በአክሱም በአል አከባበር ላይ ምን ተፈጠረ? እውነታዎች በማስረጃ እንዲህ ቀርበዋል የጨዋነት ጥግ ጉድ ተመልከቱ።

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 605

  • @sagerhabhi3764
    @sagerhabhi3764 Год назад +86

    ፈጣሪ ንፁህ ህሌና ሰጠህ እናከብራሃለን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @meri.tigraweti
    @meri.tigraweti Год назад +28

    ተስፍሽ ሙሉ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቅ ክብር አለን ወንድማችን!

  • @mekelleshikor2368
    @mekelleshikor2368 Год назад +36

    ለህሊና መኖር እንዲህ ነው thank you 🙏

  • @hewotmaherigreek3927
    @hewotmaherigreek3927 Год назад +8

    ተባረክ ተስፍየ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ

  • @kebaberie32
    @kebaberie32 Год назад +50

    ተስፍሽዬ 🙏 ውለታውን ከምትወደውና ሁላችንም ከምናምነው እግዚአብሔር ይከፈልህ! ከትግራይ ህዝብ ታሪክ እምብርት ውስጥ ገብተሃል፣ እድሜና ጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ!

  • @akberetfitwi1019
    @akberetfitwi1019 Год назад +3

    ወንድሜ እድሜህ ያርዝመው ቤቴሰብህ እድሜ ማትሳላ ከነቤተሰብህ እግዘ
    ዚአብሔር ይስጥህ አሜን

  • @nazretgebre9932
    @nazretgebre9932 Год назад +1

    እንዴት አይነት አስተዳደግ ነው ያደከው ❤️❤️ ጨዋ ጭዋ ነው ❤️❤️ እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏

  • @saeeda5447
    @saeeda5447 Год назад +5

    Thanks for standing with the people of Tgray . We won't forget your efforts . Need to be proud of your work

  • @situationroom3090
    @situationroom3090 Год назад +3

    May the almighty God bless you and yours for generations to come! Thank you for standing for TRUTH and for the voiceless people of Tigray! 🙏🏾❤️

  • @meazagezahegn9375
    @meazagezahegn9375 Год назад

    Thank you all you do,
    We with us the last 2 years. Thank for being the voice for the voiceless!

  • @markoslemlem7483
    @markoslemlem7483 Год назад +1

    እናመሰግናለን ተስፋሽ ለእዉነት ሰለቆምክ

  • @anames5146
    @anames5146 Год назад

    ተባረክ ተስፍሽዬ አንተ እውነተኛ ሰው እድሜህን ያብዛው ምርጡ ሰው

  • @solomonbelay6389
    @solomonbelay6389 Год назад +1

    Thank you

  • @girmaneshdesta259
    @girmaneshdesta259 Год назад

    Many thanks 🙏 my brother for advocating the reality. Long-lived life!!!!

  • @hajerhajer8279
    @hajerhajer8279 Год назад +2

    ተስፍሽ ሀቀኛ ሰላምና እውነትን ወዳድ ከዘረኝነት የጸዳህ ንጹህ ኢትዮጵያዊ አላህ ይባርክህ 😍

  • @ermiyaskebede4837
    @ermiyaskebede4837 Год назад

    የብዙሃን ድምፅ ነህ እውነት ሀርነት ይወጣል ተስፋ አለኝ አብዛኛው ሰው አንተን ይቅር በለን እንደሚሉ በርታ በርታ በርታ በርታ ወንድሚ 🙏

  • @edenbadglgen4959
    @edenbadglgen4959 Год назад

    We forgive but will not forget!!

  • @atsede435
    @atsede435 Год назад +2

    yseeeeeeeeeeeee

  • @weynihailu2840
    @weynihailu2840 Год назад

    Tesfesh anten lmgelts kal yelegnem! Egzabiher ke fiteh ena kehalah yeketeleh🙏🏼❤️ kufu aynkah

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 Год назад +2

    Thanku. Tesfeshye,Ya. Yi. TIGERAY. Hizebe. Eko. Chewa,Hayemanotega, Jegena,Tagashe,Asetewaye, Areko. Asabe. Uonetega. Hayemanote. Yalewe, Weshetene. Ymetela. Rehurehu. Hizebe. Newe.Ena. li. Melawe. Jegenawe. Yi. TIGERAY. HEZEBE. Enekoene. Li. Emebetachene. Li. Hidare. Tseione. Axume. Tseion. Bi. Selame. Aderesachehu.

