ከሆሊውድ ጀርባ ያለው አካል ማን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • gofund.me/87a5...
    www.tiktok.com...
    #ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
    #ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
    / @awajnegariawajnegari
    #telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
    website. yemetsatuawajn...
    / 100083000635199

Комментарии • 29

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 15 дней назад +5

    በተለይ በኢትዮጵያ ያለ የጣሆት ብዛት ተጠራርጎ የሚወጣው ሰው ሁሉ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሲያምኑ ብቻ ነው

  • @CalnNega
    @CalnNega 15 дней назад +4

    በርቱ የእስራኤል አምላክ ይባርካችሁ።

  • @workinehdana-n2w
    @workinehdana-n2w 15 дней назад +1

    Mr yilikal thanks for ur patience, thankyou pastor

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 15 дней назад +2

    ተባረኩ እድሜና ጤና ተመኝውላችው ፍሬ እድታፈሩ ፀሎቴ ነው

  • @MulugetaAbebe-ff4rz
    @MulugetaAbebe-ff4rz 15 дней назад +2

    ameen❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 15 дней назад +1

    GOD bless you and your family pastor ❤🙏🏻
    Marnata EYSUS ❤❤❤

  • @senaithaile1943
    @senaithaile1943 15 дней назад +2

    God bless you ❤

  • @wondaalto6777
    @wondaalto6777 15 дней назад

    የጌታ ሰዎች ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @zeritutesfayesus660
    @zeritutesfayesus660 15 дней назад +2

    Amen

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 15 дней назад

    እግዚአብሔር ራሱን ያመስክርነት አይተውም ለካ ሰው ለጌታ ልቡን ስከፍትለት ጌታ አልፍ ይሰራል ስሙ ይባረክ
    የአዋጅ ነጋር ወንድሞቼ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ እኔ በፀሎቴ ከናንተ ጎን ነኝ በርቱልን❤❤❤🙏🙏🙏🔥🔥🔥💎💎💎💯💯💯✅✅✅

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 15 дней назад +2

    Amen tebareku

  • @AdmasuErstu
    @AdmasuErstu 15 дней назад +1

    አሜን

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 15 дней назад +2

    ❤❤❤❤

  • @sebleworkwoldhanna28
    @sebleworkwoldhanna28 15 дней назад +1

    በብዙ፡ተባረኩ

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 15 дней назад

    ✝️ Amen 🛐 Amen ✝️ Amen 🛐 Amen ✝️ Wendimoche 🛐 Egzaber ✝️ zemanechu 🛐 hulu ✝️ yiberakowu 🛐 tebarekulign ✝️ Be 🛐 Ewunet ✝️ betam 🛐 des ✝️ yemil 🛐 program ✝️ new 🛐 bertu ✝️ ketilubet.eyesus 🛐 yimetal ✝️🛐

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 14 дней назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen ❤❤❤🎉

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 15 дней назад +1

    ተባረኩ ወንድሞቼ

  • @AselefGebremedhin
    @AselefGebremedhin 15 дней назад

    ተባረከኩ ዛሬ እን ብር ቱን ነው የነካችሁት የአለምን ህዝብ ያኮላሹበትን የስንቱን እመቤት የስንቱን ጀግና ታሪክ ያበላሹበትንየሚስጥር ጔዱ ስላሰጣችሁት ተደስቻለሁ ተባረኩ

