ገጠርና ከተማ በመሰንቆ - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 115

  • @eyobeyob8995
    @eyobeyob8995 Год назад +19

    ሰለ ገጠር የገጠሙት ልጆች ደስ ይላሉ 😘😘

  • @HussenFatuma-pn4jy
    @HussenFatuma-pn4jy 10 месяцев назад +5

    ፈየል አትረዱ እኛ አንበላም ጉበት ገጠር ነዉ ሀገሮ የተወለድንበት ገጠርነት ዉስጤ ነዉ❤❤❤❤

  • @fuadhaseen1014
    @fuadhaseen1014 Год назад +13

    የ ገጠሮቹ ተመችተዉኛል ❤❤❤😍 ሁሌም ባያቹ ደስተኛ ነኝ

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 Год назад +9

    ገጠሬዎች እንደምናሸንፍ ጥርጥር የለዉም ከተማ ያለ ገበሬ ባዶ ነዉ 100%

  • @rer4733
    @rer4733 Год назад +7

    እኔ ከተማ በጭራሽ አይመቸኝም እንጀራ እንኳን በቁጠባነው እምበላው ገጠር ግን ወላሂ ሙሰብን ገልብጠህ ብበላ ወተቱ ቅቤው ማሩ ገጠር ነው ያለው እናሳይሽ ሸገር የችጋራም ሀገር

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +13

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ደስታን ያምጣልን

  • @woine123
    @woine123 Год назад +9

    የገጠሮቹ ተመችተውኛል ::
    ግን እኮ በማስንቆ ሆኖ በጣም አስተማሪና እንዲሁም መልካም የሆኑ ባህላዊ ገራሚ ግጥሞችን እየሰጡ ማወዳደርም ይቻላል:: ይህን ማድረግ ከቻላችሁ ለየት ያለና በጣም ትልቅ እውቅና ታገኛላችሁ ::" መነቃቀፍ በግል ላይ ብቻ ይሁን! ጥንቃቄ ያስፈልገዋል::"
    በርቱ!

  • @ሪችነኝየቦረናዋ
    @ሪችነኝየቦረናዋ Год назад +20

    የገጤሬዎች አድናቂ ነኝ 💪😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹በሳቅ

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ

    የገጠር አድናቅነኝ😂😁 ከተማ ኮ ውር በቻ🙄

    • @Serkh-mg2un
      @Serkh-mg2un 2 месяца назад

      😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @medhin8187
    @medhin8187 5 месяцев назад +4

    ከገጠሯ ልጅ ኣንዳ ሙስሊም መሰለኝ በጣም ጎበዝ ግጥሟ ቤት ይመታል

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 Год назад +2

    በዚሁ ቀጥሉ እየተቀያየራችሁ መቀበሉ በጣም ጥሩ ነው ሁለታችሁም አዝማሪዎች ጎበዘች ናችሁ

  • @seidgesese4503
    @seidgesese4503 Год назад +3

    ብጣም ድስ ሚል ግጥም የጁ ያለችው ልጀ ግን በጣም አድናቂዋ ነኝ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Год назад +3

    🤩🤩🤩🤩❤🤩😅😅😅 ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ጠንክሩበት በርቱ 🇲🇱👍

  • @kerimaali1525
    @kerimaali1525 Год назад +9

    ገጠሪዎች ኑ

  • @workneshbekele1274
    @workneshbekele1274 Год назад +4

    የገጠሮቹ ደስ ሲሉ

  • @መሲየዕብናት
    @መሲየዕብናት Год назад +3

    ጫማየም ብጥስጥስ ልብሴም ቀዳዳ ነው
    አልወድም ልክስክስ አገሬ ጎንደር ነው ።
    ተባረኪ የኔ ጣፋጭ ሚሚየ

  • @Hawa-fb7ww
    @Hawa-fb7ww 5 месяцев назад +2

    ገጠሬመሆን መታድልነው ገጠርበመወለድእንድለኛነኝ ❤❤❤❤ገጠሬነቴን በጣምነው የምወደው ❤❤❤

  • @sisaymisganaw
    @sisaymisganaw Год назад +4

    ሚሚዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @habibakonjo6519
    @habibakonjo6519 Год назад +6