  • @solyanagebretsadik5000
    @solyanagebretsadik5000 Год назад

    Tesfsh egziabher ybarkh eskene mulu betesebh

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Год назад

    Yap you are right b/c I spot it the green grass they do the floor impossible to have this time green fresh grass.

  • @fatuadem5279
    @fatuadem5279 Год назад

    Smart one ❤

  • @mahletweldy1645
    @mahletweldy1645 Год назад

    ❤️💛❤️💛🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Год назад

    ተስፍሽዬ የኔ ልባም ጠፍተሃል

  • @selamasfaw5665
    @selamasfaw5665 Год назад +52

    በዚህ ግዜ እውነተኛ ሰው ባልነበረበት ሰው ሆነህ በመገኝትህ እናከብርሃለን!!

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Год назад +89

    ወንድማችን ተባረክ እውነት ሃርነት ያውጣል መቸም ለትግራይ ህዝብ የዋልክው ውለታ መችም ኣይረሳም ታሪክ ይስታውስህ ይኖራል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጓልወየንቲትግራይትግራይ

    ተስፍሽይ እናመስግናለን ለትግራይ ህዝብ በለውለታችን ነህ አንተ መሉ ስወ ነህ እኛ ተጋሩ ሀሉም ኢናክብርሃለን የቀንይልና 🙏🙏❤

  • @atsedetsegaye219
    @atsedetsegaye219 Год назад +45

    እውነተኛ ሰው ተስፍሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @rahelteka1028
    @rahelteka1028 Год назад +122

    ወንድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን፣ የትግራይ ህዝብ ውለታህ አይረሳውም💖💖💖💖

  • @jiruunj.u4289
    @jiruunj.u4289 Год назад +99

    ተስፍሽ የምትወዱ 👉👍

  • @manamengesha6938
    @manamengesha6938 Год назад +34

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነትን መናገር ለራስህ ነው እና እንዳንተ እውነተኛ ስው ያብዛልን አንወድሃለን ከጉናችን ቁመህ ሃቁን የምትመስክር 🙏🙏

  • @ክርስቶስአባቴ
    @ክርስቶስአባቴ Год назад +41

    ፈገግታህን እንኳን ይብቃል የኔ ውንድም እግዚአብሔር ውልታህን ይክፍልህ ልሓቅ የምታድርግው ስራህን ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 Год назад +12

    ተስፍሺ እኔ የአክሱም ልጅ ነኝ ተሮንቶ ነዋሪ ትልቅ የኢትዮጵይ ባንዴራ ፍቅር የነበረኝ ሁሌ ለኢትዮጵያ የማለቅስ ዛሬ ግን እግዚአብሔር በሚቅ ባንዴራውን ሳየው ያቅለሽልሽኛል እንኮን አኩሱም የለ ስው ይቅርና ልክ ብለሀል ወንዲሜ ተባረክ

  • @genetkwt6461
    @genetkwt6461 Год назад +37

    ፈጣሪ እንደ ሰው አይደለም
    ሁሉም በግዜው ፍርድ ይሰጣል

  • @M12-l8e
    @M12-l8e Год назад +33

    ተባረክ ስለእውነት እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 Год назад +29

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ:: እውነትን እንደመስማት ና መናገር የመስለ ነገር የለም❤

