📌 በአጃ ወተት የተሰራ ምርጥ የ ስትሮቨሪ ስሙዚ ለጤንነት እና ክብደትን ለመቀነስ ጥሩ መላ Strawberry Smoothie for weight loss

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 33

  • @bettysheger976
    @bettysheger976  2 года назад

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ like👍ማድረጋችሁንም አትርሱ እወዳችኋለሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 года назад

    Wow this is amazing smoothie ever it's absolutely awesome breakfast wow 💕

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 года назад

    ቤትሻዬ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ይሄ ጥሩ ቁርስ ወይም እራት መሆን ይችላልእናመስግናለን ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      ሉሊትዬ የኔ ውድ የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ልክ ነሽ ቁርስ ወይም እራት ሊሆን ይችላል🙏❤💕❤🌺🌺

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 2 года назад

    Thank You 👍❤️🌻🌻

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ Hannye🙏❤💕❤

  • @saramogos9748
    @saramogos9748 2 года назад

    Thank you Betty Shikorrrr ❤️🌸

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      Thank you so much sarye mearey🙏❤❤

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 года назад

    1ኛ ነኝ የኔ መልካም ሰላምታሽ ፈገግታሽን ስወደው ሁሌም የሚጠቅመንን ስለምታሳይን አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      አሜን አሜን መውደድዬ ቆንጆ አንደኛ በጣም አመሰግናለሁ ስወድሽ እኮ🙏❤💕❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ስሙዚ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      አሜን አሜን ዮርድዬ ዮርዲዬ የኔ መልካም እህት በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 2 года назад

    ❤❤❤❤❤

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 года назад

    ቤቲየ የኔ ውድ ቆንጆ ስሙዚ ከጥሩ ገለጻ ጋር ምግብ ነው እራሱ ብዙ ነገሮችን አጠቃሎ የያዘ በመሆኑ ውድጄዋለሁ 👌👌💕💕ሼር

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      ፍሪታዬ my beautiful sister በጣም አመሰግናለሁ ልክ ነሽ ምግብ ነው🙏❤💕❤🌺🌺

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад

    My beautiful Bettye, happy to see your face this morning with this beautiful healthy smoothie. This is perfect for breakfast. You don’t even need any other breakfast foods. It has a lot of fiber, protein, and vitamins. I love this. Thank you for sharing, Beautiful. I love almond milk, as well. 💕💕🌺👌👍Share.✅✅

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      የኔ ልዩ ነፂዬ ገቡ ገቡ 😂 My beautiful sister የኔ አድማቂ ቅን ደግ ጨዋ ሁሉንም ያሟላሽ thank you so much ኑሪልኝ🙏❤💕❤🌺🌺

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ቤቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
    ዋዉዉዉ! በጣም ገራሚ የሆነ ስሙዚ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በዛላይ ጤነኛ ቢጠጡት ቢጠጡት የማይሰለች ስሙዚ ብዙ ነገሮችን የያዘ ነው በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሸ ይባረኩ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👌👍👍👍🌷🌷🌷

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      አሜን አሜን ህብስትዬ የኔ ፍቅር my beautiful sister ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ አመለ ሸጋ🙏❤💕❤🌺🌺🌺

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 года назад

    Welcome Bettye fiker thank you so much for sharing us my dear sis watching 👀 and share 🌺🌺🌺🌺💞💞💞💞😘😘😘

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      Sarye my beautiful sister thank you so much የኔ ፍልቅልቅ ❤💕❤💕❤💕❤🌺🌺

  • @bintjohar2628
    @bintjohar2628 2 года назад

    Wowwww 🙏👍👌🤪🤪

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 года назад

    ዋውውውውውውውውውውው ውድ እህቴ በጣምምምምም ጎበዝ በርች ማማየ ጥፍትሻለ ይመቸሸ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 года назад

      አማንዬ ዉዱ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እሺ አልጠፋም አለሁልህ ብቅ እላለሁ🙏

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 года назад

    Like share 💕

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ቤቲዬ 😍😍

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 года назад

    ቤትዬ አሪፍ ነው👌