ባቢ እና ማሚ አዲሱ ቤታቸው ገቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #vlog #jehoaddan #yoadan #nani #judy #sweet #jeoanna #vlog #funnyvideos #familyvlog #ethiopia #fun #familyfunvlog #weekoff #home #newhome #ethiopia #atoephrem #cribs #homedecor
    Follow Jehoaddan on Instagram
    ...
    Follow Jeoanna on Instagram
    ...

Комментарии • 383

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +327

    እናንተ ቤት ሙሉ ፍቅር ስላለ ነው ውጤታማ የሆናችሁት የ2 የሚዋደዱ እህትማማቾች ውጤት ነው አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይሥጣችሁ።

  • @keziratueb7419
    @keziratueb7419 Год назад +250

    ቤቱን በጤና ይኑሩበት የልጅ ልጅ ልጆች ይቦርቁበት ብለናል።

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm Год назад +52

    ባዲስ ቤት አዲስ ተስፋ አዲስ አእምሮ አዲስ ጉልበት ሰላም ፍቅር እድሜና ጤና ሀብት አላህ ይስጣቹ

    • @tita3807
      @tita3807 Год назад

      ውዴ እንደሚመር

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +62

    ዋዉ በጣም የሚያምር ቤት ነዉ!! እንኳንም ደስ ያላችሁ የዚህ የተባረከ የተቀደሰ ቤተሰብ በሙሉ።ይሄ ያማረ ቤት እግዚአብሔር የሚከብርበት ብዙ ፍቅር ሰላምና ደስታ ከተሟላ ጤና ጋር የሞላበት ይሁን ማሚዬና ዳዲ ዘመናችሁ እንደ አብርሀምና ሳራ ዘመን የለመለመ ይሁን!!! እንወዳችህዋለን እናከብራችህዋለን!!!

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 Год назад +23

    እግዛብሄርን አምኖ ያፈረ ማን አለ? በሰው እጅ ያልተሰራ የከበረ ቤት ያላቹህ በመሆናቹህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 Congratulations to the new home 👏👏

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Год назад +15

    ዋው እናትየዋን አለማድነቅ ንፍገት ነው እርጋታዋን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Год назад +16

    elelelelelele.... ቤቱን እግዚአብሔር ቀድሞይግባበት እረጅም እድሜ ከጤነ ገር የመረጁበት የልጅ ልጅ ሚቦርቅበት ይሁንለች የብዘቹ አሁንም ይጨምርለቹ:: ዋዉ በጣም የሚያምር ቤት ነዉ!! እንኳንም ደስ ያላችሁ የዚህ የተባረከ የተቀደሰ ቤተሰብ በሙሉ።ይሄ ያማረ ቤት እግዚአብሔር የሚከብርበት ብዙ ፍቅር ሰላምና ደስታ ከተሟላ ጤና ጋር የሞላበት ይሁን

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Год назад +25

    የመዳም ቤትን ያስንቃል ማሻአላህ በጤና በአፍያ በደስታ ኑሩበት

    • @tita3807
      @tita3807 Год назад +2

      አሚን ለኛም አላህ ይወፍቀን አይሻ ደምሪኝ ዉዴ 😍

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Год назад +1

      Mademim iko birr kalati new konjo bet minorete ine abu Dhabi yserswubti bet betam miystela yekable bet yaraje baru arjito sibrbir yale nabare

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      @@mashaallhsss3479 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 Год назад +12

    የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እናታችሁ በጣም ምርጥ ናት ስወዳት ተባረኩ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Год назад +17

    እናትና አባታችሁን እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ እናንተንም ደስ ይበላችሁ I love you all very much 😍😍

  • @hanagudeta5252
    @hanagudeta5252 Год назад +9

    The way she prace God in her all video 🤌🤌🤌❤❤❤ she is so powerful mom she knows how to mention her father God ❤❤❤

  • @endutube
    @endutube Год назад +69

    ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን

  • @tadla8200
    @tadla8200 Год назад +12

    በጣም ደስይላል ሰው ስኬታማ ሲሆን ያሰበው ሲሣካለት መልካም ነው። እድሜናጤና ይስጣቹ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Год назад +16

    እናት እና አባታቹ በጣም ደስ ይላሉ ለዛ ነው እናንተም ስርአት ያላቹ ተባረኩ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Год назад +10

    ቤት ለእምቦሳ በሰላም በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 Год назад +1

    የነዚህን ቤተሰው ፍቅር ሳይ ምንጩ የእናትየው እግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት ነው የሚል መደምደሚያ ላይ ደርሻለሁ። እግዜር ይባርከው ይህን ቤት!

