@@essasoueu5553 well there are different writings on this. But i think what is important is that these churches were one and the same before the great schism in 1054.
For sure angels too will echo this song in heaven. God has generously gifted you. Thank you Tigist Sileshi. Keep away from those who offer money to make you change your religion. Zemare Melaekt Yasemash.
የሚደንቅ የማይጠገብ መዝሙር ነው::
ቃሉ እራሱ ስብከት ነው:
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ!!!
ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
ያምላኬ እናት( እግዚአብሄርን መስላለች)2
እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2
ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች)2
ዋው ግሩም ዝማሬ አጥት እሚያረሰርስ እግዚአብሄር ጥበብ ጠጋውን አበርክቶ ይህን ልዩ ዝማሬ እድታሰሚን ስለወደደ ይክበርልን እልእልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን
እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው? ቢሰጥ የማያልቅበት የጥበብ ባለቤት እርሱ ጨምሮ ይባርክሽ
እናትዬ ቃለሕይወትን ያሰማልን የሚደንቅ ተሰጦ ነው
@@sebeleyameme8336 pppppppppppppppplll0
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❣️💚💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚🧡❤️💚🧡❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡🧡💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚🧡❤️👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
ያምላኬ እናት( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2
ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች)2
ባህር ዘን ባህር አካል ዘእም አካል
ወልድም ከእግዚአብሔር አብ ቀድመ አለም ተወልዷል
ድህራለምም ጌታ ሲወለድ ከማርያም
እመቤታችን ፍፁም ህማም የለባትም
ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚያብሐየር አብ (2)
ቅድማለም የወለደው ሲወለድ ከማርያም (2)
ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
ያምላኬ እናት ( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
እርሱን ስሙት እዳለ (እርሱ ስሙት ብላለች)2
ልጄን ስሙት እዳለ ( ልጄን ስሙት ብላለች)2
አብም ከወልድ በቀር የለውም ሌላ ልጅ
ሀይሉ ጥበቡ እርሱ ነው የአባቱ ቀኝ እጅ
ድንግልም አልወለደች ከዚህችው ቃል በቀር
እስቄኤል በራእይ ያያት የተዘጋችው በር
ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚያብሐየር አብ (2)
ቅድማለም የወለደው ሲወለድ ከማርያም (2)
ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
ያምላኬ እናት( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2
ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች)2
ቅድመ አለም ተወልዶ እርሱ ያለ እናት
እንድትወልድ አረጋት ድህረ አለም ያላባት
ድንግል ለሀዋርያት ይህንን አስተማረች
ባማን ወላዲት አምላክ የሚስጥሩ መዝገብ ነች
‹‹
ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚያብሐየር አብ (2)
ቅድማለም የወለደው ሲወለድ ከማርያም (2)
ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
ያምላኬ እናት( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2
ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች)2
የባህሪ አባቱ በታቦር ሲመሰክር
የምወደውን ልጄን እርሱን ስሙት ሲል ነበር
የሥጋችንን ባህሪ በእርሱዋ የነታባት
እናቱን ብላናለች እርሱን ስሙት
ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚያብሐየር አብ (2)
ቅድማለም የወለደው ሲወለድ ከማርያም (2)
ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
ያምላኬ እናት( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2
እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2
ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች)
ብርቱካን ቱጂ
ግጥሙ ስፅፍ ከተሳሳተ አርሙኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እህቴ
ግሩም ድንቅ መዝሙር ወድጄዋለሁ
Chbjhàvad
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እውድሻለው እናቴ ።አንቺን የሰጠኝ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
egzabher xegeu yebzhalekey
Amen amen 🙏
አልልልልልልልልል
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
Amen
መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ምርጥ ቢሰማ ቢስማ የማይጠገብ መዝሙር ነው :: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
ምስጢረ ስላሴ ያልገባው ካለ ይህን መዝሙር መስማት ይችላል እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።ድንቅ ነው እግዚአብሔር ።
I did not know that there is such an orthodox Ethiopian church. Very beautiful! Greetings from Brazil!
The Ethiopia Orthodox Church is one of the oldest in the world along the Russian, Ukraine and Egyptian Coptic churches
@@kidistk2543 Thanks for the answer! And isn't the Catholic Church old?