  • @sabayemane6388
    @sabayemane6388 Год назад +33

    አግዛብይር ይባርክህ ወንድሜ 👍❤

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Год назад +121

    እግዚአብሔርን ከመፈሩና ህሊና የሰው ስም ሆኖ በቀረበት ዘመን ባለ ህሊና ሆነህ ስለተገኘህ ክብር ይገባሓል ተስፍሽ የቀረው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ እኔ ኤረትራዊ ነኝ ነገር ግን በትግራይና ብሎም በኢትዮጵያውያን ንጹሓን ላይ በብልጽግና እና በሻዕቢያ አንባገነን መሪዎች እየተፈጸመ ባለው የሽብር ተግባር ከሚኮንኑ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ ።በተለይ ስለ ትግራይ ህዝብ ልቤ ተሰብሯል ።የኤረትራን ህዝብ ጨርሶ የትግራይን ህዝብ ለመጨረስ የዘመተ የሽፍታው ሻዕቢያ መንግስትን እግዚአብሔር ዕድሜውን ያሳጥረው ።ተስፊሽ ታላቅ ሰው።

    • @eteneshgeberemichael5630
      @eteneshgeberemichael5630 Год назад +5

      Thank sister I like your comment. God blessed U and your family. God blessed all world 🌎 .

    • @aarongmariam9611
      @aarongmariam9611 Год назад

      Liar low life
      You know the truth very well but you want to please your abusers - typical

    • @tibe.weldegiorgis3669
      @tibe.weldegiorgis3669 Год назад +1

      Tesfish. Thank you for your standing with truth Tebarek. ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @brightfeature89
      @brightfeature89 Год назад +1

      አንተ ንጹሕ የሆነ አይምሮ ይዘህ ድምጽ ላጡት ድምጽ ሁነሀልና እናመሰግንሀለን።

  • @tsigeredahaileselasse5833
    @tsigeredahaileselasse5833 Год назад +60

    እውነትህንነው ተስፍሽ ልቡ የቆሰለ ህዝብ እግዚአብሔር ሀቁን ያውጣ አምናለው ጊዜ ብቻ ይስጠን ❤

  • @sebilagirmay4704
    @sebilagirmay4704 Год назад +30

    I am so proud of you Tigray people!!!🙏🏽❤️

  • @messishire877
    @messishire877 Год назад +21

    ተስፍሽ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅክ ብጣም እናመሰግናለን 🙏🙏 ሰላም ሁነዋል ስልክ ይከፈታል ብልን ስንጠብቅ ይሆው እስከ አሁን ወፍ የለም አደይ ማርያም ባሉበት ትጠብቅልን 🙏

  • @peterbokreteklmariam7939
    @peterbokreteklmariam7939 Год назад +24

    ተሰፍሽ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ሁለት አመት ተከታትያለሁ በጣም ሲበዛ ጥሩ ሰው ነህ። እኔ ኤርትራዊ ነኝ በትግራይ ህዝብ የተፈፀመ በልብ ነው ልቢ የተሰበረው እና ያዘንኩ

    • @soliyan
      @soliyan Год назад

      ለኤርትራ ህዝብም ሰላም እንዲሆን እመኛለሁ

  • @mt3905
    @mt3905 Год назад +20

    May God bless Tesfish and his beloved family A decent human being. 🙏❤️😂✊

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Год назад +19

    Thank you brother 🙏 for you Always been voice for voice less people God bless you and family Amen 🙏🙏🙏

  • @jiruunj.u4289
    @jiruunj.u4289 Год назад +14

    ተስፍሽ ውድ ወድማችን እግዛኣብሔር ዘመንህ ይባርከው ኣንተ ልዩ ነህ

  • @ማክዳ-ወ9ዀ
    @ማክዳ-ወ9ዀ Год назад +12

    ጥቂት እንዳንተ ያሉ ሰዎች በኢትዮጵያ ቢኖር ይሄ ሁሉ መከራ አይደርስም ነበር ። ተስፊሽ አንተ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ። ህሊናህ ንጹህ ነው። 🙏🙏🙏

  • @netsanet8621
    @netsanet8621 Год назад +10

    እናመሰግናለን ተስፍሽ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ለሃቅ የቆምክ ንሩልን 🙏🙏🙏

