ከመከራ በኋላ ... | ...فإنّ مع العسر | የጁሙዓ ኹጥባ || በኡስታዝ ያሲን ኑሩ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 55

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 3 месяца назад +2

    ኡዝታዜ አልሃምዱሊላህ ወደ ዳእዋው ተመለስክልን
    አንተን የሚያምርብህ ሰውን ማስተማር ነው ዳእዋ ነው ❤❤❤

  • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
    @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 3 месяца назад +16

    ማነው እንዴኔ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን የሚወድ አላህ በሰማንው የምንጠቀም ያድርገንያረብ🎉🎉🎉

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep 3 месяца назад +1

      እኔ አለሁ አሚንንንንን

    • @NuriJemal-g9b
      @NuriJemal-g9b Месяц назад

      እኔም አለሁ🥰🥰🥰

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 3 месяца назад +8

    የዳእዋው ንጉስ የሚንበሩ ግርማ ኡስታዜዋ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @tbaheru
    @tbaheru 3 месяца назад

    ኡዝታዝየ እረጅምእድሜ ይስጥህ♥♥♥

  • @HsvevHdvev
    @HsvevHdvev 12 дней назад

    ማሻ አላህ ተበረከላ ጀዛከላ ኽይር

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 3 месяца назад +2

    የማይጠገበው የህዝብ ልጅ ዳኢ ኡስታዝ ያሲን

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 3 месяца назад

    ሡብሐን አለህ

  • @Zz-vz2ep
    @Zz-vz2ep 3 месяца назад +2

    መሸ አለህ ታበረከለህ 👍👍👍👍👍👍👍 አለህ ይጠቢቀቹ የደእዋ አበቶቹ አለሀ ይጠቢቀንን ሁለቺንም

  • @EdtZdt
    @EdtZdt 3 месяца назад

    አላህይጠብቅህ

  • @abdrezaqkedr7514
    @abdrezaqkedr7514 3 месяца назад +2

    የኔ ቀብራራ እንዴት እንደምወድህ እኮ ❤❤❤❤

  • @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ
    @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ 3 месяца назад

    ዉሰታዜ❤❤❤❤❤

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ ኡሰታዝ ያሲን እረጂም እድሜ ያኑልን ያረብብ ዱእህ ቀልብ ይገዛል ማሻአላህ

  • @Islamicbestt
    @Islamicbestt 3 месяца назад

    ማሻ አላህ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 3 месяца назад

    ጀዛኩምላ ኸይር ኡስታዝ አላህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተስቦችክ አላህ ይስጣቸው

  • @SumeyaMekoy
    @SumeyaMekoy 3 месяца назад +3

    الله مصلي وسلم ال نبينا محمد

  • @cgf8399
    @cgf8399 3 месяца назад

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ የያሲንኑሩ ደአዋ ከልብነዉየሚገባዉ አሏህቀጥያለችዉንመንገድይምራዉ አሏህይምራንሁላችንንምያረብ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሙስሊሞችየትናችሁ!???????ላይክየለም!

  • @NcKs-z5h
    @NcKs-z5h 3 месяца назад

    ሁሉንም ኡስተዞች እንወዳቸወለን ❤❤❤❤❤አላህ ሱ.ወ ዉድድድድድ ያድርገቸዉ❤❤❤❤❤

  • @Ramiz3000rami
    @Ramiz3000rami 3 месяца назад

    አሚንንንን❤❤❤ ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም❤❤❤ማሻ አሏህ ደጋግሜ ነው ያሰመሁት ኡስታዙና አሏህ ራዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @KediyTube885
    @KediyTube885 3 месяца назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 3 месяца назад +2

    ስወድክ ኡስታዜ

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዜ ያሲኔኑሩ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 3 месяца назад

    አንደበቱ የመይጠገብ ኡስታዝችን እድሜ እና ጤነ ያስጥልን

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 3 месяца назад +1

    صلى الله عليه وسلم ❤❤🎉🎉🎉

  • @tofecmmmm8787
    @tofecmmmm8787 3 месяца назад

    ኡሱታዝ ጀዛክ አሏህ ክይርን

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 3 месяца назад

    አለህ ሰምተው ወደ ሥራ የማቀይሩ ያድርገን ። 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @نسرين-ش5و
    @نسرين-ش5و 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እጅ በጣም እምወደው ኡስታዜ ያሲን ኑር

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 3 месяца назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና 🎉🎉🎉

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 3 месяца назад

      Jzk ustaze allah hayatehen uarzmlen yareb

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 3 месяца назад

      Masha allah wektun yagenazeb kutba new allah basemanew yementekem uaregen yareb

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 3 месяца назад

      Alhamduleallah nemeteleslam allah mechershacheñn belaelahaeleallah

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 3 месяца назад

    سبحا ن الله ياالله🎉🎉🎉

  • @BahiJemal
    @BahiJemal 3 месяца назад

    my model ustaz

  • @SefinaEbrahim
    @SefinaEbrahim 3 месяца назад +1

    Mnberoch mashallah ahun eyamarebachu nw

  • @fuadseyid
    @fuadseyid 3 месяца назад

    የኔ ዉድ ኡስታዝ

  • @EdtZdt
    @EdtZdt 3 месяца назад

    አይይኡሥታዝእድሜህንያርዝመው

  • @ThoufeeqSalmanjed-od8xl
    @ThoufeeqSalmanjed-od8xl 3 месяца назад

    አለሁመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነቢይነ ሙሀመድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adilseid1648
    @adilseid1648 3 месяца назад

    Mashallah

  • @ZeyibaSeid
    @ZeyibaSeid 3 месяца назад +3

    አሰወወ ሚበር ጣቢያ ዳእዋ የላችሁም ስራችሁ ስለቢዝነስ ሆኖል እባካችሁ እንደዚህ ዳእዋእንስማ አላህን ፍሩ

    • @zinetaragaw9273
      @zinetaragaw9273 3 месяца назад

      ኩጥባ ዳእዋ ነው እኮ እቴ

  • @HannShsh
    @HannShsh 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 3 месяца назад +17

    የትአለችሁ ሙስሊሞች እስኪ ብዙ አጀዎች ገጥመውኛል እናም ብእህቴምክንየት የበለቤትዋ እህት ከፍረለች ግንቆየት ብላል እኔእንቅልፍ እየሰጠኝ አይደለም ሁሌም እንደተጨነኩነው የለሁት ስደትነው ግራገበኝ የመደርገው ጨነቀኝ አለህ ከኩፉርይጠብቀን በዱአችሁ እግዙኝ ለሁሉም ንገር ለኔም አለህቁርአን የግረልኝ

  • @sseadaaimed4564
    @sseadaaimed4564 3 месяца назад

    Jzk

  • @HamzaMuktar-i1s
    @HamzaMuktar-i1s 3 месяца назад +2

    gena salesemaw new yemimchgn edeme tena yestek ustax yasen nur

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 3 месяца назад

    አላህ ቀልብህን ያስፋው አቦ

  • @NurKedir-fx2jq
    @NurKedir-fx2jq 3 месяца назад

    እር ስሜት አታቋርጡ እንስማበት

  • @Elham-hi7mf
    @Elham-hi7mf 3 месяца назад

    Yet masjid nw

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 3 месяца назад +1

    ኡዝታዜ አልሃምዱሊላህ ወደ ዳእዋው ተመለስክልን
    አንተን የሚያምርብህ ሰውን ማስተማር ነው ዳእዋ ነው ❤❤❤