@@essasoueu5553 well there are different writings on this. But i think what is important is that these churches were one and the same before the great schism in 1054.
@@kidistk2543 I understand! Is there an Ethiopian Catholic church?
@@essasoueu5553 yes . But a minority.
*ድንግል ማርያም ንእግዚኣብሄር ኣብ መሲላ ኢያ(2×)*
*ናይ ኣምላኽ ኣደ ንእግዚኣብሄር ኣብ መሲላ ኢያ(2×)*
ንዕኡ ስምዑ ከምዝበለ ንዕኡ ስምዑ ትብላ ኣላ
*ንወደይ ስምዑ ከምዝበለ ንወደይ ስምዑ ትብል ኣላ*
Thanks fr translatin
የቀንየልና
Haha haha wrote amharic is international language.no one spoke this shit language.thanks
ዝማሬን መላእክቱን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሺ የእመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟ በአንደበታችን ይደርብን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል🙇❤️
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen Zemera Maleketn Yasmlaien our sister 💚💛❤💚💛❤
Amennnnnn💐💐💐💐💚💚💝💜💛💙💙
ruclips.net/video/eIWZMyRare4/видео.html
@@danimarr3168 mmermertab
Tigiye egziabher yibarksh endet des yemil mezmure nw fetari yagelglot zemnshen yibarklesh🤲🤲🙏🙏🙏
ምስጢር ያዘለ የሰማያዊ ስጦታ መዝሙር ፥ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
እንደኔ በቀን ኣስር ግዜ የሚሰማው ኣለ አሟልቶ የሰጠሽ እህቴ ዘመንሽ በሙሉ ደስ ብሎሽ ይኑር🙏❤️♥️❤️♥️❤️♥️💒💒💒💚💚💚💚
እኔ
ጽዮን እናቴ 😍 ቲጂዬ የእናቴ ልጅ እመቤቴ ዘመንሽን ትባርከው። የፅዮን ልጅ በርችልን።
A men👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen🌹🌹🌹👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒🌹🌹🌹👏👏👏💒💒💒🌹🌹🌹
@@sofiyamessaywondwossen704 l
አሜን፫
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜ አሜንአሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
💒💒💖💒💒💒❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
Aemen. Aemen. Aemen 🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹
የኔ እናት ቃለ ህይዎት
ያሰማሽ።በጣም ደስ ይላል
መዝሙሩ እመቤቴ የአገልግሎት
ዘመንሽን ትባርክልሽ።አሜን።
{{ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ}}
ድንግል ማርያም እግዚአብሔር አብን መስላለች{2}
የአምላኬ እናት እግዚአብሔር አብን መስላለች {2}
እርሱን ስሙት እንዳለ እሱን ስሙት ብላለች
ልጄን ስሙት እንዳለ ልጄን ስሙት ብላለች {2}
ለእህታችን ዘማሪት ትዕግስት💕 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🤲🏻🌹
እልልልልልልልል
እልልልልልልል
እልልልሌሌልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ሁሉም ሰዉ የእጁ ይሰጣቸዉ ፈጣሪ ዝም አይልም የአቤልን ደም ከመሬት ወደሰማይ የጮህዉ የዚህን ልጅ ደም ወደፈጣሪ ደርሶ ገዳዩን ያምጣልን
እ Ali p
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክት ያሰማልን