  • @genetgyohans3381
    @genetgyohans3381 Год назад +12

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ዉዶች🙏❤💛

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 Год назад +2

    ያድርግላቹ ይገባችዋል
    ልጆቻቹ ያስደሰቷቹ የእናንተ ምርጥ ውጤት ነው
    ጎቤዝ ቤተሰብ ናቹ
    ኢንሸአላህ በቤታቹ ደሞ በጤና በእድሜ ደስተኛ የምትሄኑበት ቤት ያድርግላቹ ማሻአላህ ቆጆ ቤት

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Год назад +8

    እንዴት እንደ ምታምሩ እኮ ክፉ አይካቹ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹ አሜን በሉ💌🙏

  • @ayinalembirhanu9984
    @ayinalembirhanu9984 Год назад +3

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ የበረከት የጤና የፍቅር ያድርግላችሁ🙏💕💓

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z Год назад +5

    የቤት እቃና የቤቱከለር ነጭ መሆኑ ውበቱ ልዩነው ምርጫ አደኛ ናችሁ በተለይ ኪችኑ የቤቱ በሮች ነጭ መሆኑ አስውቦታል ቤቱን ነጭ ቀለም በጣም እወዳለሁ የሰላም የጤና ቤት ያርግላችሁ እድሜአችሁን በሙሉ ተደሰቱበት

  • @user-le5gm4ki7h
    @user-le5gm4ki7h Год назад +1

    ቅዱስ እግዚሀብሄር በፍቅር በጤና እረጅም እድሜ ሰቶ በፍቅር ያኑራቹ እንወዳቹሀለን

  • @samrasamra781
    @samrasamra781 Год назад +1

    ውይ እናታቹ ትጎረሳለች በጣም ነው ምትጣፍጠው ፈጣሪዋን ምታስቀድም ሴት 😍🙏

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +3

    ፍቅር በፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 😘😘😘😘😘 ያ ሁሉ ነገር አልፎ ለዚህ ቀን በቅታችኋልና ተመስገን ነው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezawitabera9764
    @bezawitabera9764 Год назад +2

    ቤት ለንቦሳ😊! ባቢ እና ማሚ👸🤴
    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች ስወዳችው❤

  • @tinsueaster79
    @tinsueaster79 Год назад +1

    wow ደስስስስስ ይላል እ/ር ይመስገን
    የተወደዳቹ ቤተሰብ ናቹህ,ፈጣሪም እየረዳቹህ ነው,ለምልሙ,ክፉ አይንካቹ

  • @fikirteshifa2744
    @fikirteshifa2744 Год назад +5

    ስታምሩ እኮ:: የተባረከ ቤተሰብ:: እንደናንተ ያለቤተሰብ ወዳጅእንድሆን ፀልዮልኝ::

  • @lumtg9579
    @lumtg9579 Год назад +2

    የአለም ቤት ያርገዉ። ጎበዞች። እግዚያብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ።

  • @lydiaasmelash5743
    @lydiaasmelash5743 Год назад

    ምንድነው እንደዚህ መጥፋት ሰው ያስባል ይናፍቃል አይባልም ለማንኛውም ይቅርታ ተደርጎላችኋል ❤❤❤ ቤቱን በጣም ወድጄዋለሁ እጅግ በጣም ያምራል ተባረኩ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Год назад +2

    የጉራጌ ልጅ ጀግና ነው ስራ እንጂ ወሬ አያቅም

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Год назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ በፍቅር ኑሩበት ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ😍😍😍😍🙏

  • @sofanietbahran8565
    @sofanietbahran8565 Год назад +1

    እናታችውን በጣም ነው መምወዳት እርጋታዎ ይገርማል ❤❤❤

  • @hiwotasefa7369
    @hiwotasefa7369 Год назад +3

    ቤቱን እግዚአብሔር ቀድሞይግባበት እረጅም እድሜ ከጤነ ገር የመረጁበት የልጅ ልጅ ሚቦርቅበት ይሁንለች የብዘቹ አሁንም ይጨምርለቹ

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 Год назад +1

    ስታምሩ እኮ ሁላችሁም በጤና በፍቅ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ 🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +3

