ደራሲና ገጣሚ፡- አበረ አዳሙ በአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ላይ ያቀረቡት ግጥም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 180

  • @sadamohamed7110
    @sadamohamed7110 5 лет назад +30

    አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ እደመሸ አይቀርም አማራየ የጠላሽ ይጠላ የውነት ይጠላ

  • @ethiopiabirhan6848
    @ethiopiabirhan6848 5 лет назад +26

    እንኳን ለዚህ አበቃን! አማራነት ለዘላለም ይኑር!

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 5 лет назад +12

    ጀግና የጀግና ግጥም የጀግና ፉከራ የአማራ የእውነት ፉከራ አንድ አንተ ተገኘህ👏👏👏👍

  • @ttedwgqiytfgw2500
    @ttedwgqiytfgw2500 5 лет назад +2

    አዎ አማራ ነኝ የምዬ ሚኒሊክ የጀግናው ዘር አዎ አማራ ነኝ አዎ አዎ አዎ !!!!!!

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 5 лет назад +26

    ክቡር የእውነት ቃል የሀገሬን የወርቅ "ሞገስ" ልበስ ቆፍጣና ትውልድን "የሚያጀግን" የወንድ ቃል

    • @aderawbelay607
      @aderawbelay607 5 лет назад +1

      Thanks our intellectual Amhara brothers and sisters

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 4 года назад

    ያረብ አልሀምዱሊላህ ፈጣሪየየየየ ምሰጋና ይድረሥህ ከነዚህ እየገደሏቸው የሚበዙ ካንተ ከፈጣሪያቸው ተስፋ የማይቆርጡ ከሆኑ ህዝቦች መሀል እንድፈጠር የፈቅድክ አልሀምዱሊላህ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 5 лет назад +1

    ትክክል ነህ አዳሙ አበረ እግዛሔር ያአማራ ችግር ይፈታ የህዝቡ ችግር በሞላ ይፈታ የኢትዮጵያ ችግር በሞላ ይፈታ አሜን ✌👌💜🌷

  • @kelemumesfin9739
    @kelemumesfin9739 5 лет назад +3

    የአማራ ሙህራን በርቱልን ፣ አማራ በአድነት መቆም አለበት አማራጭ የለነም።

  • @Madinah-qb3bs
    @Madinah-qb3bs 14 часов назад

    አይዞንአማራዬእደመሸአይቀርምይነጋል

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 лет назад +7

    አማራ አማራ አማራ 💪 💪💪💪💪

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 3 года назад

    አማራ። እኮ። የሁሉ።።ጌታ። ተመስግን።

  • @ወሎየዋዩቱብኢትዮጵያለዘላ

    ኣቦ ሰላምችሁ ይብዛ ማሮች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    እንባ ተናነቀኝ እድሜክን ያርዝመዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢💚💛💗

  • @ወለተመድህንንጉስ
    @ወለተመድህንንጉስ 3 года назад

    በእውነት አባት አለሜ ቃለሂወትን ያሰማልን ያሰማልን እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት የሚያምርብን አንድነትን ያድለን ኦ ጌታ ሆይ በቃ በለን😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @ያአማራውነፍጠኛእኔምአሳም

    አበረ አዳሙ አይዞን አድቀን ያልፋል አማራዬ ተከፍቶ አይቀርም

  • @afgjxccg5694
    @afgjxccg5694 3 года назад

    የኔከርታታዋአብይበሠላምተመለሥ❤❤

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 5 лет назад +2

    አባቴ ግጥመወት በጣም ነው ያስለቀሰኝ እዉነተኛውን ህዝብ ውስጡ ገብተው ስላዩት ስለገለፁት ያለውን የነበረውን የህዝበ አማራ ገበሬዎችን ኑሮ አገላለፀወት በጣም አስለቅሶኞል እስኪ ከክፉ እኩያን ሃሳብ ካላቸው ሰዎች አይን እረሰዎን እና እንደ እርሰዎ የአማህ ህዝብ ችግር እንደእሳት የሚያቃጥላቸውን ሙህራን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ታይታችሁ ፅሐይ ሳይሞቃችሁ የእግራችሁን ዳና እየተከታተሉ ሲጎዱአችሁ ተስፋችን ይጨልማል እና ማን ምንድን ነው ማለት እወቁ ልመዱ እባካችሁ በችግር ላይ ሃዘን ይብቃን !!!