  • @senaitgebregiorgis6072
    @senaitgebregiorgis6072 Год назад +9

    ተስፍሽ !! በትግራይ ሕዝብና በትግራይ ልብ ውስጥ ለዘልኣለም ትኖራለህ❤️❤️❤️
    Thank you 🙏🏽

  • @rahelmokonen7955
    @rahelmokonen7955 Год назад +8

    እንኳንም ወንድሜ ሆንክ የኔ ተስፍሽዬ❤ ክበርልኝ

  • @yohannesbelay7020
    @yohannesbelay7020 Год назад +12

    Thanks ተስፍሽ ለእውነት የቆምክ ሰው ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ለህሊና ብለህ የምትኖር ሰው ነህ

  • @Rich-cq8yl
    @Rich-cq8yl Год назад +10

    Tesfesh the great 👍🏽 Edme ena Tena yestelin!!! God bless you and your family!!! ❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 Год назад +7

    Thenkyou Brother. We never forget you.
    የ 21 ኛው ምርጥ ወንድማችን እንጃን አደረስህ።
    God bless you
    ❤🧡👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yordibilu8852
    @yordibilu8852 Год назад +17

    ህዝበይ አጆኻ እንኳዕ ድማ አብፀሀካ

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Год назад

      Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @wegahtaabraha2413
    @wegahtaabraha2413 Год назад +7

    የተቀደሽ ሃገሬ ትግራይ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏💛❤💛❤

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 Год назад +10

    ተስፍሽ የሓቅ ሰው ተባረክ

  • @AbAb-gy9xs
    @AbAb-gy9xs Год назад +3

    ተዋቸው ተስፍሽ ይሄም ያልፋል የትግራይ ህዝብ ከነስብእናው ከነጨዋነቱ አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል። እንዴት የሚያስቀና ህዝብ ነው!!!!!!!❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 Год назад +8

    ተስፍሽ 🙏🙏🙏🙏🙏💛❤️💛❤️✊✊✊✊✊

  • @ጓልወየንቲትግራይትግራይ

    ተስፍሽይ ❤🙏🙏

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 Год назад +12

    Tesfish you are very special. Your understanding is deep and you are very fair person. Much appreciated 👍👍👍👍👍👍

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 Год назад +14

    If you stand for the truth you will always stand alone but the truth will set you free, you have a blessed mind brother Lord leads your way safely.

  • @teklele8442
    @teklele8442 Год назад +6

    ተሰፋሽ,እናመሰግናለን,አንረሳውም❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Год назад +7

    ተስፍሽ ተባረክ ❤❤❤🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ Год назад +8

    ተስፍሸይ የኔ ኣስተዋይ❤❤❤❤

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv Год назад +3

    ተስፍሽ ሰብዓዊነትህ እና ሚዛናዊነትህ በእሳት ተፈትነህ አልፈሀል ።

  • @liyamogessara7282
    @liyamogessara7282 Год назад +3

    ተሰፍይ እዉነት እልሀለሁ በዛች ትግራይ የምትባል አገር አለምን የሚያሰደምም ንጉሰ የሚመጣዉ እዛች ቅድሰት አገር ሰለሆነች

  • @redwannred2325
    @redwannred2325 Год назад +8

    Long live to you and your family bro
    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወዳጄ ይመችህ ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mimiselshi5931
    @mimiselshi5931 Год назад +4

    በእውነት በጣም ንፁህ ህሊና ያለህ ሰው ነህ ይህንን ንፁህ ህሊና እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Год назад +8

    እስከ መቼም አይረሳም ገና እሰከ ልጅ ልጅ እንዲይቀው ይደረጋል አነተ ግን ተስፍሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ🙏