    በነገር ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንካንም ድስ አላቹህ በጣም የሚያምር ቤት

  • @hiyabyedengellij9159
    @hiyabyedengellij9159 Год назад

    በጣም ምታስቀኑ ፋሚሊ ናቹ እግዛቤር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ እናት አባታቹንም እድሜና ጤና ይስጥላቹ

  • @JuJu-cz1eu
    @JuJu-cz1eu Год назад +1

    ሰው ወንድ ወንድ ልጅ ይላል ሴት ልጆች ናቸዉ ለቤተሰብ መከታ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад +2

    ማሻ አላህ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኖሩበት ቤት ያርግላቹ ውቦች

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Год назад +1

    ፍቅራችሁ እሥከ መጨረሻ ያርግላችሁ ውቦች እድሜ ከጤና ይሥጣችሁ የሰማዩም ቤት ያሥውብላችሁ

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 Год назад +14

    ሰላም ለሰው ልጁች በሙሉ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @tita3807
      @tita3807 Год назад

      ደምረኝ 😍

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ Год назад

      🔴 በየቀኑ 1 ማንኪያ የወይራ ዘይት ቢጠጡ የሚያገኟቸዉ 10 የጤና ፈውሶች‼️
      🔴 እነዚህን 8 ምልክቶች ካስተዋሉ የነርቭ ህመምተኛ ከመሆንዎ በፊት እነዚህን የቤት ውስጥ ህክምናዎች ይተግብሩ
      🔴 ብጉንጅን ለማከም የሚረዱ 4 የቤት ውስጥ ውሕዶች
      🔴 ሽበትን የሚገላገሉበት 10 ምግብና መጠጦች
      🔴 ከባድ ስህተት❗️❗️ጥሩ እንቅልፍ እንዳይተኙ የሚያደርጉ 10 ልማዶች
      🔴 ምግብ ስትመገቡ የምትሰሯቸው 5 ስህተቶች‼️
      🔴የፂም እድገትን ለማፋጠን የሚረዱ 10 ምግቦች‼️
      🔴 በስክሪንና በእድሜ ምክንያት የሚከሰት የአይን መድከምን የሚከላከሉ 10 ምግቦች‼️
      እና ሌሎችም.....ይጎብኙን

  • @ARITi01
    @ARITi01 Год назад +1

    ዋውውውው በጣም የሚያምር ቤት ነዉ አላህ ረጀም እድሜ ከጠና ጋር የምትኖረበት ያድርጋችሁ

  • @elroe4069
    @elroe4069 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃቹዋል ውዶች
    ዋው ቤታቹ በጣም ያምራል ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ተባረኩ 👍👍

  • @hanaroba9647
    @hanaroba9647 Год назад +1

    ከናንተ ቀድም ክርስቶስ ይግባበት የተባረከ ኑሮ ኑሩበት

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +1

    ቤት ለቦሰ ብዙ አማት ኑሩበት አላህ ረጂም እድሜ ከጤነ ገ

  • @ashenafidebela431
    @ashenafidebela431 Год назад +1

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ!
    እንኳን ደስ አላችሁ!

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Год назад +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ነው የሚያምረው በጤና በፍቅር በሰላም ኑሩበት ❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Год назад

    ማሻ አላህ የልጅልጆቻቹሚቦርቁበት ለናተምእርጅምእድሜከጤናጋር የደስታየጤና የሰላምያርግላቹ

  • @massamo4596
    @massamo4596 Год назад +1

    Inkon geta redachu yemikedmewun askedmeshal tebarekyy lijoch degmo sitamru keinatachu gar ihitmamachoch nachu yemitmesluy!!!

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Год назад +1

    የእናታችሁ እርጋታ ግን ደስ ይላል።

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Год назад

    እንኮን ደስስስ አላችሁ ይህ ሁሉ የብዙ ድካም ዉጤትነዉ

  • @mfriyatsultanmfriyatsultan6876

    በፍቅር በደስታ ለዘላለም ኑሩባት በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እናንተንም አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ይገናኛችኋል ኢንሻአላህ እወዳችኋለሁ ❤

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Год назад +3

    ዝ👍👍😂😂 may your mum and dad live happily in this new home for always😍😍

  • @hayutihim5384
    @hayutihim5384 Год назад

    ማሻ አላህ በጤና በሰላም በፍቅር በሰላም እረጅም እድሜ የምትኖሩበት አላህ ያድርጋችሀ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @Alem9287
    @Alem9287 Год назад