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 5 лет назад +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖች ስትሰባስቡ ደስ ትላላቹሁ

  • @አፀዴለገሰ
    @አፀዴለገሰ 5 лет назад

    በርቱ እግዚአብሔር ከእናተ ዘንድ ይሁን አሜን

  • @mesi4676
    @mesi4676 5 лет назад +1

    ጀግና

  • @ትዕግስትአላምረው
    @ትዕግስትአላምረው 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ስላም ለሀገራችን እውነት ልብ ያንካል ብርቱ

  • @tokeman5718
    @tokeman5718 5 лет назад +25

    በትክክል በመሰረትነዉ ሀገር እየተገፋን እስከመቸ እረ ንቁ ንቁ ምሁራን አማራን ከዚ ችግር አዉጡት

    • @hayat3188
      @hayat3188 5 лет назад

      አማራ ምቀኛ ነው የሚያጠፋ እንጂ ጥላት የማይዋጋ ደነዝ የሙስሊም ጠላት

    • @habtamuteshome9909
      @habtamuteshome9909 5 лет назад

      @@hayat3188 Ante Dedeb engan Woloyewochn metiteh teyiken Muslim wondimochachnin edemnwodachew Doma Tarik Yematawuk

    • @hayat3188
      @hayat3188 5 лет назад

      @@habtamuteshome9909 አንተ ነህ ስለማታቀው የምዘባርቀው ከጥንትም እናቃችኋለን ዛሬም ያንን ለመመለስ ይዳዳችኋል ግን ላይመለስ ተቀብሯ እራስን አታልል እኛ ነቅተናል የወሎ ሙስሊሞች ግፍ አንገሸግሾናል

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 5 лет назад +1

    የኔ ጀግና እንድህ አይነት ሰው የሚያስፈልገን ጥንካራ ሰው

  • @mahlettilahun2605
    @mahlettilahun2605 5 лет назад +5

    Bravo Ato ABERE, great inspiring job.

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 5 лет назад +4

    ይችን ግጥም አቶ በቀለ ገርባ አልሰማም አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነው ።

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 лет назад +2

    በትክክል ብዙ መልስ እሚፈልግ አለ አማራ ውስጥ ።

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 лет назад +6

    No people are as proud, Godly, patriotic and ancient as the wonderful and blessed amharas!!!!

  • @hsjsjieoeoe2328
    @hsjsjieoeoe2328 5 лет назад +5

    ክብር ይገባዋል ለአማራ ህዝብ እሱ እየመተ ሐገርን ያቆመ

  • @yeshikassa9957
    @yeshikassa9957 5 лет назад +1

    We love you amhara only the Ethiopian some amhara are like olf. With Ezema we save Ethiopia.
    Very nice poem. It's very true.

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ነህ ሞት ለአማራ ጠላቶች

  • @alialiakbar405
    @alialiakbar405 5 лет назад +29

    እደ ጨለመ አይቀርም አብሽሮ ደሞቸ አንድ ሁንን መቆም አለብን የዋህንት ይብቃን

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 5 лет назад

      losኢቶጵ አገሬ ኩራቴ ናት ክብሬ vegas 👍👌👏

  • @djdjdjdhdjfhfjjdh9246
    @djdjdjdhdjfhfjjdh9246 5 лет назад +1

    እህ እሠይ እዲነው አማራ ማለት በርቱ በርቱ ግን ደሞ ፍትህ ለታሠሩት እነሱም ያግዟችኃል

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 5 лет назад +1

    የአማራ መህሩች በርቱ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ

    በርቱልን ህሌናን ጨምሮ 😘😘

  • @ዘይነብየወሎአማራዳውድ

    ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ዘመዶቸ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 лет назад +22

    አማራዬ ኢትዮጲያን በፈጠር ባይተዋር ሆነ በምድረ ባንዳ

  • @ኤደንነኝከቢቸና
    @ኤደንነኝከቢቸና 5 лет назад +3

    Zente Alme Amhara 🙏🙏🙏Emma Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹yemaseflgate ye Amhara Hezbenwe

  • @bero431
    @bero431 5 лет назад +1

    A rush of goosebumps allover me!!!!!!!!!!!

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 5 лет назад +2

    አይ የአማራ ነገር ይገርመኛል ሳስበው ጀግኖቹ አለቁ በቃ ሲባል ብቅ ይላል አንዱ ይነሳና አሁንም አለቁ ሲባል ከተደበቀበት ብቅ ይላል ገራሚ ህዝብ እኮ አማራ ጥበብ አያልቅበት ጀግንነት ርስቱ ...አቤ እ/ር ይስጥህ መንፈሴን አድሰኸዋል!