የቤተክርስቲያናን መሠረተ እምነት (ዶግማ)የጠበቀ ግሩም ዝማሬ ወንድማችንን መምህር ሲሳይን የግጥሙ ደራሲን እህታችን ዘማሪት ትዕግስትን ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ልዩ! ልዩ !ልዩ! እጅግ በጣም ልዩ ዝማሬ እና ስብከት ነው ስለመዝሙሩ ሁላችሁም ስሙት ከማለት ውጭ ማብራሪያ ለመስጠት አቅሙ የለኝም።
ስለ እህታችን
ሰውየው እንዴት ሰነፍ ሚስት አግብቶ ሲኖር ምግብ ማብሰል አትችል፣ ሲወጣ አትሸኘው ሲመጣ አትቀበለው በአጠቃላይ ሰነፍ ነበረች። ታዲያ በጠና ታመመች እና ሞተች ኖሮ ኖሮ ቤተዘመድ ተሰብስቦ መከረውና ሌላ ሚስት አጋቡት ይህች ደግሞ የዛች ተቃራኒ ምግቡ መጠጡ በዓይነት ነው፤ ሲሄድ እደጅ ድረስ ወጥታ ሸኝታ ምሳውን አስይዛ ትሸኘዋለች፤ ሲመጣ ምግቡን አቀራርባ ቡናውን አፍልታ እሮጣ በፍቅር ተቀብላ እግሩን አጥባ ነው ታዲያ አየ እየና እንድ ቀን በእለንጋ እንቺ ቅመሽ እያለ ደበደባት እሷም ስትጮህ ጎረቤት ተሰበሰበና ምንጭ? ምን አጠፋች? ምን በደለችህ ቢሉት እሱም የምታደርገውን ሁሉ ነገራቸው ታዲያ እንደዚህች ዓይነቷን ሚስት ማን ይገኛል? መመሥገን መሸለም ሲገባት ቢሉት አሱም እንዲህ አለ እኔ ስንት ዘመን እንዲህ ስቸገር ስሰቃይ የት ነበረች? አለና መለሰ አሁንም አንቺ ከመጀመሪያ መዝሙርሽ በኋላ አሥራ ምናምን ዓመት የት ነበርሽ? መቼም ባንገርፍሽም መጠየቃችን አይቀርም እንደዚህ ዓይነት ፀጋ ይዘሽ የት ነበርሽ?
ቲጂዬ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ፤ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ በቤቱ ይልቅ። አምላከ ቅዱሳን ሚካኤል ከአንቺ አይለይ።
ኣሜን ኣሜን ወንድማችን ♥️🙏
ያልጊዛው፣የሚሆንነገርየለም፣ለማልቀስ፣ጒዜ፣አለው፣ለመዝመርም፣ለመሳቅም፣ለሁሉም፣በጊዜው፣ውብ፣ነው።
Amen amen des yemil coment 😍😍😍
በስመአብ በጣም ነው የሳቅኩት መመስገን ሲገባዉ ጭራሽ መግረፍ
ማለት ሀይማኖት ቀይራ ነበር ትጁ ምን ነበረች
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታች ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር
ዕፁብ ድንቅ ፀሎትና ልመናዋ ፊት የማያስቀልስ አንገትን የማያስደፋ በረከትዋ በሁላችን ላይ ይደር ዘማሪ ትዕግሥትን የዜማና የመልዕክቱን ደራሲና ገጣሚ የመላዕክት ዜማ ያሰማልን የእመቤታችን ረድኤትዋ ዘወትር አይለየን አሜን አሜን አሜን !!!
አክብሮቴና ምስጋናዬየላቀ ነው ዕድሉን አግኝቼ መልካም ፈቃድህ ወ / ፈቃድሽ ከሆነ ብንተዋወቅ እጅግ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከቆምኩበት እጅ እነሳለሁኝ !!!
Elllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💟💟💟💟💞💞💞💜💜💜💜💜💜😘😘😘
ዘማሬ መላከትነ ያሠማልነ
Amen
እሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነሽ ይባርክ
ዘማሪት ትእግስት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!! መዝሙሮችሽን በጣም ነው ምወዳቸው።
ቶሎ ቶሎ ዝማሬዋችሽን ብታደርሺን🙏🏼❤
በትክክል እናታችን እግዚአብሔርን አብን መስላለች እልልልልልልልልልል እንዴት የሚመሥጥ ዝማሬ ነው የኛ እህት ድንግልማረያም በቤቷታኑርሽ እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልል ይክበርይመስገን የድንግል ልጅ
እልልልልልልልልልልልልል አአጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰሰማልን አሜን
ግጥሙ ራሱ ነገረ መርያም ነው ከዚህ በላይ ጥበቡን ይጨምርላችሁ አሜን
ዘማሪት ትዕግስት ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ በርቺልን።
ከጅማሬው እስከ መጨረሻው ሙሉ ወንጌል ነው በእውነት የግጥሙ ደራሲ ከዚህ በላይ እውቀትና ጥበቡን ያድልልን
ድንግል ማርያም እግዚአብሔር አብን መስላለች/፪/
የአምላክ እናት እግዚአብሔር አብን መስላለች/፪/
እርሱን ስሙት እንዳለ ስሙን ብላለች
