Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Ethiopia is blessed in many ways and Dr Abeye is showing it. Thank you Dr Abeye 🎉
የኢትዮጵያን የእድገት ጉዞ ማንም የምድር ሀይል ሊያስቆመው አይችልም: ታሪክ እየተቀየረ ነው::
ሞኝ ነው እኛ እንዳት እንደምንጠቀም የቱን ጥቅም እንደሚሰጠን እናውቃለን
እነዚህ ግብፆች ትውልዳቸውን የሠውን ነገር ያንተ ነው ብለው የጅል ትምህርት በትምህርት ቤት ሠይቀር አሥተምረዉት ምክንያታዊ ያልሆነ ና ሁሌም ከተፈጥሮ ህግ የኧሚፃረር ንግግር ማራመድ ቀጥለዋል። ልማታችን ና እድገታችን እውን መሆን አይቀርም። ፈጣሪም ይረዳናል።
ኡስታዝ ስለምታደርገው ታላቅ ተጋድሎ እግዚአብሄር ይባርክህ! የእኔ ጥያቄ ይሄ ያንተ ትንታኔ እና የትርጉም ስራ ለምን በሆነ የግል ቴሌቪዥን አይተላለፍም?
اللهم لا حصد 🤲
መፍትሔው የክረምቱን ዝናብ ለአባይ ግድብ ሙሌት ፣ ለበጋው ገባሮችን አድርቆ መስኖ መጠቀም የማይቀር ነው ።እድሜ ለአብይ !!!
አረ ኡስታዝ የሐበሻ ምድር ሁሉ ለም ነዉ ገና አናለማለን የኢትዮጵያ ህዳሴ የጀመራል ፈርኦኖች አይነቸዉ የቀላል እኛን አድሜ ለካችንን ለረሃብ የደረጉን የፈርኦን ልጆች ኢንሻ አሏህ ።
እዉነት ነዉ አኛ አስበንበታል አባይ መሐል ሐገር መጥቶ በመስኖ እናለማለን
ኢትዮጵያን የነካ እድሜ የለውም
እሃሃሃ ዳይ አባይ ወደ ሸዋ፣ጎጀም ፣ጎንደር አርሲ ባሌ ወለጋ የማምጣት ስራ የጀመር!!!!!!
እውነት ነው ስበሉም በጣም ነው የምበሉ ስሴሩም በጣም ነው የምሰሩ አራት ሀበሻ የምሰራሁን አንዲ መስር ይሰራል ።
አቦ ኡስታዝ እሄ ሰዉ ደሜን አፈላዉ የት ለግኛዉና አፍንጫዉን ሰብሬዉ ልጣለዉ የሆነ መቀኛ ነገር።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
በዚች ድሐ ሐገራችንም ይቀኑብናል
ጠላትማ፣ጠላት፣ነዉ፣አስቀድሞ፣መምታት፣አሾክሻኪዉን፣ነዉ።
❤❤❤❤❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ውሀው ያለው የት ነው ግብፅ ያለችው የትናት ??በገዛ መሬታችን ያለ ወደ ልታዘን ነው ??
ቅጥል ይበል ገና በጣም በጣም ብዙ ሔክተር እናርሳለን ሚሊዮን ሔክታር እንደርሳለን
በርታ💚💛♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👍👍👍👍👍👍👍👍
በርታልኝ
አንድ የአገራችን አባባል አለ። "ምቀኛ አያሣጣክ" የሚለው ። አዎ ምቀኛ በርትተህ እንድትሠራ ያደርግሃል። እነሡ ዝም ብለው ይፎክሩ እኛ እናልማ።
በዉሃችን ተጠቅመን ሥናለማ የግብፅ ምቀኝነት ይገርማል። እኛ ክሀያላን ተርታ እንደተሠለፍን አያቅም። ክአፍሪካ ሥንዴ አምራች አገር ናት።
ኢትዮጵያ ካልነኳት ማንንም አትጠላም ። ከማንም በሰላም መኖር ትወዳለች ግብፆች ያውቃሉ ።ከነኳት ግን እሳት መንካት ነው ብለውም ያምናሉ
እቺ ጠጋጠጋ እቃ ለማንሣት ነው።
በርታ ወንድማችን❤❤❤
ምን አለ እኛን ባይጠምዱ
በርታ ጀግናው
ገና ምን አይተዉ የአባይ ዉሀ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የለት ተለት ግልጋሎት ይዉላል ከማብሰያ እስከ መታጠቢያ ለማንኛዉም አገልጋሎት እንጠቀማለን በልልን ሲተርፈን ነዉ የምንሰጣቸዉ
ሚገርምነው
ገና የአባይ ውሃን በኢትዮጵያ ፣በሱዳን እና ግብፅ እና የታችኛው የአባይ ተፋሰስ አገራት መካከል ፍታሓዊ ክፍፍል መደረግ አለበት ።
ኡስታዝ ጀማል ፈዳን ማለት ሄክታር ነው
ግብጽ በገዛ ውሃችን ምቀኝነትሽን አቁሚ ! አይንሽን ደም ይለብሳልን እንጂ በውሃችን ገና እንደፈለግን እናርሳለን !