    • @sileshimekonnen4915
      @sileshimekonnen4915 Год назад

      አዎን እውነታውን መሠስከርሀሰ በጣም ደስ ይላልና አከብርሃለሁ፣ ግን ማን ነበር ዋናውና የትግራይን ሕዝብ ለስቃይና ለመከራ ነዳረገው? ማን ነበረ ሴቶችን የደፈረ አገሪቱን ለዚህ ሁሉ ሰቆቃና እልቂት የዳረጋት? እንደነካካኸው አማራው ይሆን ወየሰሶ ኦሮሞው ነው የደቡብ ሕዝብ? ማን ነው ተጠያቂው? ለምን ለማንሳት ፈራኸው ሁሉንም በትግራይ ላይ ብቻ አድርገህ የሰጠኸውን ቁጭትና ውንጄላ ለምን ብሶቱ በትግራዋይ ብቻ የደረሰ አድርገህ አለፍከው? በህዋሓት በአማራው ሕዝብ ላይ የተፈጸመውን በደልና ጭፍጨፋ ለምን አልተናርከውም? ነወ ወይስ በማይካድራ ላይፐየተፈጸመውን ግፍ በሌላ ወገን የተፈጸመ መስሎህ ይሆን? ካልክማ ጨዋው አማራ ነው የተበደለው የታረደውኮ አማራው ነው፣ ምነው አልታይህ ብሎ ወገንተኛነትህ ለራስህ እንኳን አልተገለጸልህም?አዎን በትግራይ ሕዝብ ላይ የደረሰው መከራ ሰቆቃው ሁሉ በልጆቻቸው እንደሆነስ ተገልጾልሃልን? ኧረ ስለእውነት ሰለትክክለኛነትም እንመስክር ማን የማን ጠላት እንደሆነም እንናገር አውነት የሚናገር ሳይሆን ስለአውነት የሚመሰክር ሰው ነው ተጠፋውና፣ ስተናገርከው አውነታ አከብራለሁ ግን ወገንተኛትህ ትክክል ነው አልልም።

  • @ngussieyohannes4354
    @ngussieyohannes4354 Год назад +4

    ተስፊሽ ሰላም ፍቅርና ጤና ይስጥልኝ
    ካናዳ እምትኖሩ ምንድ ነው ለየት ያላቹ
    ለሂሊና ተገዥዎች እውነት አላሀለሁኝ ኢትዮጵጵያዊም ይሁን ኤርትራዊም ይሁን ትግራዋይ ይሁን እድለኞች ናቹ መኖር ማለት ካናዳ

  • @hammer5934
    @hammer5934 Год назад +11

    God bless you! You are a voice for the voiceless!!!

  • @gseu6919
    @gseu6919 Год назад +3

    ውለታህአይረሳምየትግራይህዝበጨለመበትግዜ

  • @smd7650
    @smd7650 Год назад +6

    እኔም በጣም ነዉ ያበሳጨኝ ተስፍሽ🙏

  • @soliyan
    @soliyan Год назад +2

    ተጋሩ አይዞን ህመማችሁ ህመሜ ነው አሁን ጠንከር ብሎ ልክ እንደነበራችሁት አንድ በመሆን ጠላትን ማሳፈር ነው እንድትከፋፈሉ በጣም እየሞከሩ ነው እነ ሁሉ ኬኛ 😃

  • @MYKingTDFYE
    @MYKingTDFYE Год назад +4

    እምወድህ አምልክ ይባርክህ ወንድሜ የአንተ ዉለታ ለትግራይ ህዝብ ብዙ ነዉ በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @NejuAUk
    @NejuAUk Год назад +6

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው ❤️💛❤️💛❤️💛❤️💐💐💐💐

    • @kidisttilahun3016
      @kidisttilahun3016 Год назад

      ምኑነው ምርጥ ሰው ወሬኛ:: ወድድክም ጠላህም ትጥቅ አየተፈታ ነው

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 Год назад +3

    መዝሙረ ዳዊት 1
    1፤ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥
    በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥
    በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
    መዝሙረ ዳዊት 1
    2፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥
    ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Год назад +6

    ተሲፊሽ ኢጊዚአቢሄር ይባርክህ ሀቅ ሀቁን ቁጭ አረከው ኢዲሜሂን ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም🙏🙏🙏

  • @atsede435
    @atsede435 Год назад +4

    ትክክልተሰፍሸየ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Год назад +5

    Dearest ተስፍሽ !
    BLESSED

  • @mulugetag.michael1881
    @mulugetag.michael1881 Год назад +3

    We will never forget Axum Gonsayd መቸም እኞ ተጋሩ ለዘላለም አርሳውም ከንግዲህ የደርጉ ቆሻሻ ጨርቅ በአክሱም ጽዮን አይስቀልም ለዘላለም