ልጄን ስሙን እንዳለ ልጄን ስሙን ብላለች/፪/
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
Hey guys 😠😠😠 lpl0
Elllll Elllllll Elllllllll zemry melk yasmaln
@@almaztessema1563 lo
@@almaztessema1563 ቅቅዕ
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዘመሽን እመብርሃን ትባርክልሽ። በቤቱ ያፅናሽ ፀጋው ያብዛልሽ እንካን ለእናታችን ቅድስት ቅድሳን እመቤታችን ድንግል ማርያም በሰላም ኣደረሰን ለሁላችንን በያለንበት ትጠብቀን ከክፉ መከራ ሁሉ
አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏ሲጨቀኝ አይምሮዬ በሐሣብ ሲናወጥብኝ ቶሎ ብዬ ይህን መዝሙር መስማት እጀምራለሁ ❤❤❤❤❤ይህን መዝሙር መስማት ማለት ዜና ስላሴን ወይም ነገረ ሐይማኖትን መፃሕፍትን እደማበብ ነዉ ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የ እውነት ለ ተዋህዶ የተስጠሽ እንቁ ነሽ ሁሉ ነገር ያማረ ዝማሬ ነው የተፈጥሮ ድምፅሽ እራሱ ልዩ ነው
ዘማንሽ በቤቱ ይለቅ የኔ እናት ውድድ ነው ያረኩሽ ♥️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላቹ የማኅቶቶት ቤተሰቦች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@@ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ eeeeeeeeeellllllleeeeeeee
እልልልል👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ በአገልግሎቱ ያፂናሽ አሜን
ዳስክ👎 የምታርጉት ማን ህይቱ አላችሁ ይህን የመሰለ መዝሙር የሚያየዉ ተዋህዶብቻ ነዉ።።
Amenamen
Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Amen Amen Amen zimare melket yasemalen egezabeher yemesgen amen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን እናመሰግናለን መንፈስን የሚያድስ አሪፍ ዝማሬ ነው ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚአብሔር አብ
Amen amen amen
@@kalkal4627 አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
በውነት አጥትን የሚለምም መዘሙር ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሸ እህቴ
ድንግል ማርያም እግዚአብሔር አብን መስላለች (፪)
የአምላኬ እናት እግዚአብሔር አብን መስላለች(፪)
እርሱን ስሙት እንዳለ እርሱን ስሙት ብላለች
ልጄን ስሙት እንዳለ ልጄን ስሙት ብላለች
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የማታልፈውን መንግስትን ያዋርስልን በትንሹ በረከትሽን ያሳድረብኝ አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ትግስት እንደ ስምሽ ትእግስተኛ ብኡውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባለንበት ስፍራ ትባርከን ፆሎትዎ ምልጃዋ አይለየን የተዋህዶ ልጆች አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን 👏👏👏🙏🙏🙏💝💝💝💝💒💒💒💒💒💐💐💐
{{ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ}}
ድንግል ማርያም እግዚአብሔር አብን አስላለች
ያምላኬ እናት እግዚአብሔር አብን መስላለትች
እርሱን ስሙት እዳለ እርሱን ስሙት ብላለች
ልጄን ስሙት እንዳለ ልጄን ስሙት ብላለች
ዝማሬ መላእትክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
የእናታችን ፍቅሯ ጣእሟ በልባችን ይኑርልን
ቃለሕይወት ያሰማልን።
Zmare Melaekti Yesmealna Egziabher Amlak Amen Amen Amen.