  • @mihretbesufekad9841
    @mihretbesufekad9841 15 дней назад

    Tebareku ❤

  • @willyou2030
    @willyou2030 15 дней назад +5

    የሚገርመዉ ነገር ትራንፖ አሜሪካን ከ ፖሪስ የአየር ብክለት ስምምነት አወጣ, ከአለም የጤና ድርጅት WHO አስወጣ ምክንያቱም በነዚህ ድርጅቶች ስር ከ world Economy Forums ጋር ብዙ ተንኮል የሚሰሩ ናቸዉ !!! በሀገራችን ግን የአንዱ ዓለም ምስረታ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነዉ እያየን ነዉ ለዛዉም ብዙ ዳግም የተወለድን ነን የሚሉ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ አማኞች ባሉበት ጊዜ ስራቸዉ ግን የጥልቁን ነዉ ! መነገር አለበት ! በሀገሪቱ ስለተስፉፉዉ ሶዶማዉያን አንድም ነገር አይተነፍሱም ጭራሽ picok አቆሙላቸዉ በትልቁ ቤተመንግስ ዉስጥም Apollo ቆሞአል የሚሰሩትን ፖርኮች ዲዛይን ሁሉ በመብራት ከላይ ሲታዩ ምልክቶች ናቸዉ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 15 дней назад

      ትራንፕ የወሰነው ውሳኔ ምክንያቱን በምን ታውቃለህ?በሂደት እኮ ሁሉንም የምናየው ነው ።ስቀጥል ጠቅላያችን የእግዚአብሔር ስምን ከአንደበቱ የማይለይ የወንጌል አማኝ መሆኑን ግልጽ ነው ።እስኪ ከተመረጠ ጀምሮ ያለ እረፍት ቀን ከሌት በመስራት ሀገሪቷን ወደ ሌላ ውብ ከተማ የቀየረ አንድ ሰው ጥራልኝ!አንድ ድንጋይ አቀብለሀል ?ለምን ጥላሸት ትቀባለህ።በዛ ላይ ፒኮክ ፍጥረት (እንስሳ መስላኝ ።ሳስበው ከ7day ከሚባል ሁሉንም ስራ ቢሆን ባለስልጣን ግለሰብንም ቢሆን ኢሉሚናቲ እያለ ከሚሸቅል አሸባሪ ዩቱበር የመጣህ(ሽ ይመስለኛል ።በተረፈ ሁሉንም እንደየ ስራው የሚከፍል አምላክ አለን እሱን በመፍራት በመንቀጥቀጥ በመታዘዝ እንኑር ።ተባረኩ❤

    • @willyou2030
      @willyou2030 15 дней назад

      @Ethiopia-cs2ub ሰይጣንም የእግዚአብሔርን ስም ይጠራል don't be deceived the Great narration! (Klaus schwab or Abiy ?) The truth will be revealed when the time comes እኔ ሰዉ አምላኪ አይደለሁም በወንድሞች መካከል ደም የሚያፉስስ ,በምህረት ዘመን በመሳሪያ የሚያምን,የተከበረውን የሰዉ ልጅ አፈናቅሎ ከተማ የሚያሳምር, በዘር ፖለቲካ የሚያምን ,ስለ በዙት ግብረሶዶም የማይተነፍስ ,እንደ ናቡኬነዘር በሰራዉ ብልጭልጭ የሚመካ የሚኩራራ ,ከእምነቱ ድርጊቱ የሚያሳብቅበት ሰዉ ጌታን ጌታን አሸተኝም ለማንኛዉም ጊዜ መስታወት ነዉ !

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 15 дней назад

      @willyou2030 ተንቀሳቀሰ ኦርቶዶክሱ ይሄ የወንጌል አማኞች ቤት ነው ለፓለቲካ ና ለጥላቻ አይመችም!

    • @willyou2030
      @willyou2030 15 дней назад

      @Ethiopia-cs2ub አንተ የሉተር ደቀ መዝሙር ነህ በኦርቶዶክስ ጥላቻ ያበድክ ሰዉ አምላኪ ! እኔ ደግሞ በእየሱስ ክርስቶስ የማምን ሳላመቻምች እዉነትን የምናገር የማልሸነግል በእዉነት ጊዜን የምዋጅ አንድ ሰዉ ነኝ ! ማነዉ የሚንቀሳቀሰው? አንተ ወይስ እኔ ?

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 15 дней назад

      @willyou2030 ጥላቻህን ስላፈረስኩልህ እያለቀስክ ነው 😭

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 15 дней назад +1

    ተባረኩ ወንድሞቼ