    ስለገጠር ሲወራ 😢😢 እባየ ይመጣል 😢😊

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 Год назад +1

    ከውልሰው ከቅድሙ የቀጠለ
    ለካስ በትካዜም ደስታምይገኛል
    ሽታ የወረሳት ዝጉርጉር ልጅ ወለድኩ በጣም ደስ ብሎኛል
    አሳድጋታለሁ መክሬ መክሬ
    ዘር ብሔር የለሽም ኢትዬጵያዊት ነሽ ዝጉርጉር ነሽ ብዬ

  • @rjsheh6145
    @rjsheh6145 Год назад +2

    ዉይ ገጠሬወቹ ሲያምሩ

  • @Ekram-q1e
    @Ekram-q1e Месяц назад

    ሙቸ ነው የምወዳችሁ ገጠሪውች🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MdAlauddin-yj8nz
    @MdAlauddin-yj8nz Год назад +40

    እደኔአዝማሪየሚውድ

  • @asasd9600
    @asasd9600 Год назад

    ረዱ የኔ ዉድ መልካም እድል ሰላም በይልኝ ቤተሰብ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 Год назад

    ትሎብኝ ዉስጤነዉ አዝማሪ

  • @aderajwtadele3641
    @aderajwtadele3641 Год назад

    Really appreciated for your

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Год назад +2

    የገጠር ልጅ ነብሴ❤❤❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад +2

    የገጠሮች በልጦል

  • @nunumesfin656
    @nunumesfin656 Год назад +1

    Endezi yeteweled hareg kalat 🇪🇹 ye 🌎 kedami Feker,Selam,Heberet, Sera Talakuan 🇪🇹 nege enayatalen

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ

    የእዉነት የገጠር ልጅ መሆን መታደለ ነዉ

  • @saramedia2543
    @saramedia2543 18 дней назад

    i love you ገጠር

  • @lubababaababa3522
    @lubababaababa3522 Год назад +4

    የገጠርአፍናቸው👍👍👍👍

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Год назад +1

    😍❤ሚሚዬ ላንቺ ነው ተቀበይ
    የመሰንቅቆ ድምቀት ነሽ

  • @ter2065
    @ter2065 Месяц назад

    ገጠሬወቹ በጣምምም ተመችተዉኛል ደሙም አሸናፊ ናቸዉ

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ Год назад

    ሚሚየስወድሽእኮ..የኔድምፀመረዋ..ያችንአዝግ.አባረርሽልኝ..

  • @demissiekassa
    @demissiekassa Год назад

    ምርጥ😭

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 5 месяцев назад

    ወለየዋ ትቺላለቺ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Год назад +8

    የሚሚን ድምፆን ሰወድላት

    • @medhin8187
      @medhin8187 5 месяцев назад

      እኔ ደግሞ ኮፊደንሷ😊

    • @Nationalismandpatryotisem
      @Nationalismandpatryotisem 3 месяца назад

      እኔ ደግሞ የየሺዬ ቆንጅና ይማርከኛል

  • @senitube999
    @senitube999 Год назад

    Selamemamaya selambhulum emgaleu agerachen selamun yurdelen amen fetati balnebet ytbeken amen fetari beyayemanotachen ytsenanen amen amen amen 🇪🇹

  • @hanamulat
    @hanamulat Год назад +1

    Mimiyyyyyy yene konjio sewudeshi❤❤❤❤❤❤❤❤💕💝💞💞💞

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад

    አለን አለን ደስ ይላል

  • @aberabalch1345
    @aberabalch1345 5 месяцев назад

    Abbay tv is Nuber one tv tv fromre U.S.A

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw Год назад

    Thank you, all of you for your hard and beautiful work, I tell you, you distracted me from a bad choice in my life.