አቤት ብምጽሽ ስየምር እትወደድ እግዝብሄር ይጠብቅልን ዝማሬ አምላክ የሰማልን 🌹🌹🌹🧡🧡🧡🙏🙏🙏ልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን አብዝቶ አምላክ ቅዱሳን ያድልልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ይበጅ! ድንቅ መዝሙር፣ ቅዱስ ያሬድ ያመሰጠረውን፣ የደረሰውን "ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ" ያቀረባችሁበት አቀራረብ፡ እውነትም የአባቶቻችን ልጆች መሆናችሁን ያመለክታል (ደራሲው፣ ዘማሪዋም)።
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
አቤት ስወዲሽሽሽሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር፡፡ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን፡፡
ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ቢሰማ የማይጠገብ ሁሉም መዝሙሮችሽ 💚💛❤️
እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤታችን ፍቅሯጣዕማ በልባችን ይደርብን አማላጅነቷ አይለየን አሜን
ተሰምቶ የማየጠገብ መዘሙር ነው፡፡ፈጣሪ መነንሸሽን ይባርከው
ሰምቼ ማልጠግበው ልቤ የሚማረክበት መዝሙር እኮ ነው✟❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ውድ እህታችን✟❤👏👏👏🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹
የዚህ ድንቅ መዝሙር ገጣሚም ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን✟❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እህቴ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
እንዴት እኮ የሚያምር መዝሙር ነው
የአገልግሎት ዘመንሽን ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይባርክልሽ።
I keep listening to this beautifull song almost every day!!
ዘመንሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልሽ
ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን እህቴ በጣም አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነው 👏👏👏👏👏
ቲጂዬ እግዚአብሄር ይመስገን ቀራንዬ መዳኒአለም እና እናቱ እመቤቴ የአጉስታዋ ፅዬን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !
ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወነአብየኪ፤ አስመ ወለድኪለነ መብልአ ጽድቅ ዘበአማን፣ ወስቴ ሕይወት ዘበአማን፡፡
ድንግል ማርያም እናቴ! የውስጤ አዋቄ፤ ከቶ በምን እንመስልሻለን፡፡
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ጥዑም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
ሁሌ ቢሰማ ቢደመጥ የማይሰለች መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናሽ በጣም ምርጥ መዝሙር ነዉ ተሰምቶ የሚይጠገብ ቃለ ህይዉት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ድንግል! ሆይ በህይወቴ ዘመኔ ሁሌም ልዩ እና ጣፋጭ ነሽ። አብዝቼ አከብርሻለሁ።
ብሰማ ብሰማ አልጠግብ ያልኩት ዝማሬ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን ያሰማልን💒❤🌷
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
እልልልልልልልልልልልልል
እመቤታችን ወላዲተ አምላክ እግዚአብሔር አብን መሰለች ድንቅ ነው
የፍጥረታት ንግስት ለሆነችው ሁሉ ለክብሯ እንዲንበረከክ ይገባል
ዝማሪ መላይት, ያሰማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ
እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ክጆች
አሜን ዝማሬ መላይክት ያሠማል እጅግበጣም ደስስስ የሚል መዝሙር ነው ድግልማርያም ያገልግሎት ዘመንሽን ታርዝምልሽ
የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት አጥንትን የሚሰረስር ልብን የሚሰቀልል ምርጥ የተዋህዶ መዝሙር ነውና መድሃኒዓለም ይባርክሽ ድንግል ትጠብቅሽ ።የሚጣፍጥ ምግበ መዝሙር ነው።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር አብን መሥላለች አሜን አሜን አሜን
ምንም የምለው የለም እግዚዚአብሔር ያክብርልኝ !!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለሽ እግዚኣብሄር አብ (3)
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እመኣምላኽ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን
የኣምላክኤ እናት 💒💒💒💒💒💝
Amen Amen Amen zemaiy mlakten yasemlen
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ:: ይህን መዝሙር ስሰማ ነብሴ እግዚአብሔርን እያመለከች እመቤቴን ንግስቴን እያከበረች ሐሴት ታደርጋለች:: 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እጅግ በጣም ነብስን የሚያለመልም መዝሙር ነው። ጸጋውን ከእድሜና ጤናው ጋር ያድልልን።
ዘመንሽ ዜመነ ነው አሜን (3)ቴሰምቶ የማይ ጠገብ? አጥንት የመያለሚልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🤲🤲
For sure angels too will echo this song in heaven. God has generously gifted you. Thank you Tigist Sileshi. Keep away from those who offer money to make you change your religion. Zemare Melaekt Yasemash.