ምን አገባህ ገና ምስሮች ፈርኦኖች ተቀጥለቹ እርር ድብን ትላላቹ አባይ ወደ ሐገሩ ተመልሶ ወደ ሸዋ መጥቶ ለዓለም ምግብ አቅራቢ ሆነን በአሏህ ፍቃድ ታየለቹ በለው ።
ምናባቱ አገባው ዞላሚ ነው።
ግድየለም፡ውሃውን፡እንሰጠቿለን፡እነሱ፡በተመጣጠኝ፡ቤንዚን፡ይስጡን፡የኔተዳጋገፍን፡ይባላል።
"ይህቺ ጎንበስ ጎንበስ እቃ ለማንሣት ነው።" 😂😂😂
ቅንቅናም ናቸው እነዚህ
እኛኛኛኛኛኛኜኜ
ኦርጋንክ ምግባችንን ልያጠፋብን ነው አብይ
እረ እባክህ!? " ፍቃድ ያለህ ለማኝነትህን" ለመቀጠል ካልሆነ በቀር; ወይም አንተ እራስ በኢትዮጵያውያን ስም የምቀኞቹና ቀንተኞቹ የግብፅ ተላላኪዎቹ የሻብያ ዘር ካልሆንክ በቀር የኢትዮጵያ የምግብ ማምረት ጥረት አትቃወምም!
@Coffee-do1gm አብይ ተፈራርሞል ከGMO ጋር ይሄ ሚካድ ነገር አይደለም። GMO ደግሞ የምግብን ዲኤኔ እንደመቀየር ሀገርህን ምትወድ ከሆነ ይሄን መከላከል አለብን።
@@user-ዘአማን :ይሄ አሉባልታ ወሬ እስከማስታውስ በወያነ ዘመን ተወርቶዋል:: ዛሬም የባንዳዎችና የግብፅን የውሃ ታሪካዊ መብቱዋን ኢትዮጵያ ማክበር አለባት የምትለው የምቀኛዋና ቀናተኛዋ የኤርትራ የመንግስትን መቃወሚያ አንዱ የወደቀ ዘዴ ከሆነ ስንባብቶዋል! " እንኳን በሀገርቸው ለውጥ በቅርብ ቤተስባቸው ህይወት መለወጥንና ጥሩ ነገር ማግኘትን የሚቀኑ ኢትዮጵያውያን የተፈጠሩበት ግዜ ተደርሶዋል! የኢትዮጵያን ለውጥ ግን ማንም ማስቆም ግን አይችልም
@@user-ዘአማን : ዘመነ ካሴ ነው ይህንን የገለፀልህ ወይስ ምቀኞቹና ቀናተኞች ዘመዶችህ ሻብያ? እኛማ ኢትዮጵያ ስለምንወድ ነው የኢትዮጵያን እድገቱዋን የምንደግፈው! አለበለዚያማ ካይሮ ደጃፍ ላይ እንቆም ነበር!
@@user-ዘአማን ገና በቅናት ተቃጥለህ ትሞታለህ! የዘመነ ካሴ DNA ወሬ እያወራህ ነው? መለስ ዜናዊ ግማሽ ኤርትራ የለም እዚህ! አብይ ሀገሩን የሚወድ መሪ መጥቶዋል!
As.w.w.w westazachn
اللهم لا حسد