  • @ZahraZahra-zx1er
    @ZahraZahra-zx1er 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 5 лет назад +5

    አንተ ሰውዬ ተባረክ ግጥምህ አጥንት ሰርስሮ የሚገባው

  • @birhanugonder6027
    @birhanugonder6027 5 лет назад

    ደራሲ እና ገጣሚ አበረ አዳሙ ክብር እና ሞገስ ይገባሃል እናመሰግናለን እንወድሃለን፡ ስለሁሉም ነገር የሚገልጽ ግጥም ነው፣ ሁላችሁም ምሁራን ያለው ችግር አሳስቧችሁ በመሰባሰባችሁ አኩርታችሁናል በርቱ።

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 5 лет назад +6

    ለምን ተገደለ ለምን ተገለ ለምን ተሳደደ ለምን ተበላ ለምን ለምን ጥያቄዉስ ተጠየቀ መልሱን ማንይመልሰዉ ፈጣሪ ይመልስልን ሌላማንም አይመልስልንም የሰራዉይቱ አምላክ እሱምንም አያልቅበትም አንድቀን መልስአለን

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 5 лет назад +1

    በለው ይሄ ነው አማራ አገር ድንበር አስከባሪው ኢትዮጵያዊነት ኩራቱ።

  • @meseretmekanent-xj6le
    @meseretmekanent-xj6le Месяц назад

    ትለያለህ❤❤❤❤

  • @nigatkassa7120
    @nigatkassa7120 5 лет назад

    ድንቅ. ኢትዮጵያዊ ነት ነገሰ

  • @يوسفاشكنتنا
    @يوسفاشكنتنا 5 лет назад

    አረ ያገራችን መፍቻ ቁልፍ ሊገኝ ነው መሰል በርቱልን ከጎናቹህነን

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 5 лет назад +10

    አየአምላኬ በጣም ጥሩግጥም ግንየፈራሁት በቀለገርባ ደሞሰደቡን እንዳይል ነዉ የፈራሁት

    • @tigstlago3955
      @tigstlago3955 5 лет назад +2

      አትፍሪ የደም ግፊት ካለበት በእዛው። ሊያሽልብ ይችላል

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 5 лет назад

      I hope so.

    • @eyesusgetanew3346
      @eyesusgetanew3346 5 лет назад

      dont worry ,if he said so it is up to him.

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 5 лет назад

      @@tigstlago3955
      ክክክክክ

  • @wagayetube7265
    @wagayetube7265 3 года назад

    ማሻ አላህ ይሄ ሁሉ ሙህራን እያለ ነው ወገኖቻችን የሚጨፈጨፉት በርቱ አሁንም ቅርብ ነው ተደራጁ

  • @AlelignAWudie
    @AlelignAWudie 5 лет назад +4

    Wake up, Stand up all Amara! Stand for your right! You can bring collateral damage to your enemies! Thank you Dear Abere Adamu!

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +1

    ሙህር ተብየዎች ከእንቅልፍችሁ ንቁ ሙህሩ ከተዋጋ አማራን ማንም አይደፍራት ያማራ ዲያስፓራ ተብየዎች አገራች በማልማት አንድ እንሁንና እንመክት ያምበጣዉና የጅብ መንጋዉ ሣይገባብን ዎያኔ ቅማሉን ባማራ መሬት ያራገፈብን አንሶ ዛሬ ደግሞ የእንሰሶች መንጋ ቢጥ ቢጥ እያሉ ነዉ ዎገኔ በየራስህ አስብ አማራ ነን የሚሉ ሆዳሞች ዶላር ገዝቷቸዋል

  • @mekashagetnet2525
    @mekashagetnet2525 5 лет назад

    It is an amazing poem ever seen in amhara tv. Now the time is for unity and being brave in every aspect.

  • @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት

    ስንት አበረአዳሙነውያለው ።የአማራንወጣቶችየሚያስር ፖሊስኮሚሽን ነውመሠል እሄባንዳ። 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎።።።።።።በትክክል አባቴ አንዲእንሁን። 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @shewatatekhailegebrael8261
    @shewatatekhailegebrael8261 5 лет назад +1

    yr poem touches my heart

  • @fggfd4034
    @fggfd4034 5 лет назад +1

    Amaraye nur eske alem ftsamee bejegnnet yenee muhur allah ydegfeh👌👈👍👍👍👍👍👍💚💛❤💪💪💪✔✔✔✔