  • @ሳስበውደከመኝ-ፀ5ዠ
    @ሳስበውደከመኝ-ፀ5ዠ Год назад +1

    አህያየ ወልዳ አባቱ ጠፍቶኛል ወዳፍጫው ግድም አንተን ይመስለኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭🤭 ተመችቶኛል 🤭🤭🤭🤭🤭

  • @FilubMule-cw8xv
    @FilubMule-cw8xv 10 месяцев назад

    ማሲንቆዉች ❤❤

  • @Refya-lu5bk
    @Refya-lu5bk 3 месяца назад

    Geter❤❤❤

  • @BetiMihret-m9u
    @BetiMihret-m9u Год назад

    ሚሚየበጣም ነዉ የምወዲሽ ባገኚሽ ደስታዉን አልችለዉም ነበር

  • @Kibr-yg4xs
    @Kibr-yg4xs 5 месяцев назад

    ዮርዲ ምርጥ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Год назад

    ምን ዋጋ አለው ከተማ

  • @desalegnbelayneh1398
    @desalegnbelayneh1398 Год назад

    እወዳችኋለሁ

  • @azimhshshsh5160
    @azimhshshsh5160 Год назад

    ሰው ከገርኦኝ በናተ ነው የምዝናናው ሚሚዬ ውድድድድ

  • @aderajwtadele3641
    @aderajwtadele3641 Год назад

    More beautiful 😍

  • @hayathayat9161
    @hayathayat9161 Год назад

    ገጠርየ ሞቸም እወዳችሁለሁ

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 11 месяцев назад

    Yagere gebere endet degnew ❤❤❤

  • @كوكيباياثيوبيا
    @كوكيباياثيوبيا 5 месяцев назад +1

    💛💛💛❤❤❤💚💚💚

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 3 месяца назад

    ገጠርነቴ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Год назад

    ክክክክ ከተሜ ሆዱ ተነፋ 😅😅😅

  • @mergetaAfework
    @mergetaAfework Месяц назад

    ከቻላችሁ ስልካችሁን ላኩልን

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 11 месяцев назад

    Esu yebrduo lene yalbsen ❤❤❤❤

  • @dubalegebabo3486
    @dubalegebabo3486 Год назад +1

    ሁሉም ከገጠር ነወ!

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 11 месяцев назад

    ❤❤❤am camin

  • @rer4733
    @rer4733 Год назад +1

    የገጠር ልጂ መሆን መታደልነው ከተማ የወሀ ድሀ የእንጨት ደሀ በላይ አርስህ አበላ ሸምተህ እንጂ ገጠር ሁሉ በሽነው ወላሂ

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw Год назад

    We love you all? 💚💚💚💚💛💛💛💛💖💖💖💖🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yorusgebrehiwet2349
    @yorusgebrehiwet2349 Год назад

    ሚሚየአ ❤️😘👌

  • @haethio8005
    @haethio8005 Год назад

    Abate yagatare lijuche webatachene
    Damua katama ebede ena zarafe yalabate

  • @azimhshshsh5160
    @azimhshshsh5160 Год назад +1

    ሚሚዬ ስወድሽ ድምፀ ምረዋ

  • @MohammedHussen-o6g
    @MohammedHussen-o6g 5 месяцев назад

    እኔ

  • @nunumesfin656
    @nunumesfin656 Год назад

    Geteruan 🇪🇹 yemegeb dabo yemiaderegat keteman af miazega yehagerachin 🇪🇹 yegeberena General Shemeles Abdisa tekebel

  • @كوكيباياثيوبيا
    @كوكيباياثيوبيا 5 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 5 месяцев назад

    👍👍

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 Год назад +2

    የግንደር ልብስ የለበሰቺው ልይ ታምራለይ ለውንድሚ ላጋባት

    • @Abiye723
      @Abiye723 Год назад +1

      ለኔ ለወንድምሽ አአአ 🤣🤣🤣🤣

    • @asasd9600
      @asasd9600 Год назад

      ጥሩ አማች ይሁን እንጂ ችግር የለም እንድርልሻለን ልጃችንን❤

  • @teshewoldecherkosgebrewold8987

    Betam tamralachihu

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +2

    🌹የቁራኣን ተፍሲር የአላህ ቃል ኡን ማድረግ የፈለገ ብቻ ኑ👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻🌹

  • @SelamAtersaw
    @SelamAtersaw 3 месяца назад

    Er Ketema Lebichaw Yibelal Geter Kelel

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Год назад +3

    የገጠርአፍናቸው

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 Год назад +1

    Ere yegetere lejochi yete alachihu

  • @Bini_eye
    @Bini_eye 3 месяца назад

    Huletum des ylalu

  • @fendishatube
    @fendishatube Год назад

    getern edegfalehu

  • @መዝናኛ-ወ7ቸ
    @መዝናኛ-ወ7ቸ Год назад

    መወዳደር እፈልጋለው

  • @abenetmelese3309
    @abenetmelese3309 Год назад

    #Betam-Emigerm-koyita-neber-Yasalefinew-

  • @gebre7600
    @gebre7600 Год назад

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @bazieyetayeu9849
    @bazieyetayeu9849 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️

  • @zdeeshetu7972
    @zdeeshetu7972 Год назад +1

    ኧረ ቅኔ ሲያምርባችሁ

  • @mekatabess1690
    @mekatabess1690 Год назад

    አለመሳቅ አይችልም

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Год назад

    💚💛❤👏👏👏

  • @Bire1221
    @Bire1221 Год назад

    ተቀባይዋ በጣም ትችላለች

  • @tig340
    @tig340 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🤓🤓🤓

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Год назад

    👍👍👍👍

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Год назад

    👍🥰👍

  • @tsedeymedia6763
    @tsedeymedia6763 Год назад

    bale shtiwa

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Год назад

    ከተ💒ማዬ እማማ ቆርቋሪ ከተማ
    የደቡቧ💒 ንግስት የናዝሬቷ ላሟ
    ጭቃ ቀቧትና ሊያስድዷት ከርማ
    የእንግዴ ልጅ ይሙት አይሆንም አዉድ እማ!!

  • @nagsykellew6403
    @nagsykellew6403 Год назад

    Sebah

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Год назад +3

    የአበሻ ቀሚስን ቅጡን እያሳጣችሁ ለዛውን እያጠፍችሁ ትከሻ ለማሳየት ይሁን ጡታችሁን ለማሳይት እንደሆነ አልገባን?? ባህልን እያጠፍችሁ የበረዛችሁ እንደሆነ ህሊናችሁ ይፍረዳችሁ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Год назад

    😂😂😂😂❤

  • @asayechmolla2727
    @asayechmolla2727 Год назад

    BETAM DES YELALE BERTU

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 3 месяца назад

    😁😁😁😁😁😁

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 Год назад +1

    ከውል ሰው ይባልልኝ
    ሚሚዬ ትዝፈነው
    እኔስ አርግዣለሁ ያቅበጠብጠኛል
    የጎጃም ነጭ ጤፍ የጎንደር አዋዜ
    የጉራጌ ክትፍ የኦሮሞ ጨጨብሳ
    የትግሬ አንባሻ ያገውን ኮረፊ
    አምጭ አምጭ ይለኛል
    በጎጥ ተበክሎ አሁን የት ይገኛል

  • @fk3365
    @fk3365 Год назад

    ግማሽ ትከሻሽ ባዶ በመሆኑ ጎሰቆልሽ እንጂ ምን የተሻለ ማማር ሰጠኝ ብለሽ ታሥቢያለሽ ? አካልን ማጋለጥሥ ምን ክብር አለው ?
    እራሳችሁን አክብሩ

  • @sajokal20
    @sajokal20 Год назад

    Dear Habeshas , click "God" in aramaic dictionnary ,aramaic was the language of Jesus,the prophet with miraculous birth, he used to worship"Allaha". The roman church fooled us with trinity. Welcome to Islam , God (Allah) is One !

  • @zaraosman3936
    @zaraosman3936 Год назад

    Era geteroch yet nachuu