yeatekelet berger/የአትክልት በርገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 апр 2024
  • የፆም በርገር
    ግብአቶች
    • 250 ግራም መሽሩም
    • 2 መካከለኛ ካሮት
    • 100 ግራም ብሮኮሊ
    • 1 ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት
    • 4 ፍንካች ማንኪያ ዘይት
    • 50 ግራም 1ቆርቆሮ ባቄላ
    • ½ የቡና ሰኒ ለውዝ
    • 1 እፍኝ ባዝል
    • 100 ግራም የበሰለ ሩዝ
    • 100 ግራም የተፈጨ ዳቦ

Комментарии • 7

  • @great-full3612
    @great-full3612 3 месяца назад +1

    More people need to subscribe him. He is so good what he does and easy recipes. Worth spending time watching him rather than watching most RUclipsrs

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 3 месяца назад +1

    እናመሰግናን

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 месяца назад +1

    በርታ ወንድሜ ! ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው። ኬቻፕ /ማስተርዱ አማራጭ ነው ፣ በርገሩ ላይ በስተመጨረሻ ስላላደረከው

  • @HermelaWalter
    @HermelaWalter 3 месяца назад +1

    Gobez Yoni

  • @user-tl6sg5yv6j
    @user-tl6sg5yv6j 3 месяца назад

    Betam konjo nw, gn setawahed
    Glave( guant) betetekem,,,

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t 3 месяца назад +2

    ቀጣይ ፒዛ ይሰራልን ሼፍ የፈጠነ😅❤❤❤

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 3 месяца назад

      አይ የጤፍ ፒዛ በአገራችንግብአት