    ዋው ምርጥ ቤተሰብ ቤታቹ በጣም ያምራል ሸህ የቅራ ባሁም😍 ወደ ምግቡ ስመጣ የክትፎ አፍቃሪኝ ነኝ እና ዝማሞጃት 😋 ከፆም በፊት የተቀረፀ መሆን አለበት

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Год назад

    ሱዲም ኤፌም እንኳን ደስ አላችው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Год назад

    ዋዉ እግዚአብሔር መልካም ነው ዘመናችሁ የተባረከ ነው !!!!!

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 Год назад

    ስኡድዬ ከመላው ቤተብሽ ጋር እንኩዋን
    ደስ አለሽ ቤት ለንቦሳ

  • @mykmt8558
    @mykmt8558 Год назад +1

    ሙሉ ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላቹ

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su Год назад +1

    በጣም የምትጣፍጡ ናቹ ግን ፒስ የምትሉት በጉራግኛ ተለወጠ ዝሕ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ቤት ለንቦሳ

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 Год назад

    beautiful family congra ስርአት ያለው ቤተሰብ we love you So So much

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Год назад

    እረጅም እድሜጋ ከጤናጋር የልጅልጅልጅ የምታዪበት ቤት ያርግላቹ

  • @dagmithewan2189
    @dagmithewan2189 Год назад +2

    እንዴ የገና ፆም ተረሳ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад

    ዋው በጣም ደስስይላል እንኳን ጌታረዳቹ የበረከትቤትይሁንላቹ ደስስስስስብሎኛል አማዚዬ ጌታ ያሳድግህ አፍህ ሲጣፍጥ ማር
    😘😘😘😘😘

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 Год назад

    ተባረኩ አለ አማዚየ የኔ ጣፍጭ እንኳን ደሥ አላቹ ደግሞ አትጥፉ የምር በጣም ነው ምትናፍቁኝ

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 Год назад

    ማአሻ አላህ የተባረከ ቤት ይሁን ዳሩበት የልጅ ልጅ እዩበት ባቢ እና ሚሚ በቃ ሸምግግ በሉበት

  • @user-mk2dh3vo5l
    @user-mk2dh3vo5l Год назад +1

    ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናግ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Год назад

    በጣም ጠፍታቹሀል እንኳን ደናመጣቹህ የዩቱብ ድምቀት እናንተ ናቹህ በድጋሜ ስላየሁዋቹህ ደስብሎኛል

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 Год назад

    ስወዳችው ማሚንና ዳዲ እንኳን ደስ አላችው በሉልኝ ፈጣሪ አይለያችው💝💝💝💝🙏🙏🙏

  • @saragoytom5543
    @saragoytom5543 11 месяцев назад

    ደሰ ያሚል ቢተሰብ ማለት እንደዚ ነው መሸአላህ ተበረከላህ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Год назад

    የሰላም የፍቅር ቤት ይሁንላችሁምንኛ መታደል ነው እንዲህ ፍቅር ያለው ቤተሰብ መሆን

  • @user-fo8fg7ld4r
    @user-fo8fg7ld4r Год назад

    Congratulations beautiful family. Want to ask a favor do you have the wall paint (white) color details ( made, and color type no. )

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад

    እናንተ ማሮች እንኩዋን ደህና መጣቹህ ጠፍታቹህ ነበር ረዘም ላለ ጊዜ እንደ እኔ የሚወዳቸው አነዚህን ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💛💛💛💛❤❤💋💋💚💚💚💚💛💛💛💚💚

  • @alemadmas440
    @alemadmas440 Год назад

    Endih new mebarek memeret 🙏🙏🙏kalat yelegnim le destaye kibr le dingl mariam ejig des yilal 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @natinati1714
    @natinati1714 Год назад +1

    የፍቅራችሁ ውጤት ነው ከእናንተ ገና ብዙ የቤተሰብ ፍቅር እንማራለን ጨምሮ ጨማምሮ ፈጣሪ ይስጣችሁ በብዙ በረከት እመቤቴ ቤታችሁን የአብራህ ቤት ታድርገው

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 2 месяца назад

    wow yimechachu betam yameral edeme ena tena temegnehulachu ayeleyachu yaberaham yesara bet yaregelachu!!!