  • @mulugetakidane1847
    @mulugetakidane1847 Год назад +4

    ትስፈሽ ፈጣሪ እደሜና ጤና የስጥልን 😍😍😍🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @peacetotheworld1737
    @peacetotheworld1737 Год назад +7

    ❤❤❤❤

  • @እማየየኔናፍቆትየኔመልካም

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 Год назад +7

    ሃቀኛ ሰው ትልቅ ሰው ወድማሽን ጌታ ይጠብቅህ ተባረክ ።

  • @ፍትሒይንገስ
    @ፍትሒይንገስ Год назад +3

    ተስፊሽ ምንም እንከን የማይገኝብህ እውነተኛ መሆንክን የሚጠራጠር ያለ ኣይመስለኝም ቀጥልበት።

  • @yonasberhe6284
    @yonasberhe6284 Год назад +7

    Thank you For straightening up the truth and standing with truth

  • @birizafmateos7449
    @birizafmateos7449 Год назад +4

    እግዚአብሔር አንተ እና ቤተሰቦቹህ ይባረክ

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ

    እውነት በውሸት ደብቀው ከምናገሩ ሰዎች ተለይተህ እውነት ይዘህ የቆሙክ
    እንደእንተ ሰው አላይሁም እውነት እድለኛ ነህ ለህልናህም ዕርፍት ነው

  • @mikesmb203
    @mikesmb203 Год назад +2

    ሰላምህ ይብዛ ተስፍቨ እውነት አርነት ታወጣለች

  • @minnina6985
    @minnina6985 Год назад +5

    ትክክል ነህ።

  • @mahaletgirmamahaletgirma2260
    @mahaletgirmamahaletgirma2260 Год назад +5

    tesfshye God Bless You

  • @gyf9441
    @gyf9441 Год назад +4

    መልካም ሰዉ በምትሰራዉ መልካም ስራህ ልትኮራበት ይገባል እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቀሪዉ ግዜህ እግዚአብሄር ይባርክልህ♥️🙏🙏🙏

  • @zeniforjesus354
    @zeniforjesus354 Год назад +3

    እኔ የሚገርመጘ የአማራ ህዝብ evolution ወደ ሁዋላ ነው እንዴ
    የሚሄደው?

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 Год назад

      ኣማራ ከጥንቱ ድሮም ባንዳ ነው ድሮ ጣልያን ኣንጨብጭቦም ተቀብለዋል ኣሁንም ኢሳያስ ታዝሎ ኣንጨብጭብ ተቀብለዋል እነዚ ኣውሬዎች ናቸው

    • @snaytaskedom7041
      @snaytaskedom7041 Год назад

      Ach yematerebiy serat yenewreshi sed

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Год назад

      በ revolution መሰለኝ አንችን አንቀው ከሰረቅሽው ከወልቃይትና ራያ ጠርገው ያወጡሽ 😅

  • @gerigeri6784
    @gerigeri6784 Год назад +3

    Tesfesh my brother very big respect you are very amazing person thanks very much I am girmanesh tgraye sew be resen gize ante bcha neh demte yehonken enamesegnalen yekenyeley

  • @sagerhabhi3764
    @sagerhabhi3764 Год назад +4

    ልዩ ነህ

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Год назад +3

    Eritrea out from Ethiopia tigray land free tigray

    • @yohannesg.medhin687
      @yohannesg.medhin687 Год назад

      I do not understand the root cause of why Eritreans are filled with deep hatred to tigray.

  • @alemneshe
    @alemneshe Год назад +2

    Wow yene wondim egziabher yebarkih erejim edme yestih thank you brother 🙏🏻 🙌 👏 👍 ❤️ ewunetegna egziabherin bemefrat yemtinor wondime 🙏🏻🙏🏻😘😘❤❤

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Год назад +3

    Egizabhr lehulum yesirawin yesetewal ye bekale Amilake Egizabhr yebekelachu Egizabhr bezegayem yemikademaw yelam yeferdale Amen 🙏🙏🙏

  • @amharekidane245
    @amharekidane245 Год назад +6

    Keep up your everyday’s Godly work bless you