ከቀድሞ ዘማሪያን ግጥማና ዜማ ደራሲ ጋር የተደረገ ቆይታ | የዜማ አባት ፈለገ ጥበብ በየነ ድንቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 4

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 3 месяца назад +1

    አባታችን እንዴት ሰነበቱ እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ በሰላም አደረሰዎት መቼም አይረሱኝም ብዬ አስባለሁ ድምጽዎትን ስሰማው በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ።የአብርሀም እንግዳ በሚለው ፕሮግራም አይቼው በጣም ነው ደስ ያለኝ ከቻሉ አሁንም ከነ ዜማው ከእኔ ደምጽጋር የሚሄድ ያዘጋጁልኛል ከነ ምልክቱ እንዲያውቁኝ ባለፈው መዝሙር አዘጋጅተውልኝ ገንዘቡን የላኩልዎት ነኝ

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 3 месяца назад +1

    ኖ ኮሜንት ይላል ይድረስዎት አይድረስዎት አላውቅም ለማንኛውም እደውላለሁ በሰላ ያገናኘን

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 3 месяца назад

    ሰላም ነዎት

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 3 месяца назад

    ሰላም ነዎት?