  • @yenetube313
    @yenetube313 Год назад

    እግዚአብሔር በልጆቻቹ ይክፈላችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Год назад +1

    Gobez tenkara, chewa beteseb Medhanialem be fikir be selam yemtinorubet yadirgachihu zerachihu yibarek adera ende welajochachihu asteway hunu ❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @LiduYene-qo4jm
    @LiduYene-qo4jm Год назад

    የምሪ በጣም ታስቀናላቹ ጤናውን ያብዛላቹ!

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Год назад +1

    ❤️ጥሩ ነዉ ኢትዮጵያ ስገባ የሚያሳስበኝ ቤት ነበረ እዚህ ሀገር የምኖርበትን ቤት የሚመስል በሀገሬ ሰዎች ንፁህ አርገዉ በመስራታቸዉ ደስ ቻለሁ ብራቮ ዋሪቶች ኢትዮጵያ የገዛሁትን ቤቴን ዉስጡን አፈራርሼ በእናንተ አሰራዋለሁ ነጭ ነገር በጣም ቤት ያሳምራል ጠቅልዬ ስመመጣ ወደፊት አሁን ኢትዮጵያ ለመኖር አይለም እረፍት መምጣት ያስጠላል ያስፈራል በጣም የሰላሟ ነገር ያሳስበኛል ዘረኝነቱ አይኑም ጥርሱም ገጧል ለፖለቲከኞች ልብ ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የተባረከ ቤት ይሁን 👌

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Год назад

    ኣሰይ ደስ ባሃልቲ ቤተሰብ እንኳዕ ደስ በለኩም ውለዱሉ ፍረይሉ ❤💛

  • @azebmulu572
    @azebmulu572 Год назад

    Uffff endet endemiwedachu eko bedme betena nirubet bebzu tebareku

  • @meronnegussu692
    @meronnegussu692 Год назад

    Enatsh negegrachewen besema altegebem des yeblalu getan yewedalu bengegrachew hulu Egziyabharn yasekdmalu tbarku❤

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm Год назад +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና ለሁላቹም 💛💚💛

  • @jerusalemgeremew5860
    @jerusalemgeremew5860 Год назад

    ስላየኋችሑ ደስ ብሎኛል አስለምዳችሑ ግን አትጥፉ እንኳን ደስ አላችሑ

  • @meklit2710
    @meklit2710 Год назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ ሀብት ቤት ነው ቤት የሌላችው ቤት ያዙ እንደምንም ብላችው

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Год назад +2

    የማዳም ቤት ይመሥላል ያምራል 😍

  • @user-cu9th9wg9j
    @user-cu9th9wg9j Год назад +1

    ዋው ያምራል ስልክ ቁጥራችው አስቀምጡልን😍😍

  • @natnaella
    @natnaella Год назад +1

    oh u guys congrats nice home full of love always smile

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 Год назад

    በፍቅር በጤና እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያኑራችሁ!

  • @zinabugirma
    @zinabugirma Год назад

    lovely mom and Papa
    u guys are so awesome!

  • @sfriegato9933
    @sfriegato9933 Год назад

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ
    ይጠብቃቹ የምትኖሩበት ያድርገው ከልብ ደስ ብሎኛ

  • @Nana-sb6wl
    @Nana-sb6wl Год назад

    congratulation all!Lovely family. If you could tell me where you bought the Dinning table ?

  • @hayusha3707
    @hayusha3707 Год назад

    U guys the one who live with u is very lucky ur positive energy ohhh ur smile love yaaa

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Год назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ዉዶች❤🙏🙏🙏

  • @yordiyordi5130
    @yordiyordi5130 Год назад

    ትክክልነሽ ቤትን የስራ እግዛብሕር ነው ተባርኩ

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 Год назад +2

    Enqwandes alachu yedesta yetena bet yehunelen betam leu new wawww.....

    • @tita3807
      @tita3807 Год назад

      ዉዴ ደምሪኝ

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan8556 Год назад +1

    ጌታ እንኳን እረዳቹ !!😘😍😍

  • @nagadabala2851
    @nagadabala2851 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ!

  • @lwamfkr3653
    @lwamfkr3653 Год назад

    eski ebakachu egnanm asadgun erdun eski mnshashalbetn amakrun eski comment mtayu kehone. Beterefe ye alem bet yhun

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Год назад

    ያለም የጤና ያርገው ልጆቻቹህ ይባረኩ