናዘር-ቈ7ፈ
    @የጀግናዘር-ቈ7ፈ 7 лет назад +7

    አቦ ይመችህ ያገሬ ልጅ መብሬ

  • @madesign21
    @madesign21 5 лет назад +2

    ❤️እኔ የገረመኝ ቁንጅናቸው ፅድት ያሉ ዋው እኔራሱ ከአሜሪካ ሀገሬ ገብቸ በገጠርኛ ማግባት አማራኝ

  • @እንጀራበአገልግልውሃበቅም

    አባቴ እንዲህ አርገህ ካልዳርከኝ እጠላሀለሁ መቸም ተሰድጀ አልቀር

  • @ladaylyn
    @ladaylyn Год назад

    ቱባ የአማራ ባህል። እናመሰግናለን! 🙏

  • @peace9955
    @peace9955 5 лет назад +6

    I love it 🥰

  • @zinashnigussie6434
    @zinashnigussie6434 3 года назад +1

    ከዛሬ 8 አመት በፊት የጎረቤት ሰርግ ያነጋንበት ትዝታዬ

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад +2

    ኧረ አስቀናችሁኝ😂😂😎🤗🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ኢትዮጵያ ኑሪልን ዘላለም ።ምኞቴ ነው በጎጃም ባህሌ ለማግባት ።።ጥርት ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ💖💖💖

  • @fatimaadam6512
    @fatimaadam6512 8 лет назад

    wowwwww yaderow new konjo lemanegawem. masehallah. beyalaehu

  • @s.m9682
    @s.m9682 7 лет назад +25

    እረ ሥትጎራረሡ አሥቀናቺሁኚ

  • @abdulaziztube8392
    @abdulaziztube8392 8 месяцев назад

    ምርጡ ባህላችን ❤️❤️እንለያለን አማራወች

  • @Honey_honey0
    @Honey_honey0 4 года назад +5

    የኔምርጥ ህዝብ 💋💋👌👌

  • @kalikali9234
    @kalikali9234 6 лет назад

    ዋው ትዝ አለኝ አስታወስኩት ስርጌን

  • @mimilove9233
    @mimilove9233 7 лет назад +4

    this is the real wedding wowww

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 года назад

    አይኔ ምን ልበል እናቶቼ ገብስ ገብሴን እያጨዳቹ ፈጣሪ ይላቹ 👏😁🙂

  • @ሐቢባወሎየ
    @ሐቢባወሎየ 7 лет назад +3

    ዋው ሰርጌን አስታወስኩ በጣም ያምራል

  • @ፈኢዛየሠበቴዋ
    @ፈኢዛየሠበቴዋ 4 года назад

    ያሁኑ ይባሴ በልና ጥራኝ አለ ያገሬ ሠዉ ቆይ ግን እንዲሀለ ባህል ሲያልፍ እኔ አልተወለድኩም ልበል

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 4 года назад +3

    መብሬ አድናቂ ነኝ መብሬ የምትሉ ብቅ በሉ 👍👍👍👍👍👍👍💗💗💗💗💗💗

  • @rahmalove5224
    @rahmalove5224 Год назад

    ዙፍን ፍሽን አለች እዴኔ ያያት ማነዉ❤❤❤

  • @shfjj4260
    @shfjj4260 7 лет назад +6

    እኔም ሰርጌን በማብሬ መንግስቱ ነው ያገባሁት ልክክ እድዚህ

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 года назад

    አረ አሰቀናቹህኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጠላው ሲያምር😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @ወሎየነኝያውምየመርሳልጅ

    እኔም እዲህ ነው የተዳርኩት አቤትትትትትትትትትት ሥታምምምምምምምምሩሩሩ ገጠር ውሥጤናት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +3

    መልካም ጋብቻ። 🌹🌹🌹🌹🌹💋💋

  • @shimulu2155
    @shimulu2155 3 месяца назад

    Enat hager shewa ❤ I Leve you.

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    ሱባሀንአላህ እኔስ የሚያስቀናኝ ውበታቸውን እማ እዩ ወዛቸው ሲምር ወደከተማ ወደ መዳም ቤትጰብትመጡ መካአፕ ነው የለበሱት
    ገጠሬነኝ እኔስ

  • @حواحوا-ذ2ط
    @حواحوا-ذ2ط 3 года назад

    ትዝታዉይ

  • @ahmedkhalil2169
    @ahmedkhalil2169 4 года назад +5

    بحب فيكم البساطة والحياة المتواضعة الراقية الجميلة

  • @silenatbanichamilak171
    @silenatbanichamilak171 9 лет назад +1

    መብሪ በጣምምርጥሙዚቃነው የሚወደድ በረታ

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 7 лет назад +11

    ልጅ እያለሁ20001 በዚህ ሙዚቃ ነው ያገባሁት ወይ ትዝታየ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 4 года назад

      ልክ እደኔውትዝታ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад

      ዊ 2001 እኔ 1ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ከከከከ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Год назад

    መብሬ አንበሳው ያባት አያቶቼ ፍሬ ጠበኛው ስወድህኮ

  • @beainy168
    @beainy168 8 лет назад +53

    ኦረ አታቆጩኝ እጀራ ናፍቆኛል እሩዝ አሰልችቶኛል

  • @gjbbfgg875
    @gjbbfgg875 8 лет назад +2

    በጣም የሚያሚር የሰርግ ስረአት ይመቻችሁ