  • @banchamlakbanchamlak6182
    @banchamlakbanchamlak6182 5 лет назад +3

    አይዞአችሁ አማራ ምንግዜም ቆራጥ ነው

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 5 лет назад

    እውነት ነው ይበቃል

  • @SamSung-te2wu
    @SamSung-te2wu 5 лет назад +3

    ሀቢቢ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንጀቴን አራሠው ግንኮ እውነትህነው ምን አረገ አማራ

  • @ttedwgqiytfgw2500
    @ttedwgqiytfgw2500 5 лет назад

    አማራ አማራ አማራ

  • @እሙሀውለት7
    @እሙሀውለት7 5 лет назад

    እንደጨለመ አይቀርም ወገኔ አይዞን

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 3 года назад

    ነፍስ ይማር

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 5 лет назад +12

    ዛሬ ደማ ለምን ተሰባስቡ ብለው የሚጮህ አይጠፍም መቸም

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 5 лет назад +3

    ባስቸኳይ የታሰሩትን ፍቱ ፍቱ እስርቤቱንም እንሰባብረዋለን ፍቱ ፍቱ በክብራችሁ ለመኖርከፈለጋችሁ የታሰሩትን ፍቱ ተናግረናል።

  • @ወይእምየዳንሻለምለሚቱወል

    አብቴ ሲያምር እግዚአብሄር ይቫርክህ

  • @ኢትዮጵያአድስ
    @ኢትዮጵያአድስ 5 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል ሞህራኑች

  • @ካሌብካሌብ
    @ካሌብካሌብ 5 лет назад

    አንድነት አንድነት አንድነት !!!

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 5 лет назад +2

    አልሀምዱሊላህ አማራ እዲህ ስትሰባሰቡ ታምራላቺሁ አይዞን ወገኔ አማራ ባለፊደል አማራ አሏህ ይገዛቺሁ አማራ አማራጩ (1) አዲ መሆን መደራጀት ብቻነው ።

  • @ዘይነብየወሎአማራዳውድ

    ሁላችንም ከጎናችሁነን ውድድድድድድድድድ

  • @tmltml6336
    @tmltml6336 5 лет назад

    በጣም እንወዳችኋለን የአማራ ሙሁራኖች በእዉነት እንድህ ባለ በሰለጠነ ቋንቋ ንገሩልን የነበረዉን ከፋፋይ ጸረ-ኢትዮጵያ ስርዓት

  • @ambayiewoldie2598
    @ambayiewoldie2598 5 лет назад

    Tnaxx Ato Adamu, great poem

  • @nefsoababelew9245
    @nefsoababelew9245 5 лет назад +1

    Very Powerful poem.

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 5 лет назад +5

    ትክክል እድሜህ ይርዘም አጀቴ ቅቤ አጠጣኸው

  • @ሐመልማልዘጎንደርሐመ-ጀ9ዸ

    💚💛♥ እውነት ነው ንቃ ወገኔ?😭😭😭

  • @mahamrapl5879
    @mahamrapl5879 5 лет назад

    Amara YeAmara muhiru tenesi tesebisebi hizibini adinuti dili le Amara yihuni 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @habtamumengistie4581
    @habtamumengistie4581 5 лет назад +1

    ## የአማራ ሙሁራን ትልቅ ስራ ይጠበቅባችኃል የአማራን ህዝብ በአደዋ የሞራል ልልና ማስነሳት ማረቅ አለባችሁ የአማራ ህዝብ ወታደር ነዉ ጦርነት ከሆነ አርባ ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ቆፍጣና የጦር ወታደር ነዉ ያጣዉ ጀግና መሪ ነዉ!!

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 Год назад

    ልዩ መድረክ ነበር! አሁን ላይ ሁኔታዎች ተጠልፈው ክልሉ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል...

  • @ayamuleamuller8371
    @ayamuleamuller8371 5 лет назад

    the true poem? thank you very much Ato Abere Adamu.

  • @setegntsegu4260
    @setegntsegu4260 5 лет назад

    Thanks

  • @seblelove8030
    @seblelove8030 5 лет назад +2

    እውነት ነው ማለቴ አማር እደት ሁኖ ነው ጨቆኝ እሚባለው

  • @addisiekassaw7750
    @addisiekassaw7750 5 лет назад +2

    በትክክል በመሰረትነዉ ሀገር እየተገፋን እስከመቸ እረ ንቁ ንቁ ምሁራን አማራን ከዚ ችግር አዉጡት!!!

  • @salammar7217
    @salammar7217 5 лет назад

    ማሮች በርቱልን

  • @sintayehuabegaz4710
    @sintayehuabegaz4710 5 лет назад

    really I like Great

  • @alialiakbar405
    @alialiakbar405 5 лет назад +1

    ዋናው አንድነት ነው

  • @fggfd4034
    @fggfd4034 5 лет назад

    Abo amara jegna neh sifetreh 👈💪💪💪wondi lji teweldo kalhone endabatu asayut majetun lit yabuka endenatu 👌 yhe new tntagu yamaraw lji👈👍👍👍👍👍👆👏👏👏👏💚💛❤💋💋💋

  • @jhjfhhff2781
    @jhjfhhff2781 5 лет назад

    ማራኪ

  • @tsemirzgediyon1309
    @tsemirzgediyon1309 5 лет назад

    Great we are all together becoming lion😍😍😍😍😍

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 5 лет назад

    አማራ፣አማራ!!!ኦሮሞ፣ኦሮሞ!!ትግራይ፣ትግራይ!!!!ሲዳማ፣ሲዳማ!!!..... ሰማንያ አራቱ በሰማንያ አራት ስም መጠራት።አያሳዝንም?ከዚህ የበለጠ የቅኝ ግዛት ነቀርሳ ወርሶን አያውቅም።ሀገር የምትባለው ተረሳ፣በቃ!!!

  • @abayminchtube6111
    @abayminchtube6111 5 лет назад +3

    አቶ ደመቀ ባለዎት ቁርጠኝነት አተማመናለሁ ፡፡ ከቲሊሊ ሰከላ ያለዉ አስፓልት መሰራቱ ለአባይ ቱሪዝም ጉልህ ሚና ስላለዉ በቁርጠኝነት እንዲጀመር በትህትና እየጠየቅን ለምትሰሩት ስራ አድናቆታችን በልባችን ዉስጥ አለ፤፤

    • @gontelbelay8516
      @gontelbelay8516 5 лет назад

      ከቲሊሊ ሰከላ ስንት ኪሜ ነው?

  • @ayenewwondie7588
    @ayenewwondie7588 5 лет назад

    thank you! l can't express what he said it

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 3 года назад

    👍👍👍👍

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 5 лет назад

    Amara amara amara negi

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ

    የታሰሩትን ፍቱ ምድረ ደደቦች

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 5 лет назад

    እስኪ በስብሰባው ዉስጥ ኢትዮጵያዊ አለባበስ አለ ሁሉም የነጮችን አለባበስ ነዉ የለበሱት ጥቂት ሰዎች ብቻ ነዉ የሚታዩት

  • @sahapapdo7432
    @sahapapdo7432 5 лет назад +3

    የአማራ ክልል ህዝብ ኢ፣ትን የመሰርተና እዚህ ያደርሰ ነበር አሁን ግን ባይታወር እየሆን ነው አብሽሩ ተገዳደፉ አይክፍችሁ ያልፍል ያልፍል።

  • @helensesay7664
    @helensesay7664 5 лет назад

    አማራ አብሽር ይለመልማል

  • @teshetube197
    @teshetube197 5 лет назад

    wow Amazing!!!!

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 5 лет назад +2

    ወያኔ ትግሬ መቸም አንላቀቅም አንረሳውም አማራ ተደራጅ

    • @tesfayderes7979
      @tesfayderes7979 5 лет назад

      Ante komata minm atamtum Lahcham wahid

    • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
      @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 5 лет назад

      እመነኝ እኛ በከፍታ ላይ እንመጣለን ወደ ቀድሞው የአባቶቻችን ታሪክ ያኔ ግንባርህን ትላጫለህ ከትግሬ ዘር ባልተፈጠርኩ የምትሉበት ቀን ይመጣል እውነት እልሀለሁ እንጨርሳችኃለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዚ ያበቃችኃት እናንተ ባንዶች ናችሁ

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k 5 лет назад

    ኣምበሳ ገጣሚ ንገራቸው አስቲ

  • @husseinnuri8930
    @husseinnuri8930 5 лет назад

    Bertu bertu

  • @hayatr5199
    @hayatr5199 5 лет назад +1

    የአማራ ሙህራን ለጥሩ ነገር እደምሰሩ ሁሉ ለመጥፍ ነገር ቢሰሩ ማንም አይችላቸው ነበር እካን ጋላ አጋመ እካን አይችላቸውም ነበር ኢትዮ በአማራ እጂ ነት ወደድንም ጠላንም ቢጥላት ትሰበራለች ኡፍ አማራ ይግደለኝ ለኡነት የቆመ ህዝብ