Elllllllll zamari melyktan yesamaln ❤😍❤😍
ምሥጢሩን በጥኡመ ዝማሬ የሚያብራራ ድንቅ መዝሙር እሕታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
በመናፍቅ ተዉጣችሁ እንቁዎች አሁን አምላክ ገለጣችሁ ዝማሪ መላይክትን ያሠማልን
ortodox aydelim ende
አጥንት የሚያለመልም የዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ማርያም ፍቅርሽ ልዩ ነው የስደት ስንቄ ሚሥጥረኛዬ ውድድድ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ! እህታችን ትግስትይ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ።ዝማሬ መላኩን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህትችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልሸ በእውነት ደንቅ ግረሙ ዝማሬ ነው
ዝማሬ መላእክት የሰማልን እህታችን ♥️❤️♥️❤️💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
A men👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen
Amen amen amen tesmto maytekeb mezmur eme amlak kehulachun lezalem tnur 👏🏻👏🏻👏🏻💒💒💒
😂😂😂😂 ፉፉፉፉፉፉፉ እናታችን አማላጃችን አረረረረረረረረ እጅሽን ዘርጊ ወደልጅሽ አማልጅን አገራችን መከራዋ ብዝቶል ይቅር እንዲለን ለምኝልን
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን 💚💛❤️ በቤቱ ያፅናሽ
እልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏
እልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏
እልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏
ከጠአሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ትግስት
ነፍስን የሚያረካ መዝሙር እግዚአብሄር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ
እውነት ነው ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን። ጨምሮ ጨምሮ ፀጋ በረከቱን ያአድልሽ። ረጅም የአገልግሎት እድሜ ከጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏
እንዴት ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልዩ ነዉ በጣም ክብር ለእየሱስስ ክርስቶስ ።ክብር ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም
አቦ ንወዲ ብመለኮት ስለ ዝወለደ
ድንግል ማርያም ንወልድ ብሥጋ ስለ ዝወለደት!! ፍጹም ድንግል ማርያም ንእግዚአብሔር አብ ኣይትመስልን
ኣቦ ንወዲ ክወልዶ ከሎ ብመለኮት ምስኡ ማዕረ እዩ ኣይንእስ ኣይዓቢ።
ድንግል ማርያም ንክርስቶስ ስለ ዝወለደት ግን ምስ ክርስቶስ ማዕረ ኣይኮነትን። ብኽብሪ ይኹን ብልዕልና!!
ድንግል ማርያም ካብ ፍጥረት ኩሉ ዝተዋህቦ ጸጋ ዝዓቢ ጸጋ ተዋሂብዋ እዩ እዚ ጸጋ እዚ ግን ምስ ፈጣሪ ዝመዓራረ ኣይኮነን!!
ጸሎታን በረከታን ምስኩልና ይኹን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡እንዲህ ነው መዝሙር!♥♥♥♥♥♥♥
‹‹ ድንግል ማርያም እግዚአብሄር አብን መስላለች (2)
ያምላኬ እናት እግዚአብሄር አብን መስላለች (2)
እርሱን ስሙት እንዳለ እርሱን ስሙት እንዳለ
እርሱን ስሙት ብላለች ልጄን ስሙት እንዳለ
ልጄን ስሙት እንዳለ ልጄን ስሙት ብላለች››
አሜን አሜን አሜን!!! ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንሽን ታርዝምልሽ!!! ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ፡፡
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያገልጋይ ልጅ አገልጋይ ነው እናትሽን ትክተሽልናል ቀሬ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን !
እሷአኒ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ቤበቱ ያፅናን እመ ኣምላክ ስምሽኝ ጠርተን ኣፍረን ኣናቅምና እናመሰግንሻለን ኣፌ ማርያም ማርያም ማርያም ይላል ኣሜን
Amen amen amen egezabher yemesgen💒👏🙏💚 zemarey melakete yasemalen ehetachen tewahedo lezelalem tenore!
ለዘማሬው ዘማሬ መላይክትን ያሰማልን !!!እግዚአብሔርን የሚመስለ የለም !!! እግዚአብሄር አምላክ እንጂ ፈጡር አይድልም !!!
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን
እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ
ሰምቸ ሰምቸ የማይጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርጥ የየክርቶስ ልጅ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ደስ የሚል ድንቅ መዝሙር
እግዚአብሔር ይባርክሽ የእምዬ አንድዬ ልጅ እግዚአብሔር አብን መስላለች እሱን ስሙት እንዳለ እሱን ስሙት ብላለች❤❤❤❤