ስጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ህይወት አለው||በአንድ ጥቅስ ብዙ መልስ የተመለሰበት ውይይት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии •

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 6 месяцев назад +1

    አንዳንድ ግዜ የሰሙ ንዴት ውስጤ ነው😁😁😍😍😍
    ወገብ አገዳቸውን ሲዠልጣቸው እኮ አንደኛ ነው😁😁😁

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 6 месяцев назад +2

    አይ ወንጌል አማኝ! ወንጌል አማኝ ነኝ እያሉ ወንጌልን መካድ

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 6 месяцев назад +3

    እውነት ነው የቃሉ ባልቤት ልዑል እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን👏👏👏👏

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 6 месяцев назад +1

    እንደ ኤፍሬም ግን አድርቅ የለም በቃ ዝም ብሎ ያለእውቀት የሚያወራ ነው

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 6 месяцев назад +1

    Ephram yetbale enbur enbur bcha

  • @Miskirzewdu-g7x
    @Miskirzewdu-g7x 6 месяцев назад +1

    ኤፈሬም የማድመጥ ችግርአለብ፡ያሬድ ቃለ ሕወይት ያሰማል እግዚአብሔር ይባርክ

  • @andinatworku78
    @andinatworku78 3 месяца назад +1

    ኤፍሬም በማያቀው መቀባጠር የሚወድና ሀሳቡን እየተረዳ እውነታውን አጣሞ የሚናገር መናፍቅ ነው

  • @tagaydemese2649
    @tagaydemese2649 6 месяцев назад +1

    አይ ሀሌ ሉያ

  • @azeb9433
    @azeb9433 6 месяцев назад +1

    ከተቃዋሚዎች ጋር ስትከራከሩ በጣም ነው የሚያስጠላው የነሱ ስራ protest ማድረግ ብቻ ነው

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 6 месяцев назад

    በር

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 6 месяцев назад +2

    ይህ ድርቅና ነው። ክርስቶስ ራሱ እብስቱን አንስቶ "ይህ ሥጋዬ ነው" ያለውን እንዴት ክርስትያን ነኝ የሚል መቀበል ያቅተዋል?

  • @MuluKiros-zp8is
    @MuluKiros-zp8is 6 месяцев назад +1

    የዘህሰዉ ጠያቄ ግርም ይለኛል በቻራሱ ከርሰቶሰ አሁን ያፈሰኩት ደሜ ነዉ ቡሎ ካለነገረዉ ለማመን የተዘጋጄ አይደለም ለመቃወምብቻ በቃሳያዪ የማያምኑ ወሰጥነዉ ራሱ ባለቤቱ አንድ ቀን ያንበሰክከዋል

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 6 месяцев назад +5

    ,,,እባካችሁ ኦርቶዶክሶቾ ኢነርጂያችሁን አትጨርሱ ጴንጤዎች እኮ ሲጀመር ተቃዋሚዎች ናቸው። ይሄ ኤፍሬም የተባለው ሰውዬ አውቆ ነዉ የሚያጭበረብረው ።

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 3 месяца назад

    ጨለምተኛ